በአካታች አገራዊ ምክክሩ ቅራኔዎች ከምንጫቸው ይድረቁ

በሰለጠነው ዓለም ማንኛውንም ጉዳይ በተለይም የግጭትና የቅራኔ መነሻ የመሆን ዕድል ያላቸውን የተለያዩ ጉዳዮች በውይይት ሲፈቱ ይታያል:: እኛ ኢትዮጵያውያን ግን እንዳለመታደል ሆነና ከመደማመጥ ይልቅ መደነቋቆር፣ ከውይይት ይልቅ ንትርክ፣ የሀሳብ የበላይነትን ከማንገስ አልፈን የአፈሙዝ... Read more »

የባከነው የየካቲት መስዋዕትነት…

ኢጣሊያ የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም ዓድዋ ላይ በኢትዮጵያ የደረሰባትን ሽንፈት ለመበቀልና ኢትዮጵያን የቅኝ ግዛቷ የማድረግ የረጅም ጊዜ ምኞቷን ለማሳካት በ1928 ዓ.ም ኢትዮጵያን ወረረች። ሚያዝያ 27 ቀን 1928 ዓ.ም አዲስ አበባን በመቆጣጠር፣... Read more »

ዛሬም የአሸናፊነት ስንቅ የሆነው በየካቲት 12 የተከፈለ ዋጋ

84 ዓመታትን ወደ ኋላ መለስ ስንል ሁለቱን ባለገድል ወጣቶች እናገኛለን። አብርሃ ደቦጭና ሞገስ አስገዶምን። ደግሞ ለወጣት ገድል! አላችሁ አይደል! በእርግጥ ኢትዮጵያ ዛሬም ሆነ ትላንት የባለ ብዙ ገድል ወጣቶች አገር ናትና አልተሳሳታችሁም። ታሪክ... Read more »

ፖለቲካዊ ትክክለኝነት … ! ?

በለውጥ ሒደት ላይ እንዳለ፤ የማይታረቁ በሚመስሉ ቅራኔዎች እንደተጠመደ ፤ በፈጠራ ትርክት በጥርጣሬ የሚተያይ ልሒቅ በተትረፈረፈበት፤ በየቀኑ የደባና የሴራ ፖለቲካ በሚጎነቆልበት አገር፤ የመጠፋፋትና የመጠላለፍ ፖለቲካ ምሱ የሆነ ልሒቅ በሞላበት፤ በዘውግ ላይ የተመሰረተ ፌዴራላዊ... Read more »

እንችላለን በተግባር ሲደገፍ…!

ኢትዮጵያውያን “የተናገሩት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ” ይሉት ብሂል አላቸው። ብሂላቸው ደግሞ ስለ ቃላቸው ታማኝነት በምንም መልኩ በማይደራደሩበት የአብራካቸው ክፋይ እስከመፍረድ ያደረሰ የቃላቸውን መፈጸም ጥብቅነት ያስረገጡበት ነው። ይሄ ሥነልቦናቸውም የተናገሩትን ለመፈጸም፤ ቃል የገቡትን ከዳር... Read more »

ፀረ- መፈንቅለ መንግሥት ትግል፦ የኅብረቱ ወሳኝ የቤት ሥራ

የአፍሪካ ርዕሰ መዲና አዲስ አበባችን እንደስሟ አብባና አሸብርቃ 35ኛውን የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ታዳሚዎችን ጠብ እርግፍ ብላ እያስተናገደች ትገኛለች።በተለይም ኮረና እና ጦርነት አጥልቶበት ከነበረው ክፉ መንፈስ ወጥታ እንዲህ በአማረና በደመቀ ድባብ መታየቷ... Read more »

የሕዝብ አንድነትና የመሪዎች ቁርጠኝነት ለአፍሪካ ትንሳኤ

በአንድ ወቅት «ኢትዮጵያውያን ‛የመጀመሪያው’ ማለት ይወዳሉ» የሚል ሃሜት መሰል የአላዋቂ ቧልት በአንድ ታዋቂ ቧልተኛ ከተሠራጨ ወዲህ ብዙ የዘመን ተጋሪዎች እውነት መስሏቸው «ልካችንን ነገረን» እያሉ ቧልተኛውን በአድናቆት ሲያመሰግኑና የአባባሉን ትክክለኛነት ደጋግመው ሲያስተጋቡ ሰምቼ... Read more »

የአፍሪካ ኅብረት ስኬቶችና ድክመቶች

1950ዎቹ ለአፍሪካውያን የተለየ ተስፋ ይዞ የመጣ ጊዜ ነበር። የአፍሪካ አገራት የነበሩበትን የቅኝ ግዛት፣ ጭቆናና የባርነት ቀንበር በመሰባበር ነፃነታቸውን ያወጁበት፤ በአህጉሪቷ የነፃነት ቀንዲል የፈነጠቀበት ጊዜም ነበር። ታዲያ በወቅቱ አፍሪካውያን ራሳቸውን ከቅኝ ገዢዎች ነፃ... Read more »

“የኋላው ከሌለ …?””

ከዚህ በቀደመው መጣጥፌ ዴስቲኒ ኢትዮጵያዎች ወይም ” ቲም ንጉሡ ” የተገለጠላቸው ራእይ በ50ዎቹ ደቀ መዛሙርት ተተርጉሞ” ብሩህ ተስፋ ከፊታችን ነው ! እርሱን ዕውን ለማድረግ እንነሳ! “በሚል ርዕስ ከወካይ ዜጎች ለመላው ኢትዮጵያውያን ከቀረቡ... Read more »

ሴራው ቢበረታም አሸናፊነቱ ግን አይሏል

35ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ከመቼውም በበለጠ ቅድመ ዝግጅት የተደረገበት እንደሆነ ቅድመ ዝግጅቶቹ ይናገራሉ። እስካሁን ባለው ሂደትም ከመሪዎች ስብሰባ በፊት የሚካሄዱ የተለያዩ ዝግጅቶች እየተከናወኑ የመቀጠላቸው ምስጢርም ይኸው የዝግጅቱ ጥንካሬ ማሳያ ነው። ምክንያቱም... Read more »