ቅርስ አናርክስ

“ቅርስ እንደ ኩል” – የማዋዣ ወግ፤  ቅርስና ኩልን ምን ያገናቸኛዋል? ምንም አያገናኛቸውም። “እንደ” ተብለው በተነጻጻሪ አያያዥ መጣመራቸው ለርዕሰ ጉዳያችን ማዋዣነት ይበጁ ይሆን ብለን በማሰብ እንጂ አንዱ ከአንዱ ጋር የባህርይም ሆነ የተፈጥሮ ዝምድና... Read more »

ሕዝባችን ከክፉው ቀን እንዲወጣ መልካሙን እናዋጣ

አገር የግለሰቦች አስተሳሰብ ናት። አገር የምትቆመው በእኔና በእናንተ በጎ ሀሳብ ነው። ዜግነት ከዚህ ውጪ ትርጉም የለውም። አሁን ላይ እኔና እናንተ የምንሆነው ነገር ነው የአገራችንን የወደፊት ዕጣ የሚወስነው። አገራችን ለእኛ ምቹና አስፈላጊ እንድትሆን... Read more »

ከለውጥ ማግስት ከሚፈጠሩ ችግሮች ተምረን አገራችንን ከጥፋት እንታደግ

ከለውጥ ማግስት በተለያዩ ኃይሎች መካከል መከፋፈል እና ግጭት እንደሚኖር የተለያዩ አገራት ተሞክሮዎች ያመላክታሉ። የዓለም አገራት ተሞክሮ እንደሚያሳየው የለውጥ ኃይሎች የሕዝብን ድጋፍ እስካገኙ ድረስ ለውጥን ለማምጣት ብዙም ሲከብዳቸው አይታይም። ችግሩ ከለውጡ ማግስት ያለውን... Read more »

<<ዱባና ቅል አበቃቀሉ ለየቅል>>

የብሂሉ ዳራ፤ ሰውዬው ሹም ነበሩ አሉ። ስማቸው ማን ነበር? ጊዜውስ መቼ ነው? አድራሻቸውና የሥልጣን እርከናቸውስ? ወዘተ. ለሚሉት ጥያቄዎች ሕዝባዊው የሥነ ቃል ምንጫችን መልስ ስለሌለው ታሪኩን የምናስታውሰው ከአፍ አፍ እያቀባበሉ በነበር ያስተላለፉልንን ተራኪዎቻችንን... Read more »

የሕግ ገመድ ሲላላ …

ብዙዎች ርቆ የተሰቀለን ተስፋ፣ ተደብቆ በተቀመጠ ዳቦ ይመስሉታል። በእነሱ እምነት የተደበቀውም ሆነ፣ የተሰቀለው ጉዳይ በጊዜው ከጥቅም ካልዋለ ፋይዳ ቢስ ይሆናል። እውነታውን እንመርምር፣ እንየው ካልን ደግሞ የእነሱ እሳቤ ከአንድ ጥግ ሊያደርስን ግድ ይላል።... Read more »

የሚገባውን ትኩረት የተነፈገው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስደንጋጭ ግኝት …!?

(ክፍል ሁለት) ትናንት በዚሁ አምድ ለንባብ በበቃው ክፍል አንድ መጣጥፌ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከ1972 ዓ.ም ጀምሮ ሕወሓት በወልቃይት ፣ ጠገዴና ጠለምት የፈጸመውን በዘር ማጥፋትና በሌሎች ወንጀሎች ሊያቋቁም የሚችልን የጥናት ግኝት መነሻ አድርጌ የሽብር... Read more »

“የአጉራ ዘለል [ጀግንነት¡] መገለጫዎች!”

መንደርደሪያ ቢሆነን…፤ የዛሬው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ፤ የቀድሞው ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ፤ ከ1954 ዓ.ም በኋላ ደግሞ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ ዩኒቨርስቲ በመባል የሚታወቀው የአገሪቱ ታላቅና አንጋፋ የትምህርት ተቋም በየዓመቱ ተወዶና ተናፍቆ የሚጠበቅ የኮሌጅ ቀን የሚባል ዓመታዊ... Read more »

ጅብ ከሚበላህ በልተኸው ተቀደስ

ዌኒስተን ቸርቺል እንደሚሉት፤ የማይቀየር ወዳጅም ሆነ የማይቀየር ጠላት የሚባል ነገር የለም፤ ምን ጊዜም የማይቀየረው የሰው ፍላጎት ብቻ ነው። ይሄንን ብሂል ብዙ ሰዎች ሲደጋግሙት እንሰማለን። ኮምጣጣው ያገሬ ሰው ግን ይህን አይቀበለውም፤ ይልቁንም፡- “ጠላትማ... Read more »

“ተቀምጠን የሰቀልነውን፤ ቆመን ማውረድ አቃተን!”

ለርዕሱ የሰጠነውን ብሂል እንደተናገሩ የሚታመነው ፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ (ከ144 – 1919 ዓ.ም) ናቸው። ብልህነታቸውና ፍትሕ አዋቂነታቸው ደምቆ የሚመሰከርላቸው እኒህ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ጎምቱ አባት ከዳግማዊ አፄ ምኒልክ እስከ ዘመነ ዘውዲቱ ተከብረውና አንቱታን... Read more »

‘ደላላ’ – “አራተኛው መንግሥት!?”

በአገራችን የኑሮ ውድነትና የዋጋ ግሽበት ተጃምለው የአብዛኛውን ኢትዮጵያዊ የዕለት ተዕለት ኑሮ አሳር እያደረጉት ነው። ከኢኮኖሚያዊ ቀውስነት ባሻገር ወደ መልካም አስተዳደርና ፖለቲካዊ ጥያቄ እያደገ ነው። በደምሳሳው የኢኮኖሚውን መዋቅራዊ ችግሮ አደባባይ አውጥተዋል። ንግድና ቀጣናዊ... Read more »