የልቦና ውቅራችን አብሮ ይታደስ

ለውጡ እስከ ባዕተበት መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ያልዘመመ እና ውሀ ልኩን ያልሳተ የልቦና ውቅር አልነበረም። የፖለቲካ፣ የአስተዳደር፣ የኢኮኖሚ፣ የማህበራዊ፣ ወዘተርፈ የልቦና ውቅራችን ዘሞ ነበር ማለት ይቻላል። ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ ተቋማዊና... Read more »

የአሸባሪው ትህነግ የጭካኔ ጥጎች

ብዙዎች ከናዚ ጀርመን ጋር ያመሳስሉታል። አንዳንዶቹ ከካንቦዲያው አማጺ ኬምሩዥ ጋር ይወግኑታል። ከቦኮሃራምና ከአልሻባብ ጋርም የሚያነጻጽሩት አሉ። ያም ሆነ ይህ ግን አሸባሪው ትህነግ የለየለት አረመኔ መሆኑን ሁሉም በአንድ ድምጽ ይስማማሉ። ለዚህ አንዱ ማሳያ... Read more »

መኃልየ መኅልይ ዘኢትዮጵያ

ቀዳሚ ማስታወሻ፤ ለአንድ መቶ ፐርሰንት ጥቂት ነቁጦች ብቻ ሲቀሩ መላው ሕዝበ ኢትዮጵያ በተለያዩ የሃይማኖቶች ጥላ ሥር መሰባሰቡ የተረጋገጠ እውነት ነው። ስለሆነም ከወቅት ጋር የሚሄዱ ወይንም ከሁኔታዎች ጋር የሚስማሙ ሃሳቦችን ከቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ... Read more »

“ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል”

የኢትዮጵያ መንግስት በሰሜን ኢትዮጵያ ለተፈጠረው ችግር ሰላማዊ አማራጭን እየተከተለ ባለበት ወቅት፣ በመላው ህዝባችን የሰላም ጉዳይ ብዙ ተስፋ በተጣለበት ወቅት ያለጦርነት የማይኖረው አሸባሪው ሕወሓት በኢትዮጵያ ላይ ለሶስተኛ ጊዜ ጦርነት ከፍቷል፡፡ ሀገሪቱም ወደ ጦርነቱ... Read more »

የትግራይ ሕዝብ መጻኢ እድል ከተቀረው ኢትዮጵያዊ ጋር በደም የተሳሰረ ነው

በሆነ ተአምር ሽብርተኛው ሕወሓት 47 አመታት ወደኋላ ተጉዞ እንደገና በዳግማዊ ደደቢት ዳግም ቢወለድ እንኳ ተፈጥሮውንና ማንነቱን እንደማይቀይር ከአንድም፣ ሁለት፣ ሶስት ፣…ጊዜ አረጋግጦልናል። ሰሞነኛው “የማጠቃለያ ምዕራፍ” በሚል ርዕስ ይፋ በሆነውና ለከፍተኛ አመራሩ ባዘጋጀው... Read more »

ለአሸባሪው ሕወሓት ያልተገባ አካሄድ የአለም አቀፉ ህብረተሰብ ዝምታ እንዲሰበር

አሸባሪው ሕወሓት ባልተገባ ወታደራዊ አካሄድ ሕፃናትን ለውትድርና ማሰለፉ የጭካኔውን ጥግ ያሳየ ቢሆንም፣ የሰብዓዊመብት ተቆርቋሪ ነን የሚሉ አገራት፣ መንግሥታት እና ተቋማት በጉዳዩ ዙሪያ ዝምታን መምረጣቸው አግራሞትን ፈጥሯል። በተለይ በፈርጣማ ክንዷና በልዕለ ኃያልነቷ የምትታወቀው... Read more »

ኢትዮጵያዊነት በጋራ የጻፍነው የጋራ ታሪካችን ነው

ኢትዮጵያዊነት ኢትዮጵያውያን በጋራ የጻፉት የጋራ ታሪካቸው ነው። ኢትዮጵያዊነት ለዘመናት ጠብቀንና ተንከባክበን ያዘለቅንው የጋራ ትውፊታችን ነው። ይሄ የጋራ ታሪካችን አሁን ላይ መልኩንና ቀለሙን እያጣ የመጣበት ሰሞን ላይ ነን። ኢትዮጵያዊነት ለምን በዚህ ልክ ዝቅ... Read more »

ካለፈው ጦርነት ብዙ ልንማረው የሚገባ …

ባለፈው ዓመት በሀገራችን በሰሜኑ ክልል በተደረገው ጦርነት የውጭም ይሁን የሀገር ውስጥ ጣላቶቻችን ስንገዳገድ የወደቅን መስሏቸው ደስታቸው ከአቅም በላይ ሆኖ ነበር። ይሁን እንጂ ያሰቡት እንዳላሰቡት፤ የገመቱት ፣ እንዳልገመቱት ፤ የጠበቁት እንዳልጠበቁት ሆኗል። በዚህም... Read more »

በአዲሱ አመት በአንድነትና በጽናት እንቁም

አዲስ አመት በመጣ ቁጥር “አበባ አየሁሽ፣… ” እንደሚዜመው ሁሉ እኔም አዲስ አመት በመጣ ቁጥር የማሳስበው በግል ሕይወታችንም ሆነ እንደ አገር የሚገጥሙንን ፈተናዎች ለማለፍ በጽናትና በአንድነት መቆምን ነውና ዘንድሮም እንደ አምናውና ካች አምናው... Read more »

አዲስ አመት የሰላም ፤ የጀመርነውን የብልጽግና ጉዞ
አጠናክረን የምናስቀጥልበት እንዲሆንልን…

ደመናው በጭጋግ ተሸፍኖ፣ የእርሻ ማሳው በሰብል ተሸፍኖ፣ ምድር አረንጓዴ ለብሳ የአይን መስህብ የምትሆንበት፤ ሰዎች የተዘራ ዘር ለፍሬ በቅቶ የጥጋብ ዘመን እንዲሆን የሚመኙበት የክረምት ወቅት መውጣት በብዙዎች ዘንድ ይናፈቃል። ዛሬ ዘመን ሰልጥኖ መሻገሪያ... Read more »