አዲስ አበባ፡- እስካሁን በአምስት ነጥብ ሦስት ሚሊዮን ሄክታር መሬት ላይ የተዘራ ሰብል መሰብሰቡን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ:: ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ በመኸር አዝመራ 20 ነጥብ 5 ሚሊዮን ሄክታር... Read more »
አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሀገራት ጭምር የሚተርፍ የዲኤንኤ ምርመራ ተቋም ገንብታለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የፌደራል ፖሊስ የፎረንሲክ ምርመራ እና ምርምር ልህቀት ማዕከልን ትናንት መርቀው ከፍተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ... Read more »
የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ሀገራቸው የአጥፍቶ ጠፊ ድሮኖችን በስፋት እንደታመርት ትእዛዝ መስጠታቸው ተነግሯል። በወታደራዊ ንድፈ ሃሳቦች ላይ አስቸኳይ ማሻሻያ ማድረግ እንደሚያስፈልግም ጠቁመዋል። የመንግሥት የዜና ወኪል ኬ.ሲ.ኤን.ኤ እንደዘገበው ፣ኪም ጆንግ ኡን... Read more »
በዓለም ግዙፍ ከተባለው የምናባዊ መገበያያ (ክሪፕቶከረንሲ) ዝርፊያ የተሳተፈው አሜሪካዊ በአምስት ዓመት እስራት ተቀጣ። በፈጸመው ድርጊት መጸጸቱን ገለጸ። ቢቢሲ እንደዘገበው ፤ኢልያ ሊችተንስታይን የተባለው ግለሰብ በ2016 ቢትፊኔክስ በተሰኘው የክሪፕቶከረንሲ ዝርፊያ የተገኘውን ገንዘብ በማዘዋወር ተከሶ... Read more »
– ዓለም አቀፍ የጥራጥሬና ቅባት እህሎች ጉባኤ ሊካሄድ ነው አዲስ አበባ፡- በ2017 በጀት ዓመት አራት ወራት ከጥራጥሬና ቅባት እህሎች ከ156 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። 13ኛው ዓለም... Read more »
አዲስ አበባ፡- ምሁራን ለጋራ ሀገራዊ ችግሮች የጋራ መፍትሔ እንዲያገኙ መስራት እንዳለባቸው የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ ገለጹ። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከ50 ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ምሁራንና የተማሪ ተወካዮች ጋር በትናትናው... Read more »
አዲስ አበባ፦ ኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንት የሰጠችው ትኩረት በቀጣናው የትብብር ማዕከልና ተመራጭ መዳረሻ እያደረጋት መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ተናገሩ። የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ የቻይና አፍሪካ (ኢትዮጵያ) የኢኮኖሚና ንግድ ትብብር ጉባኤ (ኮንፈረንስ) በዓድዋ ድል... Read more »
አዲስ አበባ፦ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢዝነስ ተጓዦች ዘርፍ ለ5ኛ ጊዜ ተሸለመ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2024 የቢዝነስ ተጓዦች ሽልማት ውድድር ‘ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ’ በመባል ተሸለመ። ሽልማቱ በዘርፉ ለአምስተኛ ተከታታይ ዓመታት የተገኘ መሆኑን... Read more »
የስደት ተመላሾችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ አዲስ አበባ:- ሕገ ወጥ (መደበኛ ያልሆነ) ስደት አሁንም ዜጎችን ለከፋ አደጋ እያጋለጠ መሆኑን በመገንዘብ በትኩረት ልንሠራ ይገባል ሲል የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። ለሶስት ዓመታት... Read more »
አቶ ታጠቅ ደምሴ በቤንች ሸኮ ዞን ጉራፋርዳ ወረዳ በቡና ኢንቨስትመንት ላይ የተሰማሩ ባለሀብት ናቸው።በአሁኑ ጊዜ በ254 ሄክታር መሬት ላይ የቡና እርሻ ልማት በማካሄድ ላይ ይገኛሉ። የቡና ኢንቨስትመንት ስራ አድካሚ፣ ትልቅ ካፒታል የሚጠይቅ... Read more »