
ከትርፍ ግብር ከፋዮች 66 በመቶ የሚሆኑት በኪሳራ ወይም ያለትርፍ የሚንቀሳቀሱ እንደሆነ አድርገው የሚያሳውቁ መሆናቸውን በገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋይ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት መረጃ ያሳያል። ችግሩን ለመፍታት የሕግ ማስከበር ሥራ... Read more »

ወይዘሮ መስከረም ነጋሲ ትባላለች። በቶራ የእናቶችና ህጻናት በጎ አድራጎት ማህበር ድጋፍ ወደ ሥራ ከገቡ እናቶች አንዷ ናት። ባለትዳርና የአራት ልጆች እናት ስትሆን፤ ሦስተኛ ልጇን ነፍሰ ጡር እያለች ባለቤቷ በሥራ ቦታ ባጋጠመው ችግር... Read more »

አዲስ አበባ፡-የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የወሎ ተርሸሪ ኬር እና ማስተማሪያ ሆስፒታል በጎ አድራጎት ኮሚቴ እስካሁን ድረስ ያደረገውን የገንዘብ እንቅስቃሴን ኦዲት አድርጎ እንዲያቀርብ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች... Read more »

አዲስ አበባ፦ የትምህርት ጥራት ችግርን ከመሠረቱ ለማስተካከል በመጪው ዓመት ሁለት ሺህ 147 ትምህርት ቤቶች የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መስጠት እንደሚጀምሩ የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። በትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ የቅድመ አንደኛ እና... Read more »

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከተለያዩ ሀገራት ወደ አሜሪካ በሚገቡ ምርቶች ላይ የታሪፍ ጭማሪ ማድረጋቸው አወዛጋቢ ሆኖ ቀጥሏል። የፕሬዚዳንቱ ርምጃ በዓለም አቀፍ ደረጃ የአክሲዮን ገበያዎች ድርሻ ቅናሽ እንዲያሳይ አድርጓል። ውሳኔን ተከትሎ በርካታ ሀገራት... Read more »

አዲስ አበባ፡- እንደ ሀገር በተወሰዱ ርምጃዎችና ማሻሻያዎች ፈተናዎች እያለፉ፣ ቋጠሮዎች እየተፈቱ እና ችግሮች እየተቀረፉ በመሄድ ላይ መሆናቸውን ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት ገለጸ። ምክር ቤቱ የኢትዮጵያን የባሕር በር የማግኘት መብት ለማስከበር የተጀመረው ሥራ... Read more »

አቶ አብዱለጢፍ አህመድ ይባላሉ። ተወልደው ያደጉት ምስራቅ ሀረርጌ ዞን፣ ደደር ወረዳ ነው። እንደማንኛውም የአካባቢው ነዋሪዎች ኑሯቸውን በግብርና ከሚመሩ ቤተሰቦቻቸው በመወለዳቸው ከልጅነታቸው ጀምሮ ሲሠሩና ሲደክሙ ያሳለፉ መሆናቸውን ይናገራሉ። በኋላም እድሜያቸው ከፍ ሲል የዚያድባሬን... Read more »

አዲስ አበባ፡- በዘጠኝ ወራት 2 ነጥብ 6 ሚሊዮን ሰዎች በኦንላይን የንግድ ፈቃድ አገልግሎት መሰጠቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። በዘጠኝ ወራት ከወጪ ንግድ አራት ነጥብ አምስት ቢሊዮን ዶላር መገኘቱም ተገልጿል። የንግድና ቀጣናዊ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) ማዕከላዊ ኮሚቴ እያካሄደ በሚገኘው 2ኛ መደበኛ ስብሰባ አብዲራህማን ማሃዲን ከድርጅቱ ሊቀ መንበርነት አንስቷል። አብዲራህማን ማሃዲ ከድርጅቱ ሊቀመንበርነት ለመነሣታቸው የድርጅቱን አንድነት አደጋ ላይ የሚጥሉ ተግባራትን ማከናወናቸው... Read more »

አዲስ አበባ፡– አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ወደ ራስ ገዝነት የሚያደርገው ሽግግር በእቅዱ መሠረት በተቀመጠው ጊዜ ገደብ የሚጠናቀቅ መሆኑን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) የዩኒቨርሲቲውን የራስ ገዝ... Read more »