
አዲስ አበባ፣ መንግሥት ለሕዝብ ጤና እና ደኅንነት በተሰጠው ልዩ ትኩረት በኢትዮጵያ የትምባሆ አጫሾች ቁጥር እየቀነሰ መምጣቱ ተገለፀ። የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን፣ ከኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፣ ከዓለም የጤና ድርጅትና ሌሎችም አጋር ድርጅቶች ጋር... Read more »

አዲስ አበባ፡- በበጀት ዓመቱ ባለፉት ስምንት ወራት በወርቅ ምርት የተገኘውን እመርታ በሌሎች ማዕድናት በመድገም የዘርፉን የሥራ ዕድል ፈጠራ ማሳደግ እንደሚገባ የኢንዱስትሪና የማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንዱስትሪና የማዕድን... Read more »

ሐረር፡- የጀጎል ቅርስ እድሳት ለ‹‹ሹዋል ኢድ›› በዓል ልዩ ድምቀት እንደሚሰጥ የሐረሪ ክልል ባህል፣ ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ የሐረሪ ክልል ባህል፣ ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አቶ ተወለዳ አብዱሽ፤ የሐረር ከተማን የልማት ሥራዎች እየጎበኙ... Read more »

– አዲሱ የንግድ ፖሊሲ ተወዳዳሪነትን ያሳድጋል አዲስ አበባ:– ዘንድሮ በዓመቱ መጨረሻ የወጪ ንግድ ገቢን ስድስት ቢሊዮን ዶላር ለማድረስ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ እንደሚገኝ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሣሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ። አዲሱ የንግድ... Read more »

– የሥራ ዕድል እያደገ እና እየተስፋፋ መምጣቱን ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ገልጿል አዲስ አበባ፦ በ22ኛ ዓመት ዕድሜ ደረጃ ላይ የደረሰ ወጣት በሥራ ላይ ወይም በትምህርት ገበታ ሊገኝ ሲገባ በወቅታዊ ሁኔታዎች ምክንያት በሥራ ላይ... Read more »

ዜና ትንታኔ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከተለያዩ ሀገራት ወደ አሜሪካ በሚገቡ ምርቶች ላይ የታሪፍ ጭማሪ ማድረጋቸውን አሳውቀዋል። ይህ የፕሬዚዳንቱ ርምጃ ወደ ግዙፍ ዓለም አቀፋዊ የንግድ ጦርነትና የምጣኔ ሀብት ቀውስ እንዳያመራ ተሰግቷል። ማዕቀብ... Read more »

ኢትዮጵያና የአውሮፓ ኅብረት ትብብራቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያና የአውሮፓ ኅብረት ላለፉት 50 ዓመታት የዘለቀውን የሁለትዮሽ ትብብራቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ፡፡ ኢትዮጵያና የአውሮፓ ኅብረት የ240 ሚሊዮን ዩሮ የልማት ድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ... Read more »

አዲስ አበባ ፡- ቀደምት የአፍሪካ መሪዎች እና ታላላቅ አባቶች ለአፍሪካ ነፃነት ታግለው እዚህ ያደረሷትን አፍሪካን ወደፊት ማሻገር የወጣቶች ድርሻ ነው ሲሉ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ የፓን... Read more »

ከ2ሺ በላይ ሰዎች በሞቱበት የማይናማር ርዕደ መሬት ከአደጋው የተረፉ ሰዎችን ለማግኘት ሙከራው ቢቀጥልም ሰዎችን በሕይወት የማግኘት ተስፋው ግን የተመናመነ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ በተለይ ርዕደ መሬቱ ከተነሳ 72 ሰዓታት በማለፉ ተጎጂዎችን በሕይወት የማግኘት ዕድል... Read more »

ዜና ሐተታ ከዛሬ ሰባት ዓመታት በፊት ወጣቶች በሀገራቸው ላይ ሊያይዋቸው የሚፈልጓቸውን ለውጦች ለመንግሥት በተለያዩ መንገዶች ቢያቀርቡም መንግሥት ፈጣን ምላሽ ሊሰጣቸው አልቻለም:: በዚህ የተነሳም የወጣቶቹ የዘመናት ጥያቄዎች ቁጣን አዋልደው በርካቶችን መስዋዕት እንዲሆኑ አድርጓል::... Read more »