
የኦስትሪያው ቻንስለር እና የወቅቱ የአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ሊቀመንበር ሳባስቲያን ኩርዝ ህዳር 27/ 2011 ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ፡፡ በክቡር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በተደረገላቸው ግብዣ መሰረት አገራችንን የሚጎበኙት ቻንስለሩ በሁለትዮሽ እና በቀጠናው... Read more »
በአፍሪካ የጀርመን ኮሚሽነር ጉንተር ኑክ፣ በአፍሪካ ዘመናዊ ቅኝ ግዛትን ለማስቀረትና አፍሪካ አገራት ወደ አውሮፓ የሚያደርጉትን ስደት ለማስቆም የአፍሪካን መሬቶች ለማልማት በአገራቸው ውስጥ መኖር እንዲችሉ እገዛ መደረግ እንዳለበት ሰሞኑን ባቀረቡት ጥናት ላይ ተናግረዋል::... Read more »

አዲስ አበባ፡- የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በሰሜን ሸዋ ዞን ሞረትና ጅሩ ወረዳ ያደረጉት ጉብኝት በወረዳው ህዝብ ካሳደረው ደስታ ባለፈ በመላው የዞኑ ህዝብ ዘንድ ተስፋና መነቃቃትን የፈጠረ መሆኑን የዞኑ አስተዳዳሪ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ... Read more »
ሐዋሳ:- ባለፉት አምስት ዓመታት ብቻ በሁሉም የኢትዮጵያ መግቢያ በሮች 3ነጥብ 737 ቢሊዮን ብር የሚያወጡ እቃዎች በኮንትሮባንድ መንገድ ሊገቡና ሊወጡ ሲሉ መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሕገወጥ የጦር መሳሪያዎችን በስፋት እየገቡ መሆኑንም ጠቅሷል፡፡ የገቢዎች... Read more »
ከዳር ሆኖ ከአንደኛው ጥግ ሌላኛው ጥግ ማየት አይቻልም፡፡ ከዳር ሆኖ ለሚመለከት ሰው፣ መሬት ከሰማይ የተጋጠመ ይመስላል፡፡ ከአንዱ ጫፍ ሌላኛው ጫፍ ለመድረስ ቢያንስ በተሽከርካሪ የአራት ሰዓት ጉዞ ማድረግ ግድ ይላል፡፡ ከደቡባዊ የባሌ ሮቤ... Read more »
መረጃ ለማግኘት መስማት የተሳናቸው ማህበር ስደርስ ማህበሩን የምትመራው እንስት አቀላጥፋ ትናገራለች። እኔም በጸሐፊዋ አማካኝነት እንድገባ ተፈቅዶልኝ እርሷ ዘንድ ስደርስ ጥያቄዎቼን ማቅረብ ጀመርኩ። ግን እኔና እርሷ ለካ እየተደማመጥን አልነበረም። ከዚያም «አስተርጓሚዬ ትምጣ አትድከሚ... Read more »

ባሌሮቤ፦ በአርሶ አደሮች መካከል ፉክክርን የሚያስተናግድ የገበያ ሥርዓት አለመፈጠሩ ከፍተኛ ቅሬታ እየፈጠረ መሆኑ ተገለጸ። በኦሮሚያ ክልል ከህዳር 22 እስከ 23 ቀን 2011ዓ.ም የሚከበረው የአርሶ አደሮች የመስክ ቀን በባሌሮቤ ዞን ሲናና ወረዳ በተከበረበት... Read more »

ጊዜው ከጥቂት ወራት በፊት ነው። ተሾመ አየለ (ባላገሩ) ባቋቋመው ባላገሩ አስጎብኚ ድርጅት አማካኝነት ሰዎችን ይዞ በቱሪስት መኪና እየተጓዘ ነው። ጎብኚዎቹ ደግሞ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያውያን ናቸው። የአገራቸውን ብርቅዬ እንስሳት እና... Read more »

ጎንደር፦ በህግ እና በህክምና ትምህርቶች ላይ የተቀመጠው የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና ውጤታማ መሆኑ ስለታመነበት፤ በሌሎች የትምህርት አይነቶች በፍጥነት ተግባራዊ ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ሰሞኑን በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የመላ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የአካል ጉዳተኞችን ተጠቃሚ ለማድረግ ያለመ ዓለም አቀፍ ዘመቻ በኢትዮጵያ ይፋ ተደረገ፤ ዘመቻው በአገሪቱ ያሉ አካል ጉዳተኞችን ይበልጥ ትኩረት እንዲሰጣቸው ያስችላል ተብሏል። የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ... Read more »