“የእናቶችን ምርቃት የአባቶችን ማትጋት ሰንቀን ጉዞ ጀምረናል”- የጉዞ ዓድዋ አስተባባሪዎች

የእናቶችን ምርቃት የአባቶችን ማትጋት ሰንቀን እንዲሁም የኢትዮጵያን ህዝቦች ፍቅር ተማምነን ጉዞ ዓድዋን ጀምረናል ሲሉ የዘንድሮው የጉዞ ዓድዋ አስተባባሪዎች ተናገሩ።   በዚህ ዓመት ለስድስተኛ ጊዜ በሚደረገው የዓድዋ የእግር ጉዞ ከዓመታት በፊት በአምስት በጎ... Read more »

በሻማ ፋብሪካ በተነሳ ቃጠሎ ከ11 ሚሊዮን ብር በላይ ንብረት ወደመ

በቡራዩ ልዩ ስሙ ከታ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የኢንተማ ትሬዲንግ ንብረት በሆነ የሻማ ፋብሪካ ላይ በደረሰ ቃጠሎ ከ11 ሚሊዮን ብር በላይ የተገመተ ንብረት መውደሙን የአዲስ አበባ ድንገተኛና እሳት አደጋዎች መከላከይ ባለስልጣን ከፍተኛ የህዝብ... Read more »

የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የምርጫ ውጤት እያወዛገበ ነው

በተፈጥሮ ሀብቷ ትታወቃለች፡፡ በአልማዝ፣ ወርቅ፣ ታንታለም፣ እና በመሳሰሉት የከበሩ ማዕድናት ባለጸጋ ናት፡፡ በአሁኑ ወቅት ለስማርት የሞባይል ቀፎዎች እና ለኤሌክትሪክ መኪናዎች በግብዓትነት የሚያገለግሉ ወሳኝ ማዕድኖች በስፋት ይገኙባታል፡፡ ለዓለም ገበያ ከሚቀርበው የኮባልት ማዕድን ሁለት... Read more »

ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ለትምህርት ቤት ግንባታ የመሰረት ድንጋይ አኖሩ፡-

ቀዳማዊት እመቤቷ ትናንት በሽሬ እንዳስላሴ ከተማ ለሚገነባው ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ ላይ ቀዳማዊት እመቤቷ እንደተናገሩት ፣የሚገነባው ትምህርት ቤት በተለያዩ ክልሎች ከሚገነቡት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አንዱ ነው።ለትምህርት ቤቱ... Read more »

የኦሮሚያ አርብቶ አደሮች ቀን በቦረና ዞን በያቤሎ ሊከበር ነው

አዲስ አበባ፡- የኦሮሚያ አርብቶ አደሮች በዓል ከመጪው ጥር 11 እስከ ጥር 13 ቀን 2011ዓ.ም በቦረና ዞን ያቤሎ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር የክልሉ አርብቶ አደር አካባቢ ልማት ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አቶ ሊበን... Read more »

የአይበቃምና ይበቃል ውዝግብ

ቦታው ለመልሶ ልማት በሚል በቆርቆሮ ታጥሮ ለግል ባለሀብቶች የተሰጠ ቢሆንም፣ አንድም የልማት እንቅስቃሴ ሳይታይበት በፍርስራሽ ተሞልቶ፣ ዳዋ ለብሶ፣ የመጸዳጃ እና የቆሻሻ መጠያ ስፍራ ሆኖ ኖሯል፡፡ ካዛንቺስ ኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል ፊት ለፊት የሚገኘው... Read more »

ለወጪ ንግዱ መበረታታት እሴት መጨመርና ኮንትሮባንድን መቆጣጠር  ያስፈልጋል

አዲስ አበባ፡- በግብርና ምርቶች ላይ እሴት መጨመርና የኮንትሮባንድ ንግድን በጥብቅ መቆጣጠር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተዳከመ የመጣውን የወጪ ንግድ ዳግም እንዲያንሰራራ እንደሚያደርግ ተጠቆመ፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ባለሙያ ረዳት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ደኑ... Read more »

« መንግሥት ተልዕኳቸውን በአግባቡ የማይወጡ ዲፕሎማቶችን አይታገስም»- ዶክተር ዓብይ አህመድ

አዲስ አበባ (ኢዜአ)፡- መንግሥት ተልዕኳቸውን በአግባቡ የማይወጡ ዲፕሎማቶችን ከዚህ በኋላ እንደማይታገስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት «ዓለም አቀፍ አዝማሚያዎችና የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ» በሚል ርዕስ በኢትዮጵያ ሚሲዮኖችና በውጭ... Read more »

«የትውልዶች አገናኝ ድልድይ እንዳይሰበር የማድረግ ኃላፊነት የአገር ሽማግሌዎች ነው»- ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል

አዲስ አበባ፡-  የአገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች  ወቅታዊ ችግሮችን ከማርገብ ባለፈ ለዘላቂ ሰላምና የአገር ግንባታ ሚናቸውን መወጣት እንዳለባቸው የሰላም ሚኒስቴር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል አስታወቁ። አገር ግንባታ በትውልድ ቅብብሎሽ የሚካሄድ ሂደት እንደመሆኑ ትውልድ በመጣና... Read more »

 የቀድሞ የሜቴክ ኃላፊዎች ከመርከቦች ግዢ ጋር በተያያዘ ተከሰሱ

@ አቶ ኢሳያስ ዳኘው በዋስትና እንዲለቀቁ ተፈቀደ አዲስ አበባ፡- ሜጄር ጄኔራል ክንፈ ዳኘውን ጨምሮ 12 የቀድሞ ሜቴክ ከፍተኛ ኃላፊዎችና ሁለት ግለሰቦች ከመርከቦች ግዢ፣ጥገናና አስተዳደር ጋር ተያይዞ ትናንት በፌዴራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት 15ኛ... Read more »