የታክስ ገቢ ማነቃቂያና ማሳደጊያ ዘመቻ በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፡- ሀገር አቀፍ የታክስ ገቢ ማነቃቂያና ማሳደጊያ ዘመቻ በይፋ መጀመሩን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ዘመቻው የመገናኛ ብዙሃንን በማሳተፍ ግብር የመክፈል ባህልን ለማሳደግ ቁልፍ ሚና እንደሚኖረው ተገልጿል፡፡ ‹‹ሚዲያና ገቢ›› በሚል ርዕስ ከመገናኛ ብዙሃን... Read more »

የአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ትርፍ መቀነስ አሳሳቢ ሆኗል

አዲስ አበባ፡- የአብዛኛዎቹ የአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ትርፍ ከሚጠበቀው በታች መሆኑ እንዳሳሰበው የአማራ ክልል የልማት ድርጅቶች ድጋፍና ክትትል ባለስልጣን አስታወቀ። የአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ድጋፍና ክትትል ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ... Read more »

የግዥ ፍላጎታቸውን ያላቀረቡ ተቋማት ግዥ አይፈፀምላቸውም ተባለ

አዲስ አበባ፦ የግዥ ፍላጎታቸውን ዝርዝር በወቅቱ ያላቀረቡ የመንግሥት ተቋማት ግዥ እንደማይፈፀምላቸው ተገለጸ። የፌዴራል የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ይገዙ ዳባ በግዥና ንብረት ማስወገድ ባሉ ችግሮች ዙሪያ ትናንት ከሚመለከታቸው አካላት... Read more »

አርቲስት አምለሰት ለ200 ሴት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ሰጠች

አዲስ አበባ፡-አርቲስት አምለሰት ሙጬ የኢኮኖሚ ችግር ላለባቸው 200 የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሴት ተማሪዎች የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ሰጠች፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሴቶች ህጻናትና ጉዳይ ቢሮ አዳራሽ በተደረገው ርክክብ ላይ አርቲስት አምለሰት እንዳለችው፣... Read more »

ህብረት ሥራ ማህበራት የኅብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማርካት እየሰሩ ነው

አዳማ፤ ህብረት ሥራ ማህበራት ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለኅብረተሰቡ በማቅረብ ለፍትሀዊ ተጠቃሚነት እየሰሩ መሆኑን የፌዴራል ህብረት ሥራ ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው የማህበራቱንና ኢንዱስትሪ ግብዓት ትስስርን አስመልክቶ በአዳማ ሪፍት ቫሊ ሆቴል ትናንት በተካሄደው የውይይት ላይ... Read more »

ምክርቤቱ በኢትዮጵያ መንግስትና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት አፀደቀ

የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ለልማት ፖሊሲ ፋይናንስ ማስፈፀሚያ በኢትዮጵያ መንግስትና በአለምአቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ረቂቅ አዋጅ መርምሮ አፀደቀ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው በአንድ ተቃውሞና አንድ ድምፀ ተአቅቦ በአብላጫ... Read more »

መቀሌን ጽዱ፣ ውብና ለቱሪዝም ምቹ ለማድረግ እየተሰራ ነው፡-የከተማው ከንቲባ

የህዝብ ንቅናቄ በመፍጠር የመቀሌን ከተማ ጽዱ፣ ውብና ለቱሪዝም ምቹ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የከተማዋ ከንቲባ ኢንጂነር አርአያ ግርማይ አስታወቁ፡፡ በመቀሌ ከተማ ከ300 በላይ የሚሆኑ “የጽዱ መቀሌ ፎረም አባላት” ውይይት ትላንት ተካሂዷል፡፡ የከተማው ከንቲባ... Read more »

የመንግሥታቱ ድርጅት ተሐድሶ ራዕይ እና የመንግሥታት ተጻራሪ ፍላጎቶች

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት/ተ.መ.ድ/ በጥቅምት 1945 /እ.አ.አ./ የተመሰረተ የምድራችን ግዙፉ ሁሉን አቀፍ ድርጅት ነው፡፡ ተ.መ.ድ ዋና መቀመጫውን በዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ ኒዎርክ ሲቲ በማድረግ 193 አባል ሀገራትን አቅፎ ለ72 ዓመታት ያህል የተንቀሳቀሰ ድርጅት... Read more »

የአብዴፓ 7ኛ ድርጅታዊ ጉባዔ የፕሬዚዲየም አባላቱን መረጠ

የአፋር ብሄራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /አብዴፓ/ 7ኛ ድርጅታዊ ጉባዔ 7 የፕሬዚዲየም አባላቱን መረጠ። ጉባዔው፦ አምባሳደር ሀሰን አብዱልቃድር- ሰብሳቢ ኢንጂነር አይሻ መሃመድን- ምክትል ሰብሳቢ አድርጎ መርጧል። በተጨማሪም፦አሊ ሁሴን ወኢሳ፣ አወል አርባህ፣ ዘሃራ ሁመት፣ አባሂና... Read more »

አቶ ተፈራ መኮንን የአፍሪካ ሲቪል አቭየሽን ዋና ጸሀፊ በመሆን ተመረጡ

ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ ሲቪል አቭየሽን ባለስልጣን ዳይሬክቶሬት ጄኔራል የነበሩት አቶ ተፈራ መኮንን የአፍሪካ ሲቪል አቭየሽን ዋና ጸሀፊ በመሆን ተመረጡ፡፡ ድርጅቱን ለመምራት አገራችን ያቀረበችው ዕጩ መመረጡ ለቀጠናው የሚኖረው ፋይዳ ቀላል አይሆንም፡፡ ድርጅቱ ትናንት... Read more »