– በ25 ተማሪዎች ላይ የዲስፕሊን እርምጃ ወስዷል፤ – 14 የስታፍ አባላትንም ለይቶ ለዲስፕሊን የማቅረብ ሂደት ጀምሯል፤ አዲስ አበባ፡- የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በዳግም ቅበላ ተማሪዎቹን ማስተማር መጀመሩን ገለጸ፡፡ ተማሪዎች ትምህርታቸውን እንዳይማሩ በማድረጉ... Read more »
– ጉዳዩ ውስብስብ በመሆኑ የማጣራቱን ሂደት በትዕግሥት መጠበቅ ያስፈልጋል አዲስ አበባ፣ ከዓመታት በፊት በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ተይዘው የጠፉ ሰዎች ቤተሰቦች እስከአሁን ያሉበትን ሁኔታና አድራሻቸውን ማወቅ ባለመቻላቸው መንግሥት ቁርጥ ያለ ምላሽ እንዲሰጣቸው ጠየቁ፡፡... Read more »
አዲስ አበባ፡- የሐረሪ ክልል ህገ መንግሥት ላይ ጥያቄ ከተነሳ የራሱ የሆነ ሂደት ስላለው ሂደቱን ጠብቆ ሊሻሻል እንደሚችል የሐረሪ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ጠቆሙ፡፡ የሐረሪ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲ በድሪ በተለይ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በቅርቡ ያደረገውን የንግድ ቤቶች ኪራይ ዋጋ ተከትሎ የተነሱ ቅሬታዎችን ለመፍታት የወሰደው እርምጃ እንደተጠበቀ ሆኖ፤ አሁንም ከደንበኞች የሚቀርቡ ጥያቄዎችን በመመርመር በድጋሚ ሦስት ማሻሻያዎችን ማድረጉን ገለጸ፡፡ ኮርፖሬሽኑ ለአዲስ ዘመን... Read more »
ኢትዮጵያ መላው ጥቁር ሕዝቦች ለነፃነትና እኩልነት የሚያደርጉትን ትግል ከፊት ሆና መርታለች፡፡ የአፍሪካ ሕብረት መቀመጫ አዲስ አበባ የሆነውም ሀገሪቱ የአፍሪካውያን የነፃነትና እኩልነት ትግል ፊት አውራሪ በመሆኗ ነው፡፡ ይህ ደግሞ የኢትዮጵያን ነፃነትና ሉዓላዊነት... Read more »
– ለውጥ ያመጣው የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው! – ሠራዊቱ በነበረው ሁኔታ ሙሉ በሙሉ ረክቶ የሚኖር ሠራዊት አልነበረም – የሀገሪቱን ሕዝብ እንዲመስል የማመጣጠን ሥራዎች እየተሠሩ ነው አዲስ አበባ፣ አሁን በኢትዮጵያ የመጣውን ለውጥ ያመጣው የኢትዮጵያ... Read more »
አዳማ፡- ጠንካራ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ባይኖር ኖሮ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በሚነሱ አለመረጋጋትና ግጭቶች ኢትዮጵያ የመፈራረስ ዕጣ ይገጥማት እንደነበር የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ ገለጹ።፡ 7ኛውን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ሠራዊት... Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 እሪ በከንቱ በተባለው ስፍራ በላስቲክ መጠለያ ይኖሩ የነበሩና ቦታው ለልማት ሲፈለግ እንዲለቁ የተደረጉ ግለሰቦች ያነሱትን ቅሬታና አቤቱታ አዳምጦ መልስ መስጠቱን ክፍለ ከተማው አስታወቀ፡፡ የክፍለ... Read more »
አውዳሚው የኒውክለር የጦር መሳሪያ ምርት ለልዕለ ኃያል አገራት የባላንጣነት ፍጥጫ ዋነኛ መንስኤ መሆን የጀመረው ከሰባት አስርት ዓመታት በፊት ነው። በመሳሪያው ስጋት በአይነ ቁራኛ ለመተያየት፥ በስጋትና ባለመተማማን ለመታጃብ የተገደዱ አገራት በተለይ ከቀዝቃዛው ጦርነት... Read more »
አዲስ አበባ፡- (ኤፍ.ቢ.ሲ)፡- አፍሪካውያን ተንከባካቢ ለሌላቸው ህፃናትና አረጋውያን ትኩረት ሰጥተው ሊሠሩ እንደሚገባ ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ገለጹ። የአፍሪካ ቀዳማዊት እመቤቶች ጉባኤ ትናንት በአዲስ አበባ በተካሄደበት ወቅት ንግግር ያደረጉት ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ... Read more »