አዲስ አበባ፡- አዲስ አበባ 123ኛውን የአድዋ ድል በዓል በስነ ጹሁፍ፣በእግር ጉዞ፣በፌስቲቫልና ግብር በማብላት በደማቅ ሥነ ሥርዓቶች ልታከብር መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ። ከተማ አስተዳደሩ የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ረዳት ፕሮፌሰር ነብዩ ባዬ ትናንት... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ባለፉት ስድስት ወራት ለ2 ሺ 360 የአዲስ፣ ማስፋፊያና ልዩ ልዩ ፕሮጀክቶች ለሚሰማሩ የውጭ ባለሀብቶች ፍቃድ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ መኮንን ኃይሉ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ... Read more »
አዳማ፡- ‹‹አመራርነት ወንበር ይዞ መቀመጥ ብቻ መሆን የለበትም፤ በሥራ መታየት አለበት››ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አስታወቁ። በአመራር ክፍተት በክልሉ ከዚህ ቀደም የተፈጠሩ ስህተቶች እንዳይደገሙ አመራሩ ለተሻለ ሥራ መንቀሳቀስ እንዳለበት አሳስበዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በጋምቤላ ክልል በሚገኙ አምስት የስደተኞች ካምፕ ውስጥ ‹‹የጦር መሳሪያ የታጠቁ ስደተኞች አሉ›› የሚል መረጃ እንዳለ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ኡሙድ ኡጁሉ ከአዲስ ዘመን ጋር በአደረጉት ቃለ ምልልስ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥና በግጭት ምክንያት የተረጂዎች ቁጥር ስምንት ሚሊዮን መድረሱን ብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። ምክትል ኮሚሽነር ዳመነ ዳሮታ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት በ2011 ዓ.ም ታህሳስ ወር... Read more »
አዲስ አበባ፦ የገቢዎች ሚኒስቴር ህግ የማስከበር ስራውን አጠናክሮ በመቀጠል በታክስ ማጭበርበርና ስወራ የተሰማሩ 135 ድርጅቶችን በመለየት እርምጃ እየወሰደ መሆኑን አስታወቀ። በታክስ ማጭበርበርና ስወራውም 14 ቢሊዮን ብር ገቢ ሳይሆን ቀርቷል። ሚኒስትሯ ወይዘሮ አዳነች... Read more »
አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ 75 በመቶ የስንዴ አቅርቦትን ከአገር ውስጥ ስታሟላ ቀሪውን 25 በመቶ በውጭ ምንዛሬ ትገዛለች። በቅርቡ 400 ሺ ሜትሪክ ቶን ስንዴ በ3.5 ቢሊዮን ብር ግዢ ልትፈፅም እንደሆነ ከኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን... Read more »
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ሰብሳቢነት ዛሬ የካቲት 20 ቀን 2011 ዓ.ም በጅቡቲ የተካሄደው 46ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የሚኒስትሮች ካውንስል ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቋል።በስብሳባው... Read more »
የኢትዮጵያ የምግብ፣ የመድሃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደር ቁጥጥር ባለስልጣን፤ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች ቀልጣፋና ግልጽ ለማድረግ የሚያግዘው ኢንፎርሜሽ ቴክኖሎጂን መጠቀም መጀመሩን ገለጸ። የጤናጥበቃ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር አሚር አማን ዛሬ የካቲት 20 ቀን 2011 የባለስልጣኑን አገልግሎቶች... Read more »
በአምቦ ከተማ ባለፍት ስድስት ወራተ 26 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ጥያቄ እንዳቀረቡ የከተማዋ ኢንቨስትመንት ጽፈት ቤት ገለጸ። ጽፈት ቤት ኃላፊ አቶ ታሪኩ ቱራ ለአዲስ ዘመን እንደተናገሩት፤ በአምቦ ከተማ ከቀድሞው ጊዜ በተለየ ሁኔታ በስድስት ወራት... Read more »