አዲስ አበባ፡-ወጣቱ የአድዋ ድል ለአገ ራዊ አንድነት የማያልቅ ስንቅ መሆኑን በመገንዘብ የአባቶቹን ለአገራዊ አንድነት በጋራ የመቆም እሴትን ጠብቆ መራመድ እንዳለበት ምሁራን ገለጹ፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ዋና ዳይሬክተርና የታሪክ... Read more »
– የእጅ ጥበብ ባለሙያዎችም ድርሻቸውን ተወጥተዋል አዲስ አበባ:- በአድዋ ጦርነት ወቅት ከተጓዙ ከ20 ሺ እስከ 30 ሺ የሚጠጉ ከተዋጊው ጀርባ የነበሩ ሰዎች አብዛኛዎቹ ስንቅ አቅራቢ ሴቶች መሆናቸው የታሪክ ተመራማሪዎች ተናገሩ። የዓድዋ ጦርነት... Read more »
አዲስ አበባ፤- ነፃ የትምህርት እድል በሚል በህገወጥ ደላሎች የተጭበረበሩ እና በአደንዛዥ እጽ ዝውውር መረብ ሰለባ የሆኑ 47 ኢትዮጵያውያን በቻይና ለእስር እና እንግልት እየተዳረጉ በመሆኑ ህብረተሰቡ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።... Read more »
አዲስ አበባ፡- ጀግኖች ኢትዮጵያዊያን ደማቸውን አፍሰው የገነቧትን አገር የቀደመ ዝና እና ገናናነት ለማስመለስ መንግስትና ምሁራን እርስ በርስ ከመወቃቀስ ወጥተው በጥምረት ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ አዲስ ዘመን ያነጋገራቸው የታሪክ ምሁራን እንደገለፁት፤ ኢትዮጵያውያን በተለይም በአድዋ... Read more »
ማይጨው፦ በ1928 ዓ.ም በተደረገው የጣልያን ወረራ ለአገራቸው ሰማዕት የሆኑ ጀግኖች አጽማቸው ተገቢውን ትኩረት እንዳላገኘ ተገለጸ። የማይጨው የደብረ ሰማዕት ቅዱስ ሚካኤል ደብር አገልጋይ ሊቀ ትጉሃነ ረዳኢ እንደገለጹት፤ መንግሥት ትኩረት ስላልሰጠው የሰማዕታቱን አጽም አሰባስቦ... Read more »
የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ ፍኖተ ሰላም የሚገኘው ኃይሉ ዓለሙ ኮሌጅ የእውቅና ፈቃድ ባልተሰጠበት በፋይናንስና አካውንቲንግ የትምህርት መስክ በዲግሪ መርሃ ግብር መዝግቦ ሲያስተምር በመገኘቱ ተማሪዎቹን እንዲያሰናብት ውሳኔ ማስተላለፉን ገለጸ። ኮሌጁ ፍኖተ... Read more »
ኢትዮጵያ ከሶስት አመት ብኋላ እአአ በ2021 የተፈጥሮ ጋዝ ወደ ውጪ መላክ እንደምትጀምር በማዕድንና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር የነዳጅ ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ አስታወቁ ።የተፈጥሮ ጋዙ በዓመት እስከ አንድ ቢለዮን የአሜሪካ ዶላር ያስገኛል ተብሎ እንደሚጠበቅም... Read more »
የአሜሪካ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕና የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ዩን በኒውክለር ምክንያት የገቡበትን ፍጥጫ አስመልክቶ ሁለተኛውን ዙር ውይይት በቬትናም ዋና ከተማ ሀኖይ በፈረንጆቹ አቆጣጠር የካቲት 27 እና 28 2019 ያካሄዱ ቢሆንም፤ ትናንት... Read more »
የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም ኢትዮጵያ በኢጣሊያ ላይ የተቀዳጀችው የዓድዋ ድል እስከ ዛሬ ድረስ የበርካታ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃንን ትኩረት የሳበ ጉዳይ ሆኖ ዘልቋል፡፡ መገናኛ ብዙኃኑ ድሉ የተገኘበትን መንገድና ለኢትዮጵያ የነበረውን ፋይዳ... Read more »
በቻይና አደንዛዥ ዕፅ ዝውውር ላይ መሰማራት በእድሜ ልክ ወይም በሞት ቅጣት ያስቀጣል፡፡ 47 ኢትዮጵያውያን በአደንዛዥ ዕፅና ጫት ዝውውር ወንጀል በቻይና በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አቶ ነብያት... Read more »