ሰባት ትውልዶች የኖሩበት የ‹‹ጫንጫ›› ዋሻ

ሲያደብር፡- በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሲያደብርና ዋዩ ወረዳ የጋሹ አምባ ቀበሌ የሚገኘው የጫንጫ ዋሻ ሰባት ትውልዶች ኖረውበታል። አሁን እያስተዳደሩት የሚገኙት አቶ አጥናፉ በቀለ ይባላሉ። የ78 አዛውንቱ አቶ አጥናፉ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ... Read more »

ደብረ ብረሃን ከተማ በኢንቨስትመንት ከእቅድ በላይ 345 በመቶ ብልጫ አሳክታለች

ደብረ ብረሃን፡- በደብረ ብርሃን ከተማ በ2011 ዓ.ም ሁለት ቢሊዮን ብር ካፒታል ኢንቨስትመንት ለመሳብ ቢታቀድም በሰባት ወራት ብቻ ከእቅዱ በ345 በመቶ የበለጠ ኢንቨስትመንት መገኘቱን የከተማዋ አስተዳደር አስታወቀ። የደብረ ብርሃን ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ... Read more »

ለህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ መቀዛቀዝ መንግስት ድርሻ ነበረው ተባለ

አዲስ አበባ፡- መንግስት በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ዙሪያ ተጨባጭ፣ አግባብነት ያላቸው መረጃዎችን በወቅቱ ባለመስጠቱ የህዝባዊ ተሳትፎው እንዲቀዛቀዝ በማድረግ ረገድ ትልቅ ድርሻ እንደነበረው ተገለጸ። አዲስ ዘመን ያነጋገራቸው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ አስተባበሪ... Read more »

የኢትዮጵያ እና ህንድ ንግድ ሚዛኑን የጠበቀ አይደለም ተባለ

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ እና ህንድ ዘመናትን ያስቆጠረ የሁለትዮሽ ወዳጅነት ያስቆጠረ ቢሆንም በንግድ ሚዛንና ተጠቃሚነት በእጅጉ ለህንድ የሚያዳላ መሆኑ ተገለፀ። ሦስተኛው የሰሜን፣ ምስራቅ አፍሪካ እና ህንድ ጉባኤ ትናንት በአዲስ አበባ በተጀመረበት ወቅት የውጭ... Read more »

414 ምሩቃን ከጎዳና ወደ ማገገሚያ ካምፕ ገብተዋል

አንድ የ2ኛ እና 13 የመጀመሪያ ዲግሪ ምሩቃን ይገኙበታል  አዲስ አበባ፦ በከተማዋ በሚገኙ ስምንት ካምፖች የማገገሚያ እንክብካቤ እየተደረገላቸው ከሚገኙት 3 ሺ 147 የጎዳና ተዳዳሪዎች መካከል 414ቱ በተለያዩ የትምህርት መስኮች የተመረቁ የአዲስ አበባ ሠራተኛና... Read more »

«ዩኒቨርሲቲው ያለአግባብ ግንባታውን አቋርጬ እንድወጣ በማድረጉ ለኪሳራና ህመም ዳርጎኛል»- አቶ ከተማ ኢቲቻ

«ኮንትራክተሩ በራሱ ፈቃድ ነው ጥሎ የወጣው» የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ጫላ ዋታ አዲስ አበባ፡- የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ያለአግባብ ግንባታ አቋርጬ እንድወጣ በማድረጉ ለኪሳራና ህመም ዳርጎኛል ሲሉ ግንባታውን ያካሂዱ የነበሩ ኮንትራክተር አቶ... Read more »

“አፍሪካ በበሽታ ምክንያት በየዓመቱ ሁለት ነጥብ አራት ትሪሊዮን ዶላር ታጣለች” – የዓለም ጤና ድርጅት

የዓለም ጤና ድርጅት በኬፕ ቨርዴ እያካሄደ ባለው ሁለተኛው የአፍሪካ የጤና ፎረም ላይ ባወጣው ሪፖርት አፍሪካ በበሽታ ምክንያት በየዓመቱ 2 ነጥብ 4 ትሪሊየን ዶላር እንደምታጣ ገልጿል፡፡ የኦል አፍሪካን ዘገባ እንደሚያመለክተው እ.አ.አ. በ2015 በ... Read more »

ፌስቡክ የጽንፈኝነት አመለካከት ያላቸውን ሊያግድ ነው

የፌስቡክ ድርጅት የነጮችን ብሔርተኝነትና መለያየትን የሚያሞግሱና የሚደግፉ ፅሑፎችን ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ከፌስቡክና ከኢንስታግራም ገፆች እንደሚያግድ አሳወቀ።  ትልቁ የማህበራዊ ሚዲያ ፌስቡክ በኒውዝላንድ የተፈጸመውን ድርጊት በማውገዝ የሽብርተኝነትና የጽንፈኝነት ይዘት ያላቸውን ይዘቶች ከድህረገፁ ላይ ለመለየትና... Read more »

የንግድ ሥርዓቱ በውድድር ላይ የተመሰረተ እንዲሆን እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ:- የንግድ ሥርዓቱ በውድድር ላይ የተመሰረተና የዘርፉ አንቀሳቃሾችም በተጠያቂነት መንፈስ እንዲሠሩ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን የንግድ ውድድርና ሸማቾችች ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ። ባለሥልጣኑ ትናንት ለሸማቹና ለንግዱ ማኅበረሰብ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና በሰጠበት ወቅት ዋና... Read more »

ስድስት የፖለቲካ ፓርቲዎች መጣመራቸውን አስታወቁ

አዲስ አበባ፡- ስደስት የፖለቲካ ፓርቲዎች በየደረጃው በመዋቅራቸው በመወሰንና ለመርጫ ቦርድ በማሳወቅ በየግላቸው የነበራቸውን እንቅስቃሴ በማቆም ስም፣ አርማና አመራሮቻቸውን በማክሰም በጋራ ለመሥራት መስማማታቸውን በጋራ ከሚመሰረተው አዲስ አገራዊ ፓርቲ መሥራች ግብረ ኃይል የተሰጠው መግለጫ... Read more »