የጥቅምት 2011ዓ.ም አበይት ክንውኖች •ጥቅምት 1 ቀን 2011 ዓ.ም፡- የጣሊያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ። በዚህ ወቅትም በኢንቨስትመንት፣ በንግድ፣ ፕሮጀክቶችን በፋይናንስ በማጠናከር እንዲሁም በአፍሪካ ቀንድ ሰላምን ለማጠናከር... Read more »
አዲስ አበባ፡- በቀጣይ ጊዜያት በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የነበረውን ህዝባዊ ድጋፍና አመኔታ ለመመለስ የሚያስችሉ ተግባራት እንደሚከናወኑ የፕሮጀክቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ክፍሎ ሆሮ ተናገሩ። ኢንጂነር ክፍሌ፣ የፕሮጀክቱን ስምንተኛ ዓመት አስመልክቶ ከአዲስ... Read more »
የግንባታው የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠበት እለት – መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም፤ • የግንባታው ስፍራ፡- በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ጉባ ወረዳ፤ • የዋናው ግድብ ከፍታ – 145 ሜትር • የዋናው ግድብ ርዝመት... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአዋሽ አርባ ዱለቻ መንገድ ግንባታ ከታቀደው ጊዜ በላይ መጓተቱን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ገለፀ፡፡ በምክር ቤቱ የግብርና፣ አርብቶ አደርና አካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰሞኑን የመስክ ምልከታ ካደረገባቸው ቦታዎች የአዋሽ... Read more »
ደንዲ፡- ደንዲ ወረዳ የሚገኙ ቅርሶችን ጉዳዩ የሚመለከተው አካል ትኩረት ሰጥቶ ባለመንከባከቡና ለችግሮች መፍትሄ ባለመሰጠቱ ቅርሶቹ ለከባድ አደጋ እየተጋለጡ መሆኑን የወረዳው ነዋሪዎችና አባገዳዎች ገለፁ። የሬንቦ የመኪና ኪራይና አስጎብኝ ድርጅት ሥራ አስኪያጅና የአካባቢው ተወላጅ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የታላቁ ህዳሴ ግድብን ወቅታዊ አቋም የሚቃኝ ግምገማ በጠቅላይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት ተደረገ፡፡ ግምገማው የተካሄደው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተገኙበት ነው፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት... Read more »
መስከረም 2011 ከመስከረም 1 እስከ መስከረም 30 ምን ምን ክስተቶችን አሳለፍን። * በዚህ ወር ውስጥ የኦነግ አመራሮች ወደ አገር ውስጥ መግባታቸው አንዱ ነው። በአገር ውስጥ ገብተው ሠላማዊ ትግል እንዲያደርጉና ለአገራቸው የዲሞክራሲ መጎልበት... Read more »
አዲስ አበባ፡- ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በአዲስ የመነቃቃት መንፈስ ድጋፉን በማጠናከር ለውጤት ማብቃት እንደሚገባ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ገለጹ። የከተማው አንዳንድ ነዋሪዎች በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደተናገሩት የኢትዮጵያውያን የአንድነት መገለጫ ለሆነው ለታላቁ የኢትዮጵያ... Read more »
አዲስ አበባ፡- አዲሱ የለውጥ አመራር በአንድ ዓመት ጉዞው በኢኮኖሚው ዙሪያ በርካታ መፍትሔ ሰጪ ሥራዎችን መሥራቱ እና ከዚሁ ጥንካሬው ጋር ተያይዞም ችግሮችን ያስተናገደ እንደነበር የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች ገለጹ። የማክሮ ኢኮኖሚ ከፍተኛ ባለሙያው ዶክተር... Read more »
በመዲናችን የሚገኙ ወጣቶች ናቸው፤ አፍላ በሚባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ይገኛሉ። ቀን፣ ሰዓትና ቦታ ሳይመርጡ የቤት ውስጥ ተረፈ ምርቶችን (ቆሻሻ) ከያለበት ይሰበስባሉ። በተለይ የውሃ መያዣ ፕላስቲኮችን ከየቱቦ፣ ወንዞች፣ መንገዶች… ከወዳደቁበት ቦታ አጠረቃቅመው ጥቅም... Read more »