የወሰን ማስከበር ችግር ለፕሮጀክት መጓተት መንስኤ ሆኗል

 አዲስ አበባ ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች  ባለስልጣን በተቋራጮች ከሚያስገነባቸው የመንገድ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ የሆነው የአያት ኮንዶሚንየም -አራብሳ ኮንዶሚንየም መግቢያ የመንገድ ፕሮጀክት በወሰን ማስከበር ችግር ምክንያት ፕሮጀክቱ መጓተቱ ተነገረ ፡፡ የመንገድ ፕሮጀክቱ... Read more »

የኮሙኒኬሽኑን ዘርፍ የሚቆጣጠር ባለስልጣን ሊቋቋም ነው

 አዲስ አበባ፡- የኮሙኒኬሽንን ዘርፍ የሚቆጣጠር ጠንካራ ተቋም በባለስልጣን ደረጃ ሊቋቋም እንደሆነ በየኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር ጌታሁን መኩሪያ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሀብትና ረቂቅ አዋጅ ላይ በተዘጋጀው የህዝብ... Read more »

የፌዴራል ፍርድ ቤቶች አዋጅን ለማሻሻል ረቂቅ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፡- በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ስር የተቋቋመው የዳኝነት ሥርዓት ማሻሻያ ጉባዔ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች አዋጅን ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ ያዘጋጀ ሲሆን፣ አዋጁ ሲፀድቅ ወደ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሚመጡ ጉዳዮችን ለመቀነስ እንደሚረዳ ተጠቁሟል።... Read more »

ማኅበሩ የመንገድ ላይ ልመናን ለማስቀረት ከባንኮች ጋር መሥራት ጀምሯል

የኩላሊት ህመምተኞች በጎ አድራጎት ማኅበር ለኩላሊት እጥበት ገንዘብ እየተቸገሩ ያሉ ወገኖችን ለማገዝና የመንገድ ላይ ልመናን ለማስቀረት ከባንኮች ጋር መሥራት መጀመሩን አስታወቀ። የማኅበሩ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ሰለሞን አሰፋ እንደገለጹት፤ የመንገድ ላይ ልመናን... Read more »

የፕሬስ ቀን በፕሬስ ሰዎች

 የፕሬስ ነጻነት ከማሰብ ነጻነት የሚጀምር ነው። ይህም እያንዳንዱ ዜጋ የፈለገውን በነጻነት የማሰብና የመናገር መብት አለው ከሚለው ይመነጫል። በዴሞክራሲያዊ ስርዓት ሕዝቦች በተወካዮቻቸው በኩል ራሳቸውን ያስተዳድራሉና፤ ተወካዮቻቸውን ለመምረጥ ምን እየተከናወነ እንዳለና የተወከለው መንግሥት ምን... Read more »

ባለሥልጣኑ ለጌዲዮ ተፈናቃዮች የ1ነጥብ5 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

 አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለሥልጣን ሠራተኞች ለጌዲዮ ተፈናቃዮች ያሰባሰቡትን የ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ድጋፍ በመርካቶ ቁጥር አንድ ጽህፈት ቤት አስረከቡ፡፡ በገቢዎች ባለሥልጣን የመርካቶ ቁጥር 1 ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት... Read more »

የኦሮሞና አማራ ህዝቦች የአንድነትና ወንድማማችነት መድረክ ዛሬ በአምቦ ይካሄዳል

 – ለአማራ ክልል ልዑካን በቡራዩ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል  «ከኦሮሚያ ተነስተን የሁለት ወንድማማች ህዝቦችን ፍቅርና አንድነት ለማጠናከር ወደ ውቢቷ ባህርዳር ስንመጣ የአማራ ክልል ህዝቦች ከዓባይ ድልድይ ጀምሮ እስከ ባህርዳር ድረስ ስላደረጋችሁልን ወንድማዊና ልባዊ... Read more »

አርሶአደሩ አድልቦ ከብት ቢያቀርብም የገበያው ሁኔታ እየፈተነው መሆኑ ተገለጸ

 ሞረትና ጅሩ ወረዳ ፡- በሰሜን ሸዋ ዞን ሞረትና ጅሩ ወረዳ ያሉ አርሶአደሮች በከብት ማደለቡና ለገበያ ማቅረቡ ላይ የተሸለ ተግባር ቢከውኑም የገበያው ሁኔታ የተመቻቸ ባለመሆኑ ትርፋማ መሆን እንዳልቻሉ ተገለጸ፡፡ የወረዳው የእንሰሳት ሀብት ልማት... Read more »

ኤጀንሲው በዘጠኝ ወራት መሰብሰብ ካቀደው የ24 ሚሊዮን ብር ጉድለት አሳይቷል

አዲስ አበባ፡- ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከሚሰጠው አገልግሎትና ተያያዥ ተግባራት ለመሰብሰብ ካቀደው ውስጥ 24 ሚሊዮን ብር ጉድለት እንዳሳየ የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ አስታወቀ። ተቋሙ የተለያዩ ወጪዎችን ተጠቅሞ 206 ሚሊዮን ብር ለመንግሥት ፈሰስ ለማድረግ... Read more »

በ10 ቢሊዮን ብር የሚገነባው የኤግዚቢሽንማዕከል በታቀደለት ጊዜ አልተጀመረም

ለአዋጭነት ጥናት 300ሺ ዩሮ ተከፍሏል አዲስ አበባ፡- አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኘው የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ በዘመናዊ መልክ በመገንባት ከተማዋን የዓለም የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ መዳረሻ ለማድረግ ጥናት ቢካሄድም በእቅዱ... Read more »