ምርጫ ቦርዱ፡-

ምርጫ 2012ን እንደሚካሄድ ታሳቢ አድርጎ እየሰራ ነው የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ተጨማሪ ዝግጅትን ጠይቆታል አዲስ አበባ፡– በቀጣዩ ዓመት የሚካሄደውን ምርጫ 2012 ታሳቢ አድርጎ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ መጠየቂያ... Read more »

የፕሬስ ነፃነት፦የለውጡ ትሩፋት

የዘንድሮው 26ኛው የዓለም የፕሬስ ቀን በኢትዮጵያ የሚከበር መሆኑ ይታወቃል።የዘርፉ ባለሙያዎች ደግሞ በዓሉ በአገሪቱ የመከበሩ ምስጢር መሠረታዊ የሆኑ ለውጦች መካሄዳቸውና የዴሞክራሲያዊና የሰብዓዊ መብት ማሻሻያ ፕሮግራሞች በመከናወናቸው መሆኑን ጠቅሰው፤ ይኸው ጅማሬ ሳይስተጓጎል ቀጣይ እንዲሆን... Read more »

ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን በሰፋፊ የልማት ፕሮጀክቶች ላይ ተሳታፊ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች በሰፋፊ የልማት ፕሮጀክቶች ላይ ተሳታፊ ለማድረግ እየተሰራ ነው ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የመሰረተ ልማትና የከተማ ልማት ጉዳዮች አማካሪው አቶ ዣንጥራር አባይ ተናገሩ፡፡ በአዲስ አበባ፤ “የተጀመረውን ሀገራዊ ለውጥ እናፋጥናለን፡፡” በሚል መሪ... Read more »

ናይጄሪያውያን ከታርማዶል ሱሰኝነት ማምለጥ አልቻሉም

እአአ 2016 ላይ አልዩ የሱፍ በናይጄሪያ ከሚኖርበት ከተማ ተሰዶ ካምፕ ከመድረሱ በፊት ረሀብን የሚያስታግስ መድሃኒት ወይም ታርማዶል ምንነት አያውቅም ነበር፡፡ አልዩ በካሜሮን ድንበር አካባቢ ከምትገኘው ጎአዛ የተሰደደው ቦኮሀራም በአካባቢው ባደረሰው ጥቃት ነበር፡፡... Read more »

«ታላቅ ቅናሽ» እውነተኛ ወይስ ማታለያ?

በአገራችን የአውዳት መምጣትን ተከትሎ የመወያያ አጀንዳነቱን ስፍራ የሚረከበው የገበያና ግብይት ጉዳይ ነው። የበዓሉን ልዩ ባህርይና የማህበረ-ባህላዊ አውዱን መሰረት የሚያደርገውን የሸማቾች ፍላጎት ተንተርሶ የሀገራችን ገበያና ውሎ ይደምቃል። በተለይ አዲስ አበባንና ሌሎች ከተሞቻችንን ትክ... Read more »

የፕሬስ ቀን በፕሬስ ሰዎች

ቀደም ሲል በንጉሡም ሆነ በደርግ ዘመን የፕሬስ ነጻነት የሚባል ነገር አልነበረም፡፡ በአብዛኛው የአፈና መዋቅሮች ነበሩ፡፡ ዜጎች የመደራጀትም ሆነ ሃሳባቸውን በነጻነት የመግለፅ ነፃነት አልነበራቸውም፡፡ ለዚህ የሚያገለግል የህግ ማዕቀፍም አልነበረም፡፡ በተለይ በደርግ ዘመን ይወጡ... Read more »

መገናኛ ብዙኃን ለሰላም ተገቢውን አስተዋፅኦ አላበረከቱም

በአንድ አገር ውስጥ የሚከሰቱ ግጭቶችን በመቀነስም ሆነ በማባባስ በኩል መገናኛ ብዙኃን ከፍተኛ ድርሻ አላቸው፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህም በተለያዩ የአገራችን አካባቢዎች መከሰታቸው ይታወቃል፡፡ እነዚህን ግጭቶች  በዘላቂነት ለማስቆምም ሆነ ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ የአገራችን መገናኛ... Read more »

ለለውጥና አንድነት የተጉ ሕዝቦች መድረክ በአምቦ

‹‹ካኦ ዴቢቴ ዴቢቴ›› በአማርኛ ትርጓሜው አጋጣሚው ይደጋገም የሚለውን ስንኝ የኦሮሞ ፈረሠኞች በዜማ እያጀቡ ሲቀባበሉ ለተመለከተ መዳረሻቸውን ለማወቅ ጉጉትን ያጭራል፡፡ በመሐል ተሽከርካሪዎች በዳር ደግሞ እግረኞች መንገዱን ሞልተው ከቤቱ የቀረ ሠው የለም ወይ? በሚያስብል... Read more »

የመሬት ወረራ እንዳልቆመ ተነገረ

 አዲስ አበባ፡- የመሬት ወረራ እንዳልቆመና በስፋትም እየተከናወነ መሆኑ ተገለፀ፡፡ መንግሥት የመሬት ወረራን ለመከላከል ከፍተኛ ጥረት ቢያደርግም ችግሩ መቆም እንዳልቻለ የቦሌ ክፍለ ከተማ መሬት ልማትና ማኔጅመንት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በቦሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ... Read more »

ድርጅቱ የህፃናት መቀንጨር ችግር ለመቅረፍ እየሰራ ነው

 አዲስ አበባ፡- ሴቭ ዘ ችልድረን ኢትዮጵያ ከዩ ኤስ ኤድ ጋር በመተባበር 9 ሚሊዮን ብር በመመደብ ከአምስት ዓመት በታች የሆኑ ህጻናትን ከመቀንጨር ችግር ለመታደግ እየሰራ መሆኑ ተነገረ፡፡ በኢትዮጵያ አንድ መቶኛ ዓመቱን እያከበረ ያለው... Read more »