አዲስ አበባ፣በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ከቀናት በፊት ግጭት መከሰቱን ተከትሎ የተፈጠረውን የፀጥታ መደፍረስ ወደ ቀደመው ሰላም ለመመለስና የዜጎች የፀጥታ ዋስትና ለማረጋገጥ በቅንጅት በመስራት ላይ መሆኑ ተገለፀ። የክልሉ የመንግስት ኮሚኒኬሽን... Read more »
የሰራተኞች የመደራጀትና የመደራደር መብት፤ የመነሻ ደመወዝ ወለል አለመኖር፤ የሙያ ደህንነትና ጤንነት አለመጠበቅ ጉዳዮች በአሰሪና ሰራተኞች፤ እንዲሁም በመንግስት በኩል አነጋጋሪነታቸው እንደቀጠለ ይገኛል፡፡ መደራጀት ህገ መንግስታዊ መብትና አለም አቀፍ ድንጋጌ ቢሆንም በአገር ውስጥ ባግባቡ... Read more »
የዶክተር ነጋሶ ጊዳዳን ህይወት የሚተርከው “የነጋሶ መንገድ”ና የተለያዩ መጻሕፍት ደራሲው ዳንኤል ተፈራ፤ የዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ሰብዕና በሁለት ዋና ዋና ነገሮች የተገነባ መሆኑን ይናገራል፡፡ ከትንሽ ነገር ተነስተው ውጣ ውረድን በማለፍ ርዕሰ ብሄር የደረሱበትን... Read more »
አዲስ አበባ፡- መገናኛ ብዙኃን ለሰላም ግንባታ አስተዋፅኦ እንዲያበረክቱ ከተፈለገ አሰራራቸው በሰላም ጋዜጠኝነት መርህ የተቃኘ ሊሆን እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን መምህር ዶክተር አደም ጫኔ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለፁት፤ በተለይ አሁን... Read more »
አዳማ፤ የኦሮሚያ እና የሱማሌ ክልል ህዝቦች በሰላምና በፍቅር አብረው ለመኖርና ለመስራት ግንኙነታቸውን ማጠናከር በሚችሉባቸው ሁኔታ ላይ ትኩረት አድርጎ የሚመክር የህዝብ ለህዝብ መድረክ በኦሮሚያ ክልል በአዳማ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ በምክክር መድረኩ፤ የሁለቱ... Read more »
የኢትዮጵያ እርቀሰላም ኮሚሽን በቀጣይ ሶስት ዓመታት ትኩረት ሰጥቶ የሚንቀሳቀሰው በግጭቶች መሰረታዊ መንስዔዎች ላይ እንደሚሆን ዛሬ ሚያዚያ 22 ቀን 2011 ዓ.ም ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በላከው መግለጫ ላይ አመልክቷል። በመግለጫው ላይ እንደተመለከተው ኮሚሽኑ ችግሮችን... Read more »
ባሳለፈነው የፈረንጆቹ ዓመት በሴራሊዮን በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እ.ኤ.አ ከ2007 ጀምሮ ለ10 ዓመታት ሀገሪቱን የመሩትን ኧርነስት ባይ ኮሮማንን የስልጣን ዘመን በመቋጨት በምትካቸው የተፎካካሪ ፓርቲው መሪው ጁሊየስ ማዳን አምጥቷል። በምርጫው 51 ነጥብ 8 በመቶ... Read more »
አዲስ አበባ፡– በአዲስ አበባ በመንገድ ሃብቶች ላይ ጉዳት የሚያደርሱ አካላትን ተጠያቂ ማድረግ የሚያስችል የህግ ማዕቀፍ አለመኖሩ የመንገድ ሀብቶች ለጉዳት እየተዳረጉ መሆናቸውን የከተማዋ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ጥዑማይ ወልደገብርኤል... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአዲስ አዳማን የክፍያ መንገድ ሙሉ ለሙሉ እንዲሁም በቀጣይ የሚገነቡ የክፍያ መንገዶችን የማስተዳደር እና የመጠገን አቅሙን ለማሳደግ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ አስታወቀ። ባለፉት አራት ዓመታት ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ግቢ በ40 ሚሊዮን ዩሮ ወጪ ለሚገነባው የልብ ህክምና ማዕከል የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ። የጤና ሚኒስትሩ ዶክተር አሚን አማን የመሰረት ድንጋዩን በኢትዮጵያ ከኔዘርላንድ አምባሳደር ቬንጌት ቫን ሉደርስከት ጋር... Read more »