‹‹የትግራይ ክልል መንግስት የኢትዮ-ኤርትራ ግንኙነትን ለማጠናከር ከቀድሞ በላቀ ሁኔታ እየሠራ ይገኛል›› ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል

አዲስ አበባ:- የኢትዮ-ኤርትራ የህዝብ ለህዝብ ብሎም የመንግስታቱን ግንኙነት ለማጠናከርና ወደላቀ ምዕራፍ ለማሸጋገር ከቀድሞ በላቀ ደረጃ የክልሉ መንግስት በትኩረት እየሠራ እንደሚገኝ የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ተናገሩ፡፡ በወቅታዊ... Read more »

ክልሉ በብሔር ብሔረሰቦች መካከል ለሚኖረው ግንኙነት ጠንክሮ እንደሚሰራ ገለጸ

አዲስ አበባ፡- የኦሮሚያ ክልል በብሄር ብሄረሰቦች መካከል ያለው የወንድማማችነት ግንኙነት እንዲጠናከር ከመቼውም ጊዜ በላይ ጠንክሮ እንደሚሰራ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ገለጹ፡፡ የሀረሪ እና ኦሮሞ ህዝቦችን ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር የኦሮሞ... Read more »

ከአንድ ቤት ሦስት እንቦቃቅላዎችን ለህልፈት የዳረገው ጎርፍ

ሚያዚያ 7 ቀን 2011 ዓ.ም ከምሽቱ 1፡ 30 ሰዓት ገደማ ነው፡፡ በስልጤ ዞን አካባቢ ከባድ ዝናብ እየጣለ ነበር፡፡ በዞኑ የቅበት ከተማ ቀጠር ቀበሌ ነዋሪና የሦስት ልጆች አባት አቶ ሁሴን ሱንቀሞ ለአራስ ባለቤታቸው... Read more »

በአያኔ ተርፋሳ (የቅርብ ዘመድ) አንደበት

ዶክተር ነጋሶ ለወይዘሮ አያኔ ተርፋሳ የእናታቸው አጎት ናቸው፡፡ በቅርቡ ከዚህ ዓለም የተሰናበቱት የቀድሞ የኢፌዴሪ ርዕሰ ብሔር ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ የህይወት ዘመን ቆይታቸውን አስመልክተው እንደሚናገሩት፤ በተለይ ቤተሰባዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ የነበራቸው አዎንታዊ ድርሻና... Read more »

‹‹የግጭት አዘጋገብ ጥንቃቄ የተሞላበት ሊሆን ይገባል›› የኢትዮጵያ ብሮድካስት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ጌታቸው ድንቁ

አዲስ አበባ፡- የቃላት አመራረጥ፣ አገላለፅና በአጠ ቃላይ የሚተላለፉ የግጭት ዘገባዎች ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊደረግቸው እንደሚገባ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ጌታቸው ድንቁ ገለፁ፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እናደተናገሩት፤ እንደ ኢትዮጵያ ባለች... Read more »

ሚዲያዎች በለውጥ ማግስት

«ሪፖርተርስ ዊዛውት ቦርደርስ» በቅርቡ ባወጣው ዓመታዊ የፕሬስ ነጻነት የአገራት ደረጃ ኢትዮጵያ ዓምና ከነበረችበት 150ኛ ደረጃ 40 ደረጃዎችን በማሻሻል 110ኛ ደረጃን ይዛለች ብሏል፡፡ አትዮጵያ ደረጃዋን ለማሻሻል የበቃችው የታሰሩ ጋዜጠኞችንና ጦማሪያንን በመልቀቋ፤ የታገዱ ድረ-... Read more »

የመንግስት ቁርጠኛ እርምጃ በሚዲያው ላይ ለውጥ መፍጠሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡– በአገሪቱ የመጣውን ለውጥ ተከትሎ በሚዲያው ዘርፍ የተወሰዱ እርምጃዎች በዘርፉ ለተመዘገበው ለውጥ አስተዋጽኦ ማበርከታቸውን የኢፌዲሪ ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ከትናንት በስቲያ ጀምሮ በኢትዮጵያ መንግስት፣ በአፍሪካ ህብረትና በዩኔስኮ አስተባባሪነት በኢትዮጵያ በመከበር ላይ... Read more »

የፖለቲከኞች «የቃየል መንገድ»- ከፕሬስ ነጻነት እስከ ዴሞክራሲ

ድንበር የለሹ የሪፖርተሮች ቡድን የዘንድሮውን የዓለም የፕሬስ ነጻነት ቀን አስመልክቶ የዓለም አገራት የሚገኙበትን ደረጃ የሚጠቁም ዝርዝር ይፋ አድርጓል። ቡድኑ የዓለም አገራትን የፕሬስ ነጻነት ደረጃን በለካበት መመዘኛው ፖለቲከኞች ለጋዜጠኞች ያላቸው ጥላቻ እያሻቀበ መምጣቱንና... Read more »

ሚዲያዎች የፕሬስ ነጻነቱን በአግባቡ እየተጠቀሙበት አለመሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- አንዳንድ ሚዲያዎች ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ነጻነት በአግባቡ እየተጠቀሙበት አለመሆኑ ተገለጸ። የዓለም የፕሬስ ቀን ‹‹ሚዲያ ለዴሞክራሲ ፤ ጋዜጠኝነትና ምርጫ በዘመነ የመረጃ ብክለት›› በሚል መሪ ቃል በብሮድካስት ባለስልጣንና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት... Read more »

የፍትህ ሥርዓቱን ግልፅነትና ተጠያቂነት በማስፈን፣ የዜጎችን ደህንነት ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- የፍትህ ሥርዓቱን ነፃነት፣ ግልፅነትና ተጠያቂነት በማስፈን፣ የዜጎችን ሰላምና ደህንነት ማረጋገጥ እንደሚገባ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ። ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ ትናንት በአዲስ አበባና ዙሪያዋ ከሚገኙ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች... Read more »