ሚያዚያ 19 ቀን 2011 ዓ.ም ለኢት ዮጵያ ከወደ ጀርመን የመጣ የብዙ ዎችን ልብ የሠበረ መርዶ ተስተጋባ፡፡ የቀድሞ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ሶለን ባጋጠማቸው የጤና እክል ሳቢያ ሕክምና ለማድረግ ካቀኑበት ጀርመን አገር... Read more »
ሀገር የምትፀናው በምክንያት በሚመራ ትውልድ አብሮነትና ፍቅር፤ አንድነትን በሚያጠናክረው በበጎ አስተሳሰብ በተቀረፀ ዜጋ ነው።ጉዳዮችን ከስሜት ይልቅ በስሌት መርምሮ እውነታውን በማረጋገጥ ትክክለኛ ውሳኔ ላይ መድረስ ከስህተት ያድናል። ከጥቂት ወራት በፊት በደሴ ከተማ የተከሰተ... Read more »
አዲስ አበባ፡– አሁን በሥራ ላይ ያለውን የጋራ ገቢ ክፍፍል ሂደት ግልፅ ማድረግ በክልሎችና በፌዴራል መካከል ያለውን ግንኙነት የሚያጠናክርና ለአንድነት ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ ። የፌዴሬሽን ምክር ቤቱ ትናንት በሂልተን ሆቴል የጋራ ገቢ ክፍፍል... Read more »
አዲስ አበባ፡- በሕክምና ባለሙያዎች የተነሳው ቅሬታ በባለሙያዎቹና በመንግሥት መካከል ተግባቦት ባለመኖሩ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለጹ።በጤናው ዘርፍ ላይ የሚታየውን ተግዳሮት ለመቅረፍ መንግሥት ቁርጠኛ መሆኑን አስታውቀዋል። ሰሞኑን ከሕክምና ባለሙያዎች ይነሱ የነበሩ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ወጣቱ ከአርበኞች ድል አኩሪ ታሪክ በመማር ከልዩነት ይልቅ አንድነትን በመምረጥና በማስቀደም ለሀገራችን ልማትና ዕድገት አንድ ሆኖ መስራት እንዳለበት የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር አሳሰበ።ዛሬ 78ኛው የአርበኞች የድል በዓል እየተከበረ ነው።... Read more »
ነገ ብሄራዊ የኀዘን ቀን ሆኖ ይውላል . ዛሬ የቀብራቸው ስነስርዓት ይፈፀማል አዲስ አበባ:- የኢፌዴሪ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ስለእውነት በሀገር ወዳድነት የሰሩ፣ ሀቀኛ እንዲሁም ለግል ጥቅማቸው የማይሮጡ እና ሰው አክባሪ እንደነበሩ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ካለው የኢኮኖሚ ዕድገት ጋር ተያይዞ የሙያ ደህንነትና ጤንነት አጠባበቅ ችግሮች በየጊዜው እየጨመሩ መምጣታቸው ተገለጸ። ዓለም አቀፉን የሙያ ደህንነትና ጤንነት ቀንን አስመልክቶ በትናንትናው ዕለት በብሉስካይ ሆቴል በተደረገው የምክክር መድረክ ላይ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የቀድሞ አርበኞች ለአገሪቱ አንድነት ሲሉ የፈፀሟቸውን ታሪካዊ ገድሎችና የጀግንነት ተጋድሎዎች በአግባቡ ጥቅም ላይ ማዋልና ትውልዱ እንዲማርባቸው ማድረግ ይገባል ተባለ። 78ኛው አርበኞች ድል መታሰቢያ በዓልን አስመልክቶ ‹‹እኔ ለሀገሬ›› በሚል መሪ ሐሳብ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የቀድሞ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ የቀብር ሥነ ሥርዓታቸው የወታደራዊ የክብር አጀብ እንዲደረግ፣ በቀጣይ በሚወሰነው ቀን መሰረት የአንድ ቀን የብሄራዊ የኀዘን ቀን በመላው አገሪቱ እንዲታወጅና የቀብር ሥነ ሥርዓቱ ወጪ በፌዴራል... Read more »
አዲስ አበባ:- በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞንና በአማራ ክልል ጃዊ ወረዳ ተከስቶ የነበረው ግጭት ማህበረሰቡን ለማረጋጋት የሁለቱ ክልሎችና የፌዴራል መንግ ሥት የፀጥታ አካላት እየሰሩ መሆኑ ተገለጸ። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግል ገል በለስ... Read more »