የኢ-ኮሜርስ ማዕከል ኢትዮጵያ ውስጥ ሊገነባ ነው

የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የኢ-ኮሜርስ ማዕከል ኢትዮጵያ ውስጥ ሊገነባ ነው፡፡ ቀድሞ የምስራቅ አፍሪካ የኢ-ኮሜርስ ማዕከል ኬንያ ናይሮቢ ሊገነባ ታቅዶ የነበረ ሲሆን ኢትዮጵያ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ መስክ እያሳየችው ባለው የተሻለ እንቅስቃሴና መንግስት በሰጠው ልዩ ትኩረት... Read more »

የደቡብ ሱዳናውያን የቆዳ ቀለም ተፅዕኖ

ጀሜ በደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ ውስጥ ካሉት ጥቂት ስፍራዎች አንዱ ወደ ሆነው የጃኪ ባህላዊ ማዕከል ለመዝናናት ትሄዳለች፡፡ በባህል ማዕከሉ የሚስቁና በቡድን ሆነው የሚያወሩ ወጣቶች አይታጡበትም፡፡ ለከተማዋ እንግዳ የሆነ ሰውም እንዲዝናና የሚጠቆመውም... Read more »

መገናኛ ብዙኃኑን ያዳከሙ አዋጆች

በአገሪቱ ባለፉት ዓመታት የመገናኛ ብዙኃንን ቁጥር ለማሳደግና የተሻለ አሰራር ለመፍጠር የተለያዩ አዋጆች ወጥተዋል፡፡ በተለይ የመገናኛ ብዙኃንና የመረጃ ነፃነት አዋጅ እና የብሮድካስት አገልግሎት አዋጅ ይጠቀሳሉ፡፡ የአዋጆቹ አተገባበር ግን በተዛባ መንገድ በጸረ ሽብርተኝነት አዋጅ... Read more »

ግጭቶች ባሉባቸው አካባቢዎች የምርት አሰባሰቡ ላይ የህብረተሰቡ ተሳትፎ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፡- ግጭቶች ባሉባቸው በምዕራብ ኦሮሚያና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ አዋሳኝ አካባቢዎች ላይ ያለውን ምርት በወቅቱ ለመሰብሰብ የአካባቢው ማህበረሰብ ተሳትፎ እንዲያደርግ የግብርና ሚኒስቴር ጠየቀ። የግብርና ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታው አቶ ሳኒ ረዲ ከአዲስ ዘመን... Read more »

ሰላምን ለማስፈን ተቋማትን ማጠናከር

በያዝነው የትምህርት ዘመን በርካታ ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚደግፉትን ፓርቲ አርማና ሰንደቅ ዓላማ ይዘው ሲገቡ ተስተውሏል፡፡ አብዛኞቹ ተማሪዎችም ከትምህርት ይልቅ በፖለቲካዊ ልዩነቶች ላይ ጊዜያቸውን ያባክናሉ፡፡ በዚህም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የእውቀት ገበያ... Read more »

በኦሮሚያ የማዕድን ዘርፍ ለ81 ሺህ ወጣቶች የስራ ዕድል ሊፈጠር ነው

አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ክልል ያለውን ሰፊ የማዕድን ሀብት የወጣቶች የስራ እድል መፍጠሪያ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ማዕድን ልማት ባለስልጣን ገለጸ፡፡ በበጀት ዓመቱ በዘርፉ ለ81ሺ ወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር ታቅዶ እየተሰራ መሆኑ እና... Read more »

ከችግር ያልተላቀቀው የቡና ውጭ ገበያ ንግድ

ኢትዮጵያ ከዓለም ቡና በማምረት አምስተኛ ስትሆን የአረቢካ ቡና መገኛ ናት፡፡ በዓለም ገበያ የኢትዮጰያ ቡና ተወዳጅ እንደሆነም መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ኢትዮጵያ የቡና መገኛነቷን ብቻ ሳይሆን ተያያዥ እሴቶች ባለቤት ብትሆንም ከቡና ምርቷ ተገቢውን ገቢ እያገኘች... Read more »

የውሃ ተደራሽነት ችግርን ለማወቅ የሚያግዘው ቆጠራ

በአገሪቱ ንፁህ የመጠጥ ውሃን ለማዳረስ በርካታ ስራዎች ተከናውነዋል፡፡ ነገር ግን አሁንም ቢሆን የንፁህ የመጠጥ ውሃ እጥረት በተለያዩ አገሪቱ ክፍሎች ይታያል፡፡ በመንግሥትም ይሁን በግብረ ሰናይ ድርጅቶች የተሰሩት የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ምን አገልግሎት... Read more »

በ21 ሚሊዮን ብር የተገነባው የኤሌክትሮኒክስ የግብይት ማዕከል በሐዋሳ ስራ ጀመረ

ሀዋሳ፦ አርሶአደሮች፣ የህብረት ስራ ማህበራት እና አቅራቢዎች ምርታቸውን ባሉበት ቦታ እንዲገበያዩ የሚያስችል ኤሌክትሮኒክስ የግብይት ማዕከል ትናንት ተመርቋል። የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በ21 ሚሊዮን ብር ያስገነባው ማዕከሉ በደቡብ ክልል የመጀመሪያው ነው። የኢትዮጵያ ምርት ገበያ... Read more »

የይጠጡልኝ ጥሪ እና ማህበራዊ ስጋት

የአልኮል ማስታወቂያዎች በምን መልክ መቅረብ አለባቸው? ለሚለው ጉዳይ ትኩረት እንዳልተሰጠ ይነገራል፡፡ የተቆጣጣሪው አካል ለዘብተኛ አቋምና ተከታትሎ ዕርምጃ አለመውሰድም ማህበረሰቡ ላይ በአልኮል መጠጥ ማስታወቂያዎች ምክንያት የሚደርሰው ጉዳት አሳሳቢ እንዳደረገው ባለሙያዎች ይገልጻሉ። ወይዘሮ ፍቅርተ... Read more »