አቶ ጌታቸው አሰፋና 25 ተጠርጣሪዎች በሰብአዊ መብት ጥሰት ክስ ተመሰረተባቸው

አዲስ አበባ፤ የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ በከባድ የሰብአዊ መብት ጥሰት በጠረጠራቸው 26 የቀድሞ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ከፍተኛ ሃላፊዎች ላይ ክስ መሰረተ። በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ... Read more »

ኮሚሽኑና ባለድርሻዎች ሙስናን ለመከላከል ኃላፊነታቸውን አልተወጡም

አዲስ አበባ፡- ሙስናን በመከላከል የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽንም ሆነ ባለድርሻ አካላት የሚጠበቅባቸውን ሀላፊነት እንዳልተወጡ ተገለፀ። የፌዴራል ስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ትናንት በግዮን ሆቴል ከቪዥን ኢትዮጵያ ኮንግረስ ፎር ዴሞክራሲ (ቪኢኮድ) ጋር... Read more »

የሐውልቱን ጥገና የሚያከናውን ድርጅት ለመቅጠር ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ:- የአክሱምን ሐውልት ጥገናና እንክብካቤ የሚያከናውን የሥራ ተቋራጭ ድርጅት ለመቅጠር በዝግጅት ላይ መሆኑን የቅርስ ጥናትና ጠበቃ ባለስልጣን አስታወቀ። በባለስልጣኑ የቅርስ ጥበቃና እንክብካቤ ዳይሬክተር አቶ ኃይሉ ዘለቀ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለፁት፣ የጥገናውን... Read more »

በተጨማሪ እሴት ታክስ፤በኤክሳይዝ እና በተርን ኦቨር ታክስ ላይ ማሻሻያ እንደሚደረግ ተገለፀ

. በ2012 ዓ.ም ከታክስ ማሻሻያው ከ20 እስከ 30 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ ገቢ ይጠበቃል:: አዲስ አበባ፦ ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ያህል ገቢ መሰብሰብ ባለመቻሉ በተጨማሪ እሴት ታክስ፣ በኤክሳይዝ ታክስ እና በተርን ኦቨር ታክስ ላይ ማሻሻያ... Read more »

የሸገር የብዙኃን ትራንስፖርት አገልግሎት ሠራተኞች ቅሬታ አቀረቡ

• የኅብረት ስምምነት ባልፀደቀበት ደንብና መመሪያ አውጥቷል-ሠራተኞች • የህብረት ስምምነቱ ባይፀድቅም የሰው ሀብት መመሪያ የማውጣትና ሥራ ላይ የማዋል ስልጣን አለን -ድርጅቱ አዲስ አበባ፦ በሸገር የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ውስጥ ተቀጥረው የሚሠሩ ሠራተኞች... Read more »

በርካታ አፈናቃይ ተጠርጣሪዎች በህግ ጥላ ስር አልዋሉም

አዲስ አበባ፤- ዜጎችን በማንገላታት፣ በማፈናቀል እና የተለያዩ ወንጀሎችን በመፈፀም የተጠረጠሩ 420 አፈናቃዮች አለመያዛቸውን የሠላም ሚኒስቴር አስታውቋል። በየደረጃው በማፈናቀል ተግባር ላይ የተሳተፉ የፖለቲካና የፀጥታ ሀይል አባላትም በክልሎችና በከፍተኛ አመራሩ ትብብር ማነስ በህግ ጥላ... Read more »

የሽብር ቡድኑ መሪ ዳግም መታየት ለምን?

ውልደቱ እ.ኤ.አ 1971 ኢራቅ ውስጥ ነው። ሙሉ ስሙ አቡባክር አል-ባግዳዲ ይባላል። የአሸባሪ ድርጅት የኢራቅና ሌቫንት እስላማዊ መንግሥት (ISIL) አንጋፋ መሪ ነው። ከ2011 ጀምሮ ለበርካታ የአጥፍቶ ጠፊ የቦምብ ፍንዳታዎችና የተቀነባበሩ ጥቃቶች ኃላፊነት ወስዶአል።... Read more »

የግብር ንቅናቄው ገቢ ማሳደግ እያስቻለ ነው

አዲስ አበባ፡- የግብር ንቅናቄ በሀገር ደረጃ ከተጀመረ ወዲህ በከተማ እና በክፍለ ከተማ እንዲሁም በወረዳ ደረጃ ከንግዱ ማኅበረሰብ ወይም ከግብር ከፋዩ ጋር ተቀራርቦ ለመሥራት የተዘረጋው ስርዓት በከተማዋ የሚሰበሰበው ገቢ እየጨመረ እንዲመጣ እያስቻለ መሆኑን... Read more »

ዩኒቨርሲቲው የማኅበረሰብ አገልግሎትንለማጠናከር እየሰራ ነው

አዲስ አበባ:- የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ከሚሰጠው ትምህርት፣ ስልጠና፣ የምክር አገልግሎትና ምርምር በተጨማሪ እየሰጠ ያለውን የማኅበረሰብ አገልግሎት ለማጠናከር እየሰራ መሆኑን ገለፀ። የዩኒቨርሲቲው የምርምርና ማኅበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት ዶክተር ዓለማየሁ አበበ ትናንት የሲቪል... Read more »

በጤናው ዘርፍ የሚከናወኑ የምርምር ስራዎች ሊጠናከሩ እንደሚገባ ተገለፀ

– ሦስት የባህላዊ የህክምና መድኃኒቶች በቀጣዩ ዓመት ለገበያ ይቀርባሉ አዲስ አበባ፡- በጤናው ዘርፍ የሚከናወኑ የተለያዩ ችግር ፈቺ የጥናትና ምርምር ስራዎች ይበልጥ መጠናከር እንዳለባቸው ተገለፀ። ባህላዊ የህክምና መድኃኒቶች ላይ ሲደረግ የቆየው ምርምርና ቅመማ... Read more »