የጋዜጠኛ፣ ተርጓሚ እና ደራሲ ግርማ ለማ  ሥርዓተ ቀብር ተፈፀመ

አዲስ አበባ፡-   በተወለዱ በስልሳ አምስት አመታቸው ታህሳስ አስር 2011 ዓ.ም  ያረፉት ጋዜጠኛ፣ ተርጓሚ እና ደራሲ ግርማ ለማ የቀብር ሥነሥርዓት ትናንት  የስራ ባልደረቦቻቸው፣ወዳጅ ዘመዶቻቸውና አድናቂዎቻቸው በተገኙበት አዲሱ ገበያ በሚገኘው እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን  ተፈፅሟል።... Read more »

የፋይናንስ ተቋማት የወጪ ንግድ ምርት አቅራቢዎችን እንዲደግፉ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ ለውጭ ንግድ የምታቀርባቸውን ምርቶች ለመጨመርና የውጭ ምንዛሪ ገቢውን ለማሳደግ የፋይናንስ ተቋማት የወጪ ንግድ ምርት አቅራቢዎችን እንዲደግፉ ላኪዎች ጠየቁ፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኢትዮጵያ የውጭ ንግድ ዙሪያ ከላኪዎች ጋር  በሂልተን ሆቴል... Read more »

ለውጡን በጋራ ፣ በትጋት

«የአፋር ክልል አሁንም ከታዳጊ ክልሎች መካከል ይመደባል። የመሰረተ ልማት ግንባታ በአግባቡ አልተስፋፋም፤ የወጣቶች የስራ ፈጠራ በተገቢው መንገድ አልተሰራበትም፤ የመልካም አስተዳደር ችግሮችንም ለመናገር መድረኮች አልነበሩንም ፤  እነዚህ ክፍተቶች በአዲሱ ካቢኔ እንዲስተካከሉ እንፈልጋለን» ይላል ... Read more »

አሜሪካ ወታደሮቿን ከሶርያ ልታስወጣ ነው

ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በሶሪያ የሚገኙ ሁለት ሺህ የአሜሪካ ወታደሮች ከአገሪቱ እንዲወጡ ትዕዛዝ አስተላልፈዋል፡፡ ይህ ውሳኔያቸውም አንጋፋ የሪፐብሊካን ፓርቲ አባላትን እንዳበሳጨና አንዳንድ የአሜሪካ አጋሮችንም እንዳስደነገጠ ተዘግቧል፡፡ ፕሬዝደንቱ ራሱን እስላማዊ መንግሥት (ISIS) ብሎ የሚጠራውን... Read more »

አሳሳቢ የሆነው የጋዜጠኞች ግድያ

እ.አ.አ በ2018 በዓለም ዙሪያ ከ63 በላይ ጋዜጠኞች መገደላቸውን ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን (Reporters Sans Frontières – RSF) የተባለው ዓለም አቀፍ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ተቋም ይፋ አድርጓል፡፡ አሟሟቱ ያስነሳው ዓለም አቀፍ ውዝግብ አሁንም... Read more »

በከተማዋ የቱሪስት ፍሰትን ለመጨመር የሚያግዝ መመሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ:- የአዲስ አበባ ሆቴል ባለቤቶች ንግድ ዘርፍ ማህበር በአዲስ መልክ ለሦስተኛ ዙር ያሳተመውን የሆቴልና ከተማ መመሪያ ይፋ አደረገ። መመሪያው በአዲስ አበባ ከተማ የቱሪስት ፍሰትን ለመጨመር እንዲሁም  የማህበረሰቡንና የሀገርን ገቢ ከፍ ለማድረግ... Read more »

መሠረታዊ የጤና ክብካቤ አሀድ ክለሳና የሚጠበቀው ውጤት 

ኢትዮጵያ በጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም መሠረታዊ የጤና አገልግሎት ለህብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ ባለፉት ዓመታት በገጠር ያከናወነቻቸው ሥራዎች ውጤታማ እንደነበር ይታወሳል፡፡ በወቅቱም በዓለም አቀፍ ደረጃ ጭምር እውቅና አስገኝ ቶላታል፡፡ላለፉት ዘጠኝ ዓመታት በሽታን መከላከልና ጤናን ማበልፀግ... Read more »

ኤጀንሲው የመጋዘን ግንባታ እቅዱን ማሳካት አልቻለም

አዲስ አበባ፡- በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ መጨረሻ አንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን መጠባበቂያ የእህል ክምችት ለመያዝ አቅም ለመፍጠር የሚያስችሉ በሰባት ከተሞች የመጋዘኖች ግንባታ ቢታቀድም ማሳካት አለመቻሉን የቀድሞው መጠባበቂያ እህል ክምችት ኤጀንሲ... Read more »

የባህላዊ ህክምና ስርዓትን በህግ ማዕቀፍ  መደገፍ ያስፈልጋል

አዲስ አበባ፡- ደህንነቱና ጥራቱ የተጠበቀ የባህላዊ ህክምና ሥርዓት በመዘርጋት ከመደበኛው የጤና አገልግሎት ጋር ማቀናጀት የሚያስችል የህግ ማዕቀፍ እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ ጤናና ሥነ ምግብ ምርምር ኢንስቲትዩት ገለፀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ኤባ ተስፋዬ ትናንት... Read more »

የታክስ አሰባሰብ እና አስተዳደር ስርዓትን  ለማሻሻል እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፡- በገቢ አሰባሰብ ላይ የሚታዩትን ችግሮች ለመፍታት በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተቋቋመው  ግብረ ኃይል የታክስ አሰባሰብና አስተዳደር ስርዓትን ለማሻሻል እየሰራ መሆኑን የገቢዎች ሚንስቴር አስታወቀ፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር ትናንት ‹‹ግዴታዬን እወጣለሁ መብቴን እጠይቃለሁ›› በሚል መሪ... Read more »