• ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ከ5 ሚሊዮን በላይ ብር ለግሷል አዲስ አበባ፡- ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵ ያውያን መብት (ግሎባል አሊያንስ) በጌዲዮ ጉጂ ዞን በተከሰተው ግጭት ምክንያት የተፈናቀሉ ወገኖችን ወደቀዬቸው ለመመለስ ብሎም መልሶ ለማቋቋም... Read more »
አዲስ አበባ፡- ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለሀገር ደህንነት ሥጋት እየሆነ የመጣውን ህገወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውር ለመከላከልና ለመቆጣጠር ምንጫቸውና አሳሳቢነታቸው በተጨባጭ ከተረጋገጠባቸው ሀገራት ጋር ችግሩን ለመፍታት የዲፕሎማሲ ሥራ መጀመሩን የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።... Read more »
‹‹የጤና ጉዳቱ በዓለም ጤና ድርጅት ካልተረጋገጠ አቅርቦቱ ይቀጥላል›› -ንግድ ሚኒስቴር – መንግሥት ለዘይት፣ለስንዴና ለስኳር ከሚያደርገው ድጎማ ለመውጣት እንቅስቃሴ ጀምሯል አዲስ አበባ፡- ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው ፓልም የረጋ የምግብ ዘይት በሂደት ለከፋ የጤና... Read more »
ወጣት ሱራፌል መዝገቡ በአዲስ አበባ ከተማ የወንዝ ዳርቻ መናፈሻ የመጀመሪያው ምዕራፍ በሚከናወንበት አራዳ ክፍለ ከተማ ነው የሚኖረው። መኖሪያው በፕሮጀክቱ አቅራቢያ በመሆኑም ተደስቷል። ሰው በአካባቢው ጥሩ ነገር ማየት እንዳለበትም እምነቱ ነው። የፊታችን እሁድ... Read more »
የሱዳን የሽግግር ምክር ቤት ሀገሪቷን ለቀጣይ ሶስት ዓመታት እንዲያስተዳድር በተቃዋሚዎች ህብረት እና በመከላከያ መካከል ስምምነት መደረሱን የሱዳን መከላከያ አመራሮች ገለጹ፡፡ ከሶስት ዓመታት በኋላ የፖለቲካ ስልጣኑ ለሲቪል አስተዳደር እንደሚተላልፍም አስታውቀዋል፡፡ ቢቢሲ ከካርቱም እንደዘገበው፤... Read more »
በሰላም በፍቅር ተከባብሮ ልዩነትን አቻችሎ ተደማምጦ በሀገር ላይ በጋራ የመኖርን ጸጋ የመሰለ ነገር የለም፡፡ ዛሬ በአብዛኛው የአለማችን ሀገራት መሰረታዊ ችግር የሆነው በውስጥ የሚገኙ የፖለቲካ ኃይሎች መደማመጥና አንዱ ሌላኛውን መስማት ተስኖአቸው፤ ልዩነትን በማጥበብ... Read more »
. ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ለስራ ማስኬጃ 5 ሚሊዮን 717 ሺህ 220 ብር ለግሷል። አለምአቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት በጌዲዮ ጉጂ ዞን በተከሰተው ግጭት ምክንያት የተፈናቀሉ ወገኖችን ወደቀያቸው ለመመለስ ብሎም መልሶ ለማቋቋም የ31 ሚሊዮን... Read more »
ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ለስራ ማስኬጃ 5 ሚሊዮን 717 ሺህ 220 ብር ለግሷል። አለምአቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት በጌዲዮ ጉጂ ዞን በተከሰተው ግጭት ምክንያት የተፈናቀሉ ወገኖችን ወደቀያቸው ለመመለስ ብሎም መልሶ ለማቋቋም የ31 ሚሊዮን 400... Read more »
የስሪ ላንካ መንግሥት ጥሎት የነበረው አገራዊ የሰዓት እላፊ ገደብ ከአገሪቱ ዋና ከተማ ኮሎምቦ በስተሰሜን አቅጣጫ ከምትገኝ ግዛት በስተቀር በሌሎቹ አካባቢዎች ተነስቷል፡፡ የሰዓት እላፊው ገደብ የተጣለው ከሦስት ሳምንታት በፊት በአብያተ ክርስቲያናትና በሆቴሎች ላይ... Read more »
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ (General Assembly) እ.አ.አ በ2017 ባሳለፈው ውሳኔ (የውሳኔ ሃሳብ ቁጥር 72/130) ግንቦት 8 ቀን (May 16) “ዓለም አቀፍ በሰላም አብሮ የመኖር ቀን” (International Day of Living Together in... Read more »