የሃገር ውስጥ ባለሃብቶች ወደ ኢንዱስትሪ ፓርኮች እየገቡ ነው

አዲስ አበባ ፡- የሃገር ውስጥ ባለሃብቶች ሥራ ሊጀምሩ የኢንዱስትሪ ፓርኮች እየገቡ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በኢንዱስትሪ ፓርኮቹ መግባት ያልቻሉ የሀገር ውስጥ ባለሀብቶችን በኢንዱስትሪ ፓርኩ ውስጥ ካሉ የውጪ ኩባንያዎች  ጋር በትስስር እንዲሰሩ... Read more »

ሜቴክ

ይቅርታ መጠየቅና እርቅ ማውረድ ካለበት አካል ጋር ሁሉ ይህንን ያደርጋል መልዐክ ሆኖ ቢመጣ ሰው ሰይጣን በሚል እንደሚያነበው አውቆ ስሙን ይቀይራል አዲስ አበባ ፡- የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፓሬሽን/ ሜቴክ /ይቅርታ መጠየቅና እርቅ ማውረድ... Read more »

‹‹ ጀርመን በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ሪፎርም ትደግፋለች››

አዲስ አበባ፤ በኢትዮጵያ የሚካሄደውን ሁሉን አቀፍ ሪፎርም ጀርመን ለመደገፍ  ፍላጎት እንዳላት የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ፍራንክ ቫልተር ሽታይንማየርን አስታወቁ ፡፡ የፕሬዚዳንቱ ጉብኝት ወቅታዊና በሃገሪቱ እየተከናወኑ ያሉ የሪፎርም ስራዎችን ለመደገፍ የሚያግዝ መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ... Read more »

‹‹ሀገርን መወከል ከባድ ሃላፊነትና ስራ ነው›› የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴት ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነ ገበየው

የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴት ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነ ገበየው አዲስ ለተሸሙትና ለነባር አምባሳደሮች በተዘጋጀው ስልጠና መድረክ ላይ ሀገርን መወከል ከባድ ሃላፊነትና ስራ እንደሆነ ተናገሩ፡፡ ይህ ስልጠና በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ የሚያተኩር ሲሆን በዋናነት ግን... Read more »

የምዕራባውያን መገናኛ ብዙሃን የአፍሪካ እይታ

ሰሞኑን የአልሸባብ የሽብርተኛ ቡድን በኬንያ ዱስ ሆቴልና በአቅራቢያው በሚገኘው አንድ የቢሮ ህንጻ ላይ የቦምብ ጥቃት በፈፀመበት ወቅት የዘ ኒው ዮርክ ታይምስ ኤዲተርና የጋዜጣው የምሥራቅ አፍሪካ ቢሮ ፕሬዚዳንት ኪሚኮ ዴ ፍሪታስስ ታሙራስ በፃፈችው... Read more »

የኢህአዴግ ወጣቶች ሊግ ለሚያስተላፋቸው ውሳኔዎች ተግባራዊነት በጋራ እንደሚሰሩ አጋር ሊጎች ገለጹ

ሐዋሳ፡– የኢህአዴግ ወጣቶች ሊግ ወጣቱ በአገሩ ሁለንተናዊ እድገት ውስጥ ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆን ለማስቻል ለሚያሳልፋቸው ውሳኔዎች ተፈጻሚነት ድጋፋቸው እንደማይለይ አጋር ሊጎች ተናገሩ፡፡ በአራተኛው የኢህአዴግ ወጣቶች ሊግ ጉባኤ ላይ ተገኝተው የአጋርነት መልዕክታቸውን ባስተላለፉበት ወቅት... Read more »

ባለቤቶቹ ሳያውቁ በቤት ቁጥራቸው ለ94 ሰዎች መታወቂያ መሰራቱ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- የቤት ባለቤቶቹ ሳያውቋቸው በማህደራቸውና በቤት ቁጥራቸው ለ 94 ሰዎች መታወቂያ እንደወጣላቸው ማረጋገጥ መቻሉን በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ ሶስት አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የወረዳው ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ዋስይሁን ባይሳ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ... Read more »

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ ጋሬጣዎች

በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች የተገነቡና አገልግሎት መስጠት የጀመሩ ከ50 በላይ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ይገኛሉ፡፡ ከነዚህ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ አንዳንዶቹ ሙሉ ለሙሉ ሳይጠናቀቁ ተማሪዎችን በመቀበል ያስተናግዳሉ፡፡ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተገንብተው አገልግሎት መስጠት... Read more »

“በአገሪቱ የእኩልነት እንጂ ነጻ የመውጣት ጥያቄ አልነበረም”• ዶክተር ብርሃነመስቀል አበበ

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ለበርካታ ዓመታት ሲካሄድ የህዝብ ጥያቄ የእኩልነት እንጂ ነጻ የመውጣት ጥያቄ እንዳልነበር የሕግና ፖሊሲ ጥናት ባለሙያ የሆኑት ዶክተር ብርሃነመስቀል አበበ ገለጹ። አሁን ላይ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከማንነት ወደ አስተሳሰብ ፖለቲካ መሸጋገር... Read more »

በኢትዮጵያዊነት ህብር ውስጥ ሰላምን የማረጋገጥ ኃላፊነት ጅማሮ

ህብረ ብሄራዊነት በጉልህ የሚታይባት ከመሆኑ ጋር ተያይዞ “ትንሿ ኢትዮጵያ” በሚለው ቅጽል ስሟ ትጠራለች፤ ማራኪ የአየር ጸባይ፣ ውብ ጎዳናዎች፣ ለዓይን በሚስብ ባለቀለም አልባሳት የተዋቡ ህዝቦችና የሰው ብቻ ሳይሆን የአእዋፍን ልብ አሸፍቶ በዙሪያው ያሰፈረ... Read more »