በላይቤሪያ ዜግነት ለማግኘት የሚደረገው ትግል

አዲስ የተቋቋመውን የላይቤሪያ መንግስት እየመሩ የሚገኙት ፕሬዚዳንት ጆርጅ ማኔህ ዊሀ  የራሳቸውን መንግስት ከመሰረቱ አንድ ዓመት ሆኗቸዋል፡፡ በአገሪቱ የሁለትዮሽ ዜግነት እንዲፀድቅ እና በህገ-መንግስቱ የጥቁሮች መብት ለማስከበር  እንዲሁም በአገሪቱ የሚኖሩ ጥቁር ያልሆኑ ዜጎች እዛው... Read more »

ሰላምና መረጋጋት ለማምጣት የተወሰዱ እርምጃዎች በቂ አለመሆናቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- መንግሥት በአገሪቱ የሚታዩትን የሰላምና የፀጥታ ችግሮች ለመፍታት እየወሰደ ያለው እርምጃ በቂ አለመሆኑን ምሁራን ተናገሩ፡፡ የክልሎች ስልጣን ከፌደራል እየበለጠ መምጣት ሰላምና መረጋጋቱ ላይ ተፅዕኖ እየፈጠረ እንደሚገኝም ጠቅሰዋል፡፡ በወልድያ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስና... Read more »

ማዕከሉ መቀመጫውን ከጄኔቫ ወደ አዲስ አበባ ሊያዘዋውር ነው

አዲስ አበባ፡- የዓለም ሚቲዎሮሎጂ ድርጅት የአፍሪካ አህጉር ጽህፈት ቤት መቀመጫውን ከጄኔቭ ወደ አዲስ አበባ ሊያዘዋውር እንደሆነ የብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ ገለፀ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ፈጠነ ተሻለ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ የአፍሪካ አህጉር... Read more »

በሁለተኛው የሶልቭኢት የቴክኖሎጂ ፈጠራ ውድድር 1 ሺ 500 ወጣቶች ይሳተፋሉ

አዲስ አበባ፡- የማህበረሰቡን ችግር መፍታት ላይ የሚያተኩር ‹‹ሶልቭኢት›› የቴክኖሎጂ ፈጠራ ውድድር ከ1ሺ500 በላይ ወጣቶችን በማሳተፍ ለሁለተኛ ጊዜ ትናንት በይፋ ተጀምሯል፡፡ በኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በተደረገ ይፋ የመክፈቻ ስነስርአት ላይ በኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ... Read more »

የበለጸገ ሥነምህዳሩን የተነጠቀው ጮቄ ተራራ

ከደብረማርቆስ ከተማ እምብርት የተነሱት የሰባተኛው ዓመታዊ የባህልና ቱሪዝም ሚዲያ ፎረም ተሳታፊ ጋዜጠኞች ጉብኝታቸውን ወደ ጮቄ ተራራ አድርገዋል። ቦታው ቅዝቃዜ  ስላለው ‹‹ልብስ ደራርቡ››  የሚለውን የአስተባባሪዎች ምክር የተቀበሉ ሁለትም ሦስትም ልብስ ደራርበዋል፤ ያለውም ጃኬቱን... Read more »

የጎዳና አበባዎቹ ፍሬ እንዲያፈሩ

ለገሀር አካባቢ ነው – ጠዋት፡፡ የቀረበው በእግሩ የሩጫን ያህል እየፈጠነ የራቀው ደግሞ ባገኘው ትራንስፖርት  በየአቅጣጫው ለሥራና ለጉዳዩ ይቻኮላል፤ ይራወጣል፡፡ ወደ ስታዲየም  አቅጣጫ ከሚያቀኑ ታክሲዎች አንደኛው በመብራት ምክንያት ተሳፋሪዎቹን እንደጫነ ቆሟል፡፡ አንድ ዕድሜው... Read more »

ዶክተር ዐቢይ ቤት የገባው ‹‹ሚሊዮን›› ስጦታ

የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ትናንት አንድ ልዩ እንግዳ ተቀብሎ አስተናግዷል፡፡ በህግ ፊት ሁሉም ሰው እኩል ነው እንዲሉ፤ ቃል በተግባር ታይቶበታል፡፡ የክበበ ጸሃይ ህጻናት ማሳደጊያ ተቋም ተወካይ እንዲሁም ቀዳማዊት እመቤት... Read more »

የፖለቲካ አመለካከትን በሰላማዊ ውይይት ለመለዋወጥ የሚያግዝ መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ የፖለቲካ አመለካከትን በሰላማዊ ውይይት የመለዋወጥ ልምድን ለማሳደግ የሚያግዝ የተለያዩ አካላትን ያሳተፈ የውይይት መድረክ ትናንት ተካሂደ፡፡ በመድረኩ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ የቀረበውን ጨምሮ አራት የጥናት ወረቀቶች ተስተናግደዋል፡፡ የተለያዩ ተፎካካሪ... Read more »

ፈተና የማያጣው የሊባኖስ መንግስት ምስረታ

በመካከለኛ ምስራቋ ሀገረ ሊባኖስ ምርጫ ከተካሄደ በኋላ መንግስት ለመመስረት መቸገር አዲስ ነገር አይደለም፡፡ ምርጫ በተካሄደበት ማግስት የመንግስት ምስረታ ተግባር መጀመር የሚጠበቅ ቢሆንም በሊባኖስ የፓርላማ ምርጫን ተከትሎ ከአንድም ሶስቴ ለዓመት ገደማ መንግስት ሳይመሰረት... Read more »

በመንግሥት መታሰርና በግል ራስን ማሰር ምርጫው የወንጀለኛው ነው!

«ኢትዮጵያ ውስጥ ወንጀል ሰርቶ ወንጀለኛ መሆኑን መንግሥት ካወጀ በኋላ ያልታሰረ ግለሰብ የለም፡፡ ልዩነቱ መንግሥት ቀለብ እያቀረበለት በመንግሥት እስር ቤት መሆኑና እራሱን ማሰሩ ነው፡፡ በእኔ እምነት ሁሉም ታስረዋል፡፡ እንዲያውም በመንግሥት እስር ቤት የታሰሩ... Read more »