የደቡባዊ አፍሪካ አገራትን ለቀውስ የዳረገው ሳይክሎን

ጎርፍና ንፋስ የቀላቀለው ሳይኮሎን 2.6 ሚሊየን የሚሆኑ የሞዛንቢክ፣ ዙምባብዌ ና ማላዊ ዜጎችን ለከፍተኛ ቀውስ እንደዳረጋቸው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ከስድስት ቀን በፊት በሰዓት 187 ኪሎ ሜትር እየጋለበ በድንገት ያጥለቀለቃቸውን... Read more »

ክልሉ ለግብርና ግብዓት አቅርቦት ትኩረት ሰጥቷል

አዲስአበባ፡- የኦሮሚያ የግብርና እና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ለምርት ዘመኑ የግብአት አቅርቦት እና የአርሶአደሩን የቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት ለማሳደግ የሚያስችል ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ። ዝግጅቱ ከዚህ ቀደም ይስተዋሉ የነበሩ የግብአት አቅርቦት የተደራሽነት ችግርን ይቀርፋል ተብሏል። የቢሮው... Read more »

የኦሮሚያ ክልል የህዝቡን የልማት ጥያቄዎች ወደ መመለስ ፊቱን አዙሯል

ወለጋ፤ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የህዝቡን የዓመታት ጥያቄ ለመመለስ ሙሉ በሙሉ ፊቱን ወደ ልማት ማዞሩን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ጠይባ ሃሰን አስታወቁ። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር በሳምንቱ መጨረሻ በክልሉ ከመቶ አስራ ሁለት... Read more »

የጣና በለስ የልማት ተነሺዎች ቅሬታና የተሰጡ ምላሾች

በፍቃድ ሀብቴ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ሰባተኛ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በአንድ የምግብ ቤት ውስጥ በመስተንግዶ ሥራ ተቀጥሮ ይሰራል። ተወልዶ ያደገው በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፓዊ ወረዳ ሲሆን፤ በ2008 ዓ.ም ከአክሱም ዩንቨርሲቲ በሎጂስቲክስና... Read more »

መንግሥት የህግ የበላይነትን እንዲያስከብር ኢሶዴፓ ጠየቀ

አዲስአበባ፤ የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኢሶዴፓ) የዜጎችን መሰረታዊ የሰብዓዊ መብት ማስከበር የመንግሥት ተቀዳሚ ተግባር መሆኑ እየተዘነጋ ነው ሲል አስታወቀ። በሀገሪቷ የህግ የበላይነት እንዲያስከብርም ፓርቲው ጠይቋል። የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኢሶዴፓ) ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር... Read more »

ኤጀንሲው የ3 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ግዥ ፈፅሟል፤ 79 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር ገቢ አግኝቷል፤

አዲስ አበባ፡- የኢፌዴሪ መንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በ2011 በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት የ3 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ግዥ መፈጸሙን አስታወቀ። ከመንግስት መስሪያ ቤቶች የተወገዱ ንብረቶችን በጨረታ በመሸጥ በበጀት ዓመቱ ስድስት... Read more »

የክልል መንግሥታት የስልጣን አጠቃቀም በሕገመንግስቱ ሲመዘን

በተለያዩ ምክንያቶች መነሻነት ክልሎቹ ከተቀመጠላቸው መብት በማለፍ በየፊናቸው የሚሰጡት መግለጫ ሆነ የሚያከናውኑት ተግባር አንድ ሀገር ውስጥ ያሉ አያስመስላቸውም። ይህ ሁኔታ ከሕገ መንግስቱና ከዘላቂ የፌደራል ስርዓት ግንባታው አንፃር ወዴት ይወስደናል? በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ... Read more »

ኒውዚላንድ በአገሯ ያለውን የጦር መሳሪያ ህግ ልታሻሽል ነው

ኒውዚላንድ በአገሯ ያለውን የጦር መሳሪያ ህግ ልታሻሽል መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ጃሲንዳ አርደርን አስታውቀዋል። አገሪቱ የጦር መሳሪያ ህጉን ለማሻሻል ውሳኔ ላይ የደረሰችው ባለፈው ሳምንት በሁለት መስጊዶች ላይ ታጣቂዎች ባደረሱት የሽብር ጥቃት 50 ሰዎች... Read more »

በጣሊያን 51 ተማሪዎችን አሳፍሮ በመጓዝ ላይ የነበረ አውቶቡስ ተጠለፈ

በጣሊያኗ የሚላን ከተማ አቅራቢያ 51 ተማሪዎችን አሳፍሮ ይጓዝ የነበረ አንድ አውቶቡስ ትናንት ተጠልፏል። በጣሊያኗ የሚላን ከተማ አቅራቢያ የሁለት ክፍል ተማሪዎችና የተወሰኑ መምህራኖች የያዘ አውቶብስን የጣሊያን ዜግነት ያለው ትውልደ ሴኔጋላዊ የ47ዓመቱ አሽከርካሪ ተሳፋሪዎቹን... Read more »

በኬንያ የተቀሰቀሰ ሰደድ እሳት 150 ሄክታር ጫካ አወደመ

ኬንያ ውስጥ በማዩ ደን ላይ በተቀሰቀሰ ሰደድ እሳት 150 ሄክታር የቀርከሃ ደን ወድሟል፡፡ የሲጂቲኤን ዘገባ እንደሚያመለክተው በእሳት አደጋው ምክንያት የአካባቢው ነዋሪዎች ቀያቸውን ለቀው ወጥተዋል፡፡ ሰደድ እሳቱ የተከሰተው ኬንያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትን የአካባቢ... Read more »