ሱዳን በመስቀለኛ መንገድ ላይ

ሱዳን በከፍተኛ አብዮታዊ ነውጥ ውስጥ ትገኛለች፡፡ አምባገነኑ ጀነራል አልበሽር በከባድ ሕዝባዊ ተቃውሞና ሰልፍ ከስልጣኑ ተገዶ ለቋል። ለሽግግሩ ወታደራዊ ምክር ቤት ወደ መንበረ ስልጣን መምጣት በር ቢከፍትም ዛሬም የሱዳን ቀጣይ ዕጣ ፈንታ የለየለት... Read more »

በሚኒስትሩ የአስር ወራት አፈጻጸም፡- 

• መንግሥት እስከ 30 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት ማሻሻያዎችን አድርጓል • የፕሮጀክቶች መጓተት መንግሥትን ለ43 ቢሊዮን ብር ወጪ ዳርጎታል • የዋጋ ግሽበቱን ወደ አንድ አሃዝ ማውረድ አልተቻለም አዲስ አበባ፡- የገንዘብ ሚኒስቴር... Read more »

ሥራ አጥነት የወጣቶች የሥነ ምግባር ችግር መንስኤ ነው

ቡታጅራ፡- ሥራ አጥነት በወጣቱ ዘንድ እየተስተዋለ ላለው ከፍተኛ የሆነ የሥነ ምግባር ችግር ዋነኛው መንስኤ መሆኑን የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል የተደረገ አንድ ጥናት አመላከተ፡፡ የክልሉ ሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ ከሴቶች፣ ህጻናትና... Read more »

‹‹የፈረቃ ፕሮግራሙ ሀይልን ሙሉ በሙሉ ከማጣት ታድጎናል›› -ዶክተር ፍሬህይወት ወልደሀና የኢነርጂ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ 

• የውሃ መቀነስ ሀገሪቱ ሀይልን በመሸጥ የምታገኘውን ገቢ አሳጥቷል • የንፋስ ሀይል ማመንጫዎቹ ማምረት አላቆሙም አዲስ አበባ፡- የኤሌክትሪክ ሀይል ስርጭቱ በፈረቃ በመደረጉ በእጃችን ያለውን አነስተኛ የግድቦች የውሀ መጠን ክፉኛ መቀነስን አስቀርቶ ሀይልን... Read more »

ለሕዝብ የሚበጀው ምርጫውን ማካሄድ ወይስ ማራዘም?

መንግሥት በህገ መንግሥቱ አንቀጽ 54 መሰረት ስድስተኛውን ዙር ሀገራዊ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅት ላይ ነው። ለዚህም በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በኩል መሰራት ያለባቸውን ቅድመ ዝግጅት እያከናወነ ሲሆን በአንዳንድ ፖለቲካ ፓርቲዎችና ምሁራን ዘንድ በሀገሪቷ ውስጥ... Read more »

“ለተለያዩ የልማት ስራዎች ያዋጣነው ገንዘብ ለታለመለት ዓላማ ሳይውል ቀረ›› – የሎካ አባያ ወረዳ አርሶ አደሮች

“እንዲህ አይነት በደል ስለመፈጸሙ መረጃው የለኝም” – የወረዳው አስተዳደር ሎካ አባያ፡- ለግብርና ግብዓቶች፣ ለትምህርት ቤትና ፖሊስ ጣቢያ ግንባታ በሚል ገንዘብ ብናዋጣም ለተባለው ዓላማ ሳይውል ከሶስት አመት በላይ ሆኖታል፤ ይህን አቤቱታ ይዘን ክልል... Read more »

ኢድ አልፈጥርን ተደስቶ ማክበር ሕልም የሆነባቸው የመናውያን

የ35 ዓመቱ ጎልማሳ ፋዋዝ ፋራ ከባለቤቱና ከስድስት ልጆቹ ጋር ሆኖ በሰንዓ ከተማ በሚገኝ የልብስ መሸጫ ሱቅ ውስጥ ገብቶ ዋጋ ይጠይቃል። ፋራ ከብዙ ተከታታይ የዋጋ ጥያቄዎች በኋላ የተጠየቀውን ዋጋ መክፈል እንደማይችል ለሱቁ ባለቤት... Read more »

የወላይታ ሶዶ ከተማ የጣልያኗ ብራቻኖ የባህል ግንኙነት በልማት ለማጠናከር ይሠራል

ወላይታ ሶዶ፡- የወላይታ ሶዶ ከተማ እና የጣሊያኗ ብራቻኖ ከተማ በባህል ያላቸውን አንድነት ለማጠናከር የሚያስችል የእህትማማችነት ስምምነት ተፈራረሙ። የባህል ግንኙነቱን በልማት ለማጎልበት እንደሚሠራም የሁለቱ ከተሞች አመራሮች ገለጹ። በወላይታ ሶዶ ከተማ ሰሞኑን በተደረገው ‹‹... Read more »

ለታላቁ የህዳሴ ግድብ መከላከያ ሠራዊት ከአንድ ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አድርጓል

አዲስ አበባ፡- ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ. መከላከያ ሠራዊት በታላቁ የህዳሴ ግድቡ ላይ የሚቃጣ ማንኛውንም ፀረ ሠላም ሙከራ ከመከላከል በተጓዳኝ ላለፉት ሰባት ዓመታት በየዓመቱ ቦንድ በመግዛት ከአንድ ቢሊየን 119 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ማድረጉ ተገለፀ። መከላከያ... Read more »

ከቁጥሩ ይልቅ ዓላማው የገዘፈው ዕቅድ

የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ነዋሪው አቶ ተስፋዬ ጥራዝ በአቢሲኒያ ጤና ጣቢያ በነበራቸው የሥራ ቆይታ በየዓመቱ በክረምቱ ወቅት ከሠራተኞች ጋር በመሆን በተከሏቸው የዛፍ ችግኞች ግቢው ለሠራተኞችና ለታካሚዎች ውብና ማራኪ እንዲሆን ማስቻላችውን ያስታውሳሉ። ችግኞቹ... Read more »