ሠላም ልኬት የለውም!

የሠላም ዋጋ የሚታወቀው ሠላም ሲደፈርስ እና ወጥቶ መግባት ሲከብድ ነው። ሠላም በመገለጫው ካልሆነ በስተቀር የሚሰፈርበት ልኬት የለውም። እውነት ነው፤ ሠላም ልማት፤ ሠላም ዕድገት፤ ሠላም አንድነት ነው። ወልዶ መሳም፤ ወጥቶ መግባት፤ ሠርቶ መለወጥ... Read more »

በአዳማ ከተማ በመሬት ወረራ ላይ ህጋዊ ርምጃ እየተወሰደ መሆኑ ተገለጸ

አዳማ፤ ዘንድሮ በመሬት ወረራ ተይዞ የነበረ 28 ነጥብ አምስት ሄክታር መሬት ወደ መንግሥት እንዲመለስ ማድረጉን እና ህገ ወጥ ንግድን ለመከላከል ርምጃ መውሰዱን በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የአዳማ ከተማ ገለጸ፡፡ የአዳማ ከተማ የቀድሞ ከንቲባ... Read more »

ብዝሃ ሕይወት ኢንስቲትዩት የዋና ኦዲተርን ሪፖርት አልቀበለውም አለ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ብዝሃ ሕይወት ኢንስቲትዩት መጤ ዝርያዎች አካባቢን እንዳይበክሉ በህግ የተሰጠውን ኃላፊነት አልተወጣም ሲል ዋና ኦዲተር ያቀረበው ሪፖርት ኢንስቲትዩት እንደማይቀበለው ገለጸ፡፡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር አቶ ገመቹ ዱቢሶ፤ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት... Read more »

በሰኔ ወር በአብዛኛው የአገሪቱ ክፍል መደበኛ ዝናብ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፡- በሰኔ ወር በአብዛኛዉ የአገሪቱ ክፍል መደበኛና ከመደበኛ በላይ የክረምት ዝናብ ሊኖር እንደሚችል የኢ ትዮጵያ ብሄራዊ የሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው በላከው መግለጫ እንዳመ ለከተው፤ በሰኔ ወር የክረምት ዝናብ ቀደም ብሎ በምዕራብ... Read more »

ለብልጽግና የሚጠበቁ መዳፎች

“በአካባቢያችን በጉጂ ዞን ሰፊ መሬት አለ። የሚታ ረሰው በባህላዊ መንገድ በመሆኑ ለከፍተኛ የምርት ብክነት የተጋለጠ ነው፡፡ በዚህ ምክንያትም የአብዛኛው የአካባቢው አርሶ አደር ኑሮ ከእጅ ወደ አፍ ሆኖ ቀጥ ሏል” ይላል በምዕራብ ጉጂ... Read more »

የ2012 በጀት 387 ቢሊዮን ብር እንደሚሆን ተገለጸ

• ከፍትሐዊ ድልድልና ቀመር አኳያም ጥያቄዎች ተነስተውበታል አዲስ አበባ፡– የ2012 ዓ.ም የገንዘብ ሚኒስቴር ረቂቅ በጀት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት ለውይይት በቀረበበት ወቅት አጠቃላይ የፌዴራል መንግሥት የወጪ በጀት 387 ቢሊዮን ብር እንደሚሆን... Read more »

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉብኝት የነዋሪዎቹን ጥያቄ መልሷል ተባለ

አዲስ አበባ፡-የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ ከአክሱም ከተማ ነዋሪዎች ጋር ያደረጉት ውይይት በነዋሪዎቹ ሲነሳ የነበረውን የአክሱም ሐውልት ጥገና ጥያቄ የሚመልስ እንደነበር የትግራይ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ ወይዘሮ ሊያ ካሳ ተናገሩ፡፡ ኃላፊዋ... Read more »

የፕሬዚዳንቱ ውሳኔና የሜክሲኮ አፋጣኝ ምላሽ

ዶናልድ ትራምፕ በምርጫ ቅስቀሳቸው ወቅት «ብትመርጡኝ እፈፅማቸዋለሁ» ያሏቸውን ተግባራት ስልጣኑን እንደተረከቡ ለመፈጸም ጊዜ አልፈጀባቸውም። ከፓሪስ የአየር ንብረት ለውጥ ስምምነት አገራቸውን ከመነጠል አንስቶ፤ በአገራቸው የንግድ ልውውጥ በተለይ ከቻይና በሚገቡ ሸቀጦች ላይ ተጨማሪ ቀረጥ... Read more »

የልማት ድርጅቶቹ ወደ ግል ዘርፍ መዛወር እንደሌለባቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- በሀገሪቱ ተንሰራፍቶ የቆየው ሙስና እና የሀብት ብክነት በመንግሥት መፍትሄ ባላገኘበትና ኢኮኖሚው በህግና ፖሊሲ መምራት ውስጥ ባልገባበት ሁኔታ ግዙፎቹ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ወደ ግል ባለሀብቱ መዘዋወር እንደሌለባቸው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ፓርቲ... Read more »

የዋጋ ቅናሹ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎችን ብዛት ለመጨመር አስችሏል

አዲስ አበባ፡- ኢትዮ ቴሌኮም በቅርቡ ያደረገውን የዋጋ ማሻሻያ ተከትሎ ሶስት ነጥብ ሰባት ሚሊዮን ዜጎች የኢንተርኔት ተጠቃሚ መሆናቸውን አስታወቀ። በኢትዮ ቴሌኮም የዋና ስራ አስፈፃሚ ጽህፈት ቤት ቢሮ ኃላፊ ወይዘሪት ጨረራ አክሊሉ በተለይ ለአዲስ... Read more »