የኢትዮጵያ የንግድ ምልክት ምዝገባ ደረጃ ዝቅተኛ መሆኑ ተገለጸ

– ከ2005 ጀምሮ ያስመዘገበችው 7ሺ540 ምልክቶችን ነው አዲስ አበባ፡– አገሪቱ የንግድ ምልክት ምዝገባ በማካሄድ ረገድ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ መሆኗን የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ፅህፈት ቤት አስታወቀ።በአገሪቱ ውስጥ ከተመዘገቡ ከ18ሺ200 የንግድ ምልክቶች ውስጥ 59... Read more »

ከቀረጥ ነጻ የሚገቡ ዕቃዎች ከታለመላቸው ውጭ እንዳይውሉ እየተሰራ ነው

* 521 ቢሊዮን ብር ከቀረጥ ነጻ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጥቷል አዲስ አበባ፡– ከቀረጥ ነጻ የገቡ ዕቃዎች ላልተፈቀደና ተገቢ ላልሆነ አካል ጥቅም ላይ እንዳይውሉ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የጉሙሩክ ኮሚሽን አስታወቀ።2011ን ሳይጨምር ባለፉት 10 ዓመታት... Read more »

የኢትዮጵያ የሂሳብ ኦዲት ቦርድ ከመንግስት በቂ ድጋፍ አልተደረገልኝም አለ

አዲስ አበባ፡– የኢትዮጵያ የሂሳብ ኦዲት ቦርድ አገሪቱን እስከ በ 2012 ዓ.ም ድረስ አለም አቀፍ ደረጃውን ወደ ጠበቀ የፋይናንስ ሪፖርት ስርዓት ለማስገባት የተያዘውን እቅድ ለማሳካት የሚያስችል በቂ ድጋፍ ከመንግስት አለማግኘቱን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ የሂሳብ... Read more »

ፍቼ ጨምበላላ – የሰላም፣ የመቻቻልና የመከባበር በዓል

በየዓመቱ የሚከበረው የሲዳማ ብሄር ፍቼ ጨምበላላ በዓል በሀዋሳ ከተማ በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል።በበዓሉ የሲዳማ ወጣቶች፣ አባቶችና እናቶች ግርማ ሞገስ በሚሰጣቸው ባህላዊ አልባሳት ተውበውና ደምቀው ከየአቅጣጫው ወደ አዳባባዮች ብቅ ሲሉ የተለየ የደስታ ድባብ አለው፡፡... Read more »

በደቡብ አፍሪካ 50 በመቶ የካቢኔ አባላት ሴቶች ሆኑ 

የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲረል ራማፎሳ አዲስ ባዋቀሩት ካብኔያቸው ሴቶች 50 በመቶ ድርሻ እንዲይዙ አድርገዋል፡፡ ግማሽ የሚኒስትሮች ቦታ በሴቶች ሲያዝ በአገሪቱ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው፡፡ በዚህ ወር በተካሄደው ምርጫ በፕሬዚዳንት ሲረል ራማፎሳ የሚመራው... Read more »

የቦይንግ ኃላፊየሟቾችን ቤተሰቦች በይፋ ይቅርታ ጠየቁ

የአሜሪካው ግዙፍ አውሮፕላን አምራች የቦይንግ ኩባንያ ኃላፊ ዴኒስ ሙይንበርግ ከወራት በፊት በኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ ከተማ አቅራቢያ ኤጄሬ በተባለ ስፍራ በተከሰከሰው ቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን ህይወታቸውን ላጡ ግለሰቦች ቤተሰቦች በይፋ ይቅርታ... Read more »

ሀምሳ ሎሚ ለሀምሳ ሰው……!

ባለፉት 30 ዓመታት ለ 7 ሺ 800 ህጻናት በነጻ የልብ ቀዶ ህክምና አገልግሎት ሰጥቷል። ይህ በዓለም ላይ ትንሽ ገንዘብ ነው የሚጠይቁት በሚባሉ ሆስፒታሎች ሂሳብ እንኳ ቢሰራ ከ 3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር... Read more »

ኦነግ ለክልሉ ሕዝብ ተጠቃሚነት እንደሚሰራ አስታወቀ

አዲስ አበባ :- ኦነግ ኦዴፓና የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚነትና አንድነት ለማረጋገጥ በጋራ እንደሚሰሩ አስታወቁ። በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው በሃገር ውስጥ ሲንቀሳቀስ የነበረውን የኦነግ ታጣቂ ወደ ካምፕ ለማስገባት በመንግሥት፣ በኦነግ... Read more »

500 ወረዳዎች የማህበራዊ አገልግሎት ተጠቃሚ ሊሆኑ ነው

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ማህበራዊ ተጠያቂነት ፕሮግራም መሠረታዊ አገልግሎቶች ለማከናወን በአገሪቷ 500 ወረዳዎችን ተደራሽ ለማድረግ መታቀዱን የኢትዮጵያ ማኅበራዊ ተጠያቂነት ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ማህበራዊ ተጠያቂነት ፕሮግራም ምዕራፍ ሦስት በይፋ መጀመሩን አስመልክቶ ትናንት የምክክር መርሐ... Read more »

ውሃ ለማግኘት ደጅ የሚጠኑ ነዋሪዎች

ጭንቅላታቸው ላይ ሻርፕ የጠመጠሙ ሁለት ሴቶች ልጆቻቸውን አዝለው በእጆቻቸው ቢጫ ውሃ መቅጃ ጀሪካን ይዘው የውጭ በር ያንኳኳሉ፡ ፡ ያንኳኩት የግቢ በር ሳይከፈት የሰፈር ሕፃናት እየተንደረደሩ ተመሳሳይ ጀሪካን ይዘው ከሴቶቹ ጋር ተቀላቀሉ፡፡ ከግቢው... Read more »