
‹‹የህዳሴው ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌት መጠናቀቅ ዳግም የመወለድ ከፍተኛ የደስታ ስሜት ፈጥሮብኛል›› ሲሉ የገለፁት የዕርቀ ሰላም ኮሚሽን አባል እና የታሪክና የባህል ተመራማሪው ረዳት ፕሮፌሰር አህመድ ዘካሪያ፤ ከነበሩት ችግሮች አንፃር ሲታሰብ ወደደም... Read more »

አዲስ አበባ፦ ሐምሌ 12 ቀን 2013 ዓ.ም የሁለተኛውን ዙር የህዳሴ ግድብ ሙሌት ተገባዶ ውሃው በግድቡ አናት ላይ መፍሰሱ ግድቡን ወደ ፍጻሜ ለማድረግ ወደሚሰራው የመጨረሻው የሥራ ምዕራፍ የሚያሸጋግር መሆኑን ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ የታላቁ... Read more »

አስናቀ ፀጋዬ አዳሚ ቱሉ፡- የምስራቅ ሸዋ ዞን በአዳሚ ቱሉ ኮምቦልቻ ወረዳ ቀደም ሲል በኢንቨስትመንት ስም ታጥሮ የቆየ መሬትን አስለቅቆ የአካባቢው አርሶ አደሮችን በክላስተር በማደራጀት በሜካናይዜሽን የተደገፈ የስንዴ እርሻ ተጀመረ፡፡ የምስራቅ ሸዋ ዞን... Read more »

ሰላማዊት ውቤ አዲስ አበባ፦ እስከአሁን የትግራይ ክልልን ጨምሮ በመላ ሀገሪቱ ከታረሰው 11 ሚሊዮን ሄክታር ማሳ ውስጥ 1 ነጥብ 4 ሚሊዮን ሄክታሩ በትራክተር መታረሱን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በግብርና ሚኒስቴር የሰብል ልማት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር... Read more »

አዲስ አበባ፡- መንግሥት ለመመስረት የሚያስችል ድምጽ ያገኘው ብልጽግና ፓርቲ በቀጣይ ሰላም ማስፈንና የህዝብ ለህዝብ መቀራረብ መፍጠር እንደሚጠበቅበት የአዕምሮ ህክምና ባለሙያ እና የሀገር ሽማግሌ ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ አስታወቁ፡፡ ፕሮፌሰር መስፍን በተለይ ለአዲስ ዘመን... Read more »

አዲስ አበባ፡- የኢድ -አል አድሐ አረፋ በዓል ስናከብር የተቸገሩትን በመርዳት፣ ዱዓ በማድረግ እና በአንድነት ሊሆን እንደሚገባ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ኡመር ኢድሪስ አስታወቁ ፡፡ የህዳሴውን ግድብ... Read more »

በፀጋዬ ጥላሁን አዲስ አበባ፡- ግብፅና ሱዳን የግድቡ ድርድር ከአፍሪካ ህብረት ውጭ ባለ አካል እንዲታይ የፈለጉት ስውር እጆችን በማስገባት የቅኝ ግዛት ስምምነት ሌጋሲንን ለማስቀጠል እንደሆነ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፌዴራሊዝምና መልካም አስተዳደር መምህር ዶክተር... Read more »

ጎንደር፡- የጎንደር ከተማ አስተዳደር ከ500 ሄክታር በላይ የኢንቨስትመንት የሚውል መሬት ማዘጋጀቱን አስታወቀ። ለ50 ዓመታት ሊያገለግል የሚችል የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ዝርጋታ እየተከናወነ መሆኑም ተገለጸ። የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ሞላ መልካሙ በተለይ ለአዲስ ዘመን... Read more »

አስመረት ብስራት አዲስ አበባ፡- የጅማ እፅዋት አፀድ ለዘንደሮው አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የሚውል ከመቶ ሰማኒያ ሺ በላይ ችግኞች እያሰራጨ መሆኑን አስታወቀ። ችግኝ የማፍላት ሥራ ከጀመረ አንስቶ እስከአሁን ከአንድ ሚሊየን በላይ ሀገር በቀል... Read more »

ጽጌረዳ ጫንያለው አዲስ አበባ፡- አሸባሪው ህወሓት ቀደም ሲል ለሰው ልጅ ክብር አልነበረውም ። አሁን ደግሞ የህሊናም ክብር ስላጣ ህጻናትን በጦርነት ወደ መማገድ መግባቱን የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አቶ ኦባንግ ሜቶ አስታወቁ። የዓለም አቀፉ... Read more »