የባንኮኒው ደንበኞች

ቅድመ -ታሪክ ልጅነቱን በገፋበት መንደር ትምህርት ቤት ገብቶ ፊደል መቁጠር ችሏል።ከተማን ጠንቅቆ ቢያውቀውም ለእሱ ግን የገጠር ህይወት አዲሱ አይደለም። በትምህርቱ እምብዛም ያለመግፋቱ ህይወቱን የሚመራበት አማራጭን እንዲፈልግ ግድ ብሎታል።ለዚህ ዓላማውም የትውልድ ስፍራውን ሜታ... Read more »

«ኢትዮጵያ የፈራረሰች የምትመስለው ፌስ ቡክ ላይ ነው» አርቲስት አስቴር በዳኔ

ተወልዳ ያደገችው የካቲት 12 ትምህርት ቤት አካባቢ ነው።የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቷን በፀሃይ ጮራ ትምህርት ቤት የተማረች ሲሆን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷንም በየካቲት 12 ትምህርት ቤት ተከታትላለች። ከዚያ ደግሞ ያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት ገብታ ክላርኔት... Read more »

ከክራር ጋር የዳከረች ህይወት

የጎጃሙ ወጣት ይርጋ ባዘዘው፣ የተወለደው በጎጃም ዱርቤቴ በሚባል አካባቢ አቸፈር ወረዳ ነው። ከፊደል ጋር ትውውቅ የጀመረው አያሌው መኮንን በሚባል ትምህርት ቤት ሲሆን፤ ሲወለድ ጀምሮ ቆሞ መሄድ አይችልም። አካል ጉዳተኛ ስለነበር ትምህርት ቤት... Read more »

አስም

አስም ሳንባችን እና የትንፋሽ ቧምቧችንን ለረጅም ጊዜ አጥቅቶ የሚቆይ የበሽታ ዓይነት ሲሆን ከ100 ሰው አምስቱ በበሽታው ይያዛል። ምልክቶች የአስም ምልክቶች ትንፋሽ ማጠር፣ የደረት መጥበቅ፣ ሲተነፍሱ ማፏጨት እና ሳል ናቸው። እነዚህ ስሜቶች የሚመነጩት... Read more »

የዓይን በሽታ

በዓይን ህመም ዙሪያ አብዛኛው ሰው ያለው እውቀት አናሳ ነው። በብዙ ጥያቄ እና መልስ እንደተረጋገጠው አብዛኛው ሰው ከምንም አካል ጉዳት በላይ ዓይን መጥፋት እንደሚያሳስበው ይናገራል። ነገር ግን የዓይን ሕክምና የሚያደርገው ሰው ብዛት እምብዛም... Read more »

ስመ ጥሩው የንግድ ሰው

በአገር ተቆርቋሪነታቸው እና በነጋዴነታቸው ነው የሚታወቁት። ጨዋታ አዋቂነታቸው ደግሞ ሌላኛው የባህሪያቸው ተወዳጅ ክፍል ነው። ከአፄ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት ጀምሮ እስከአሁኑ የዶክተር አብይ አህመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤት ድረስ ያለውን የኢትዮጵያ ፖለቲካ እና ማህበራዊ... Read more »

ትንቢተ- ሀዲስ አለማየሁና ፍቅር እስከመቃብር

ክፍል ሁለትና የመጨረሻ ባለፈው ሳምንት በነበረን ቆይታ ደራሲ ሀዲስ አለማየሁ በፍቅር እስከመቃብር መጽሐፋቸው አስቀምጠውታል ስለተባለው ትንቢት የሥነ ሕይወት መምህሩ ገብረሀና ዘለቀ ያቀረቡትን ጥናት ማቅረባችን የሚታወስ ነው። እነሆ ዛሬም ቀሪውን የባለጥናቱን ዳሰሳዎችና በጥናቱ... Read more »

«እውነታን ስንሸፋፍን ያልሆነውን መምሰል ያምረናል» ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ

በእኔ እምነት ኢትዮጵያዊ አራዳ ገመና የለውም። ብዙ ነገሮቻችን ላይ ችግር የፈጠረው ገመና ይመስለኛል። በነገራችን ላይ በገመና እና በአይነኬነት (Taboo) መካከል ልዩነት አለ። አይነኬነት (ታቡ) የሚባሉት ማህበረሰቡ ተስማምቶ የማይላቸው፣ በአደባባይ የማይነገሩ ነገሮች ናቸው።... Read more »

የአጥሩ ስር መዘዝ 

ቅድመ -ታሪክ ቀኑን በተለየ ውሎ ያሳለፉት ባልቴት ምሽት ላይ የደከማቸው ይመስላል። ነገ ታላቁ የሁዳዴ ጾም የሚያዝበት ቀን ነው። ወይዘሮዋም ቀጣዩን የሁለት ወራት የጾም ቆይታ ለመጀመር ከጎረቤቶቻቸው ጋር የወጉን ሲያደርጉ አርፍደዋል። ከአንዱ ቤት... Read more »

«የኢህአዴግድርጅቶች ከገመድ ጉተታ ወጥተው በእኩል መንፈስ ለውጡን መምራት ይገባቸዋል»- ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና

ተወልደው ያደጉት ምዕራብ ሸዋ ዞን ውስጥ ከአምቦ ከተማ 35 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ቶኬ አካበቢ ነው፡፡ እኚህ የገበሬ ቤተሰብ ያፈራቸው ታዋቂና አንጋፋ ፖለቲከኛ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በቀድሞ ስሙ ራስ መስፍን ስለሺ... Read more »