በሬ ካራጁ

ቅድመ-ታሪክ ልጅነቱን እንደ ዕድሜ እኩዮቹ ሲቦርቅ ቢያሳልፍም ትምህርት ቤት ገብቶ ቀለም ለመቁጠር አልታደለም። ወላጆቹን በማገዝ ጊዜውን መግፋት ዕጣ ፈንታው ሆነ። ከፍ ማለት ሲጀምር ግን ወጣትነቱን በስራ ማሳለፍ እንደሚገባ አመነበት። ይህ አመኔታው ሩቅ... Read more »

«ህዝቡ ነፃነቱ ከተሰጠው በእርግጠኝነት ህወሓትን ማሸነፍ እንደሚቻል እንረዳለን» – አቶ መኮንን ዘለለው የትዴፓ መስራች አባል

የተወለዱት ወልቃይት ውስጥ በምትገኝ አንዲት የገጠር መንደር ነው።እድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ ግን በአካባቢው ትምህርት ቤት ባለመኖሩ ምክንያት የትውልድ ቀያቸውን ለቀው እናታቸው ወደ ተወለዱበት ሽሬ እንደስላሴ ይመጣሉ። በአጎታቸው ቤት ተቀምጠው ቀዳማዊ ኃይለስላሴ የመጀመሪያ ደረጃ... Read more »

ኢትዮጵያ ከ1969-1971

ከ1969 እስከ 1971 ዓ.ምን ነጥለን ያወጣነው የዘመን ክፋይ ኢትዮጵያ በተለያዩ እጅግ አደገኛ፣ ወሳኝና ከምንም የከፋ በወቅቱ የተሰነዱ የታሪክ መዛግባት እንደሚያስረዱት የአለም አቀፉን በበላይነት የምታስተባብረው አሜሪካ ስትሆን፤ ሰበቧም “ኢትዮጵያ ከሶሻሊስትና ተራማጅ አገራት ጎራ... Read more »

ዘመንና ትውልድን ያልዋጀ ህብረት

የአፍሪካ ህብረት ራሳቸውን “ንጉሠ ነገሥት” ብለው በሚጠሩት የቀድሞው የሊቢያ ገዥ ኮሎኔል ሙአመር አል ጋዳፊ ሃሳብ አመንጭነት እ.አ.አ መስከረም 9 ቀን 1999 በትውልድ ቀያቸው ሲርጥ ከተማ በተደረሰ ስምምነት መሰረት 55 አባል ሀገራትን በማካተት... Read more »

መንግሥት ውጤታማ ስፖርተኞችን 5 ሚሊየን ብር ሸለመ

 የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ከትናንት በስቲያ ምሽት አገራቸውንና ህዝባቸውን በዓለም አቀፍ ውድድሮች ላኮሩ ውጤታማ አትሌቶች እና ባለሙያዎችን ሸልሟል። በካፒታል ሆቴል በተደረገው የሽልማት ስነስርዓት በ2011ዓ.ም መጨረሻና በ2012 ዓ.ም መጀመሪያ ወራት በተካሄዱ በአህጉርና ዓለም አቀፍ... Read more »

«አፍሪካዊቷ ኢትዮጵያ?»

ርዕሱ በትምህርተ ጥቅስ ውስጥ መቀመጡን ልብ ይሏል። የጥያቄው ምልክትም ሆነ በግራና በቀኝ ርዕሱን ያቀፉት ትምህርተ ጥቅሶች አገልግሎት ላይ የዋሉበት ዋና ምክንያት የርዕሱ ይዘት አወዛጋቢና አጠያያቂ ባህርይ ስለሚስተዋልበት ነው። ሌሎች እህትና ወንድም የአህጉራችን... Read more »

የአነጋጋሪዎቹ አዋጆች መጽደቅ

አንዳንድ ወገኖች ሃሳብን በነፃ የመግለጽ ነፃነትን ሊገድብ ይችላል በሚል ሲሟገቱበት ከርመዋል። ሌሎች የሥጋት ደረጃቸውን ከፍ አድርገው አሁን በሥራ ላይ ካለውና እንደአፋኝ ከሚታየው የጸረ ሽብር አዋጅ ጋር መሳ ለመሳ ያስቀምጡታል፤ የጥላቻ ንግግርና የሀሰተኛ... Read more »

የኑሮ ፈተና እና የልጅ ስጋት

አንድ ዓይነት ችግርም እኮ የወግ ነው፤ ቢያንስ በዚያ በኩል እንኳን መፍትሔ ይፈለጋል። ሰውም ያግዛል። ችግር ድርብርብ ሲሆን ግን ሕይወትን ያከብዳል። አንዳንዱ ችግር ደግሞ በባህሪው ለውጭ ሰው አይታይም። ውስጣዊ ችግር አለ፤ ተመልካች እንኳን... Read more »

ነሐሴ እና ምርጫ

የያዝነው 2012 ዓ.ም ከመጠናቀቁ በፊት በኢትዮጵያ ይካሔዳል ተብሎ የሚጠበቀውን ምርጫ በቁጥር ረገድ ሥድስተኛው ብሔራዊ ምርጫ ነው። በዴሞክራሲያዊነት ግን ከሂደቱ እስከ ውጤቱ ድረስ ወደ ፊት ምናየው ቢሆንም ካለው የውክቢያ ሂደትና በጊዚያዊነት ከተቆረጠው የምርጫ... Read more »

ጃርዲያ (Giardia)

ጃርዲያ (Giardia) በዓይን የማይታይ ጥገኛ ተውሳክ ሲሆን የሚያስከትለው የተቅማጥ በሽታ ደግሞ ጃርዲያሲሰ ተብሎ ይጠራል። ይህ ተውሳክ በየቦታው ሊገኝ ይችላል። ማለትም በዚህ በሽታ የተለከፉ ሰዎች አይነ ምድር ወይም ሠገራ በተነካካ ቦታ አፈር ላይ፣... Read more »