በዚህ ሳምንት ለሦስት አዳዲስ የኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያዎች ፈቃድ ተሰጥቷል:: አዲስ የሬዲዮ ጣቢያ ተከፈተ በተባለ ቁጥር ጉጉት ያድርብኛል (ከልጅነቴ ጀምሮ ሬዲዮ ስለምወድ ሳይሆን አይቀርም):: ሬዲዮ ጣቢያው የሙከራ ሥርጭት ጨርሶ መደበኛ ሥርጭት እስከሚጀምር... Read more »
‹‹የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ማህበር›› የሚል ማህበር ተቋቁሞ እውቅና በማግኘት ባለፈው ሳምንት የምስክር ወረቀቱን ተቀብሏል:: ይሄ ማህበር የመጀመሪያ የምስረታ ጉባኤውን ሲያካሂድ በቦታው ነበርኩ:: ለረጅም ጊዜ ሲያከራክር የነበረው የስያሜው ነገር ነው:: ገላጭ የሆኑ... Read more »
የአሜሪካ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ቢል ክሊንተን፣ ኔልሰን ማንዴላ ከእስር ተለቅቀው፣ ፕሬዚዳንት በሆኑበት በዓለ ሲመት ላይ ከተገኙ በኋላ አብረው የሮብን ደሴት እስር-ቤትን ጎብኝተው ነበር:: ለማንዴላ የ27 ዓመት ሙሉ መኖሪያቸው ነበረና ጉብኝት ሳይሆን የመጨረሻ ስንበት... Read more »
ቅድመ-ታሪክ ሰሜን ሸዋ ኤፍራታና ግድም ያፈራችው ዘነበ ልጅነቱን እንደ እኩዮች ሲቦርቅ አሳልፏል:: ከቀዬው ባልንጀሮቹ ጋር መልካም የሚባል ጊዜ ነበረው::ሜዳ እየዋለ፣የከብቶች ጭራን እየተከተለ ክረምት ከበጋን ገፍቷል :: ከፍ ሲል ወላጅ እናቱ አዲስ አበባ... Read more »
የ75 ዓመት ጎልማሳ ናቸው:: የተወለዱት በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን ቸሃ ወረዳ የግወግቢ በሚባል ቀበሌ ገበሬ ማህበር ነው:: አንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በዛው ወረዳ በሚገኝ የቀዳማዊ ኃይለስላሴ ትምህርት ቤት ተከታትለዋል:: ስምንተኛ ክፍል ከጨረሱ በኋላ... Read more »
የፍቅር እስከመቃብሮቹ በዛብህና ሰብለወንጌል የልቦለድ ገፀባህርያት ቢሆኑም በገሐዱ ዓለም የምናውቃቸውን ያህል በየአጋጣሚው አብረውን ይኖራሉ:: ከየትኛው የገሐዱ ዓለም ሰው ይልቅ ነፍስ ዘርተው በዓይነ ህሊና ይታዩናል:: ማንነታቸው ግዝፍ ነስቶ፤ አስተሳሰባቸው ደርጅቶ ሰርክ ይመላለስብናል:: ኑሯችንን... Read more »
የሰው ልጅ በህይወት ዘመኑ ሶስት መሰረታዊ ፍላጎቶች እንደሚያስፈልጉት ይነገራል፤ ምግብ፣ መጠለያና ልብስ፡፡ ከነዚህ ሶስት ዋና ዋና ጉዳዮች ውስጥ ደግሞ ምግብ ግንባር ቀደሙ ነው፡፡ ምክንያቱም የሰው ልጅም ሆነ ህይወት ያላቸው ነገሮች በሙሉ ያለምግብ... Read more »
ሀገራችን የምትገኝበት መስቀለኛ መንገድ ከምንጊዜውም በላይ ከመርህ፣ ከንድፍና ጽንሰ ሀሳብ ይልቅ አመክኖዊና ተጠያቂያዊ የሆነ ተግባራዊ እውነትነት / ፕራግማቲዝም / ላይ የተመሰረተ ምልከታንና መላን ይፈልጋል። በነገራችን ላይ ሀገራችን ዛሬ ለምትገኝበት ውጥንቅጥ የዳረጋት አንዱ... Read more »
የርዕሴ የሽክርክሪት ዐውድ፤ ደረጃ የወጣላቸውን የሀገራችንን ዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ከመዘርዘር ይልቅ ደረጃ ያልወጣላቸውን ማሰቡ ይቀል ይመስለኛል። በአጭሩ ለመግለጽ ያህል ለመኖር ከምንደገፋባቸው መሠረታዊ የሕይወት ማቆያዎቻችን እና አገልግሎት ሰጭዎችንና መስጫዎችን ደምረን ብንመረምር እንደ “ፕሮቶኮላቸው”... Read more »
ኮቪድ 19 ወረርሽኝ በኢትዮጵያ የምርጫ ሥራን አደናቅፏል። ነሐሴ 23 ቀን 2012 ዓ.ም ሊካሄድ ቀን ተቆርጦለት የነበረው ሀገር አቀፍ ምርጫ ማራዘም የግድ ሆኗል። ወረርሽኙ በዓለም አቀፍ ደረጃም ቢሆን በ53 አገራት ምርጫ ነክ ሒደቶችን... Read more »