ለነጻነት ሳይሰዉ፤ ለእድገት ሳይተጉ የሚናፍቋት ሀገር አትገኝም

እውነት ለመናገር ኢትዮጵያዊ ሆኖ ሀገሩን የሚጠላ ወይንም እድገትና ብልጽግናዋን የማይናፍቅ ያለ አይመስለኝም።ኢትዮጵያውያን ሀገር ጥሪ ስታደርግላቸው ህይወታቸውን ጭምር መስዋዕት በማድረግ ለሀገራቸው ያላቸውን ፍቅር ሲገልጹ ኖረዋል፡፡ዛሬም በተለያዩ አውደ ውጊያዎች ኢትዮጵያን አሳልፈን አንሰጥም የሚሉ እልፍ... Read more »

 ለሰላም ከሚደረግ የመልካም ምኞት መግለጫ ባሻገር

ኢትዮጵያውያን በዓላትን ሲያከብሩ፣ ድጋፍና የመሳሰሉት ሲደረግላቸው እንዲሁም የተለያዩ ዝግጅቶችን ሲያደርጉ ከሚያስተላልፏቸው መልእክቶች መካከል የሰላም ጉዳይ ይጠቀሳል። ይህ ለሰላም ያላቸው ቁርጠኝነት በቀብር ስነስርአትም ወቅት ሳይቀር ይገለጻል። በእነዚህ ስነስርአቶች ሁሉ ኢትዮጵያውያን ይመኛሉ ሰላም እንዲመለስ... Read more »

ኢሬቻ-ለኅብረብሔራዊ አንድነት ግንባታና ለአብሮነት!

ኢትዮጵያ በብዝኃ ማንነት፣ ባሕልና እሴቶች የደመቀች፣ በኅብረ ብሔራዊነት የተጋመደች፣ ወንድማማችነትን ከፍ አድርጋ ያፀናች ታላቅ ሀገር ናት። በክረምት ወራት ተራርቆ ሳይገናኝ የቆየ ዘመድ አዝማድ መስከረም ላይ ይገናኛል። በዚህ ወቅት በደጋ እና ወይና ደጋ... Read more »

ኢትዮጵያ ለጋራ ተጠቃሚነትና ለቀጣናዊ ትብብር የሰጠችውን ዋጋ ማሳወቅ ይገባል!

የሀገራት ፖለቲካዊ ብስለት መለኪያ ብሄራዊ ጥቅምን ከሰላማዊ ሂደት ጋር አጣምሮ መሄድ ነው። ሰላምን ማዕከል ያደረገ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በዓለማችን ለሚገኙ ሀገራት የእርስበርስ ተጠቃሚነት መሠረታዊ ሚዛንም ተደርጎ ይወሰዳል። በዚህ ረገድ ኢትዮጵያም በምስራቅ አፍሪካ ቀጣና... Read more »

ብንኖርባቸው የሚያሻግሩን የኢሬቻ የሰላም መርሆዎች!

ኢትዮጵያ የብዙ ሺህ ዓመታት የዳበረ ባሕላዊና ሃይማኖታዊ እሴቶች ባለቤት ፣ ከሁሉም በፊት የነቃች፣ የሰው ዘር መገኛና የሰው ልጆች ስልጣኔ መነሻ እርሾን የጣለች አኩሪ ታሪክ ያላት ታላቅ ሀገር ነች ኢትዮጵያ። ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ... Read more »

ኢሬቻ፣ የአብሮነት እሴት! የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ

መግቢያ ኢሬቻ ከገዳ ሥርዓት ተቋማት አንዱ ሲሆን ለፈጣሪ ምስጋና የሚቀርብበት በዓል ነው፡፡ ኢሬቻ በሰውና በፈጣሪው እንዲሁም በሰውና በፍጥረታት መካከል ለሚኖረው የተፈጥሮ ሕግ በአፋን ኦሮሞ “ሰፉ” ተገዥነቱን የሚገለፅበት ክብረበዓል ነው፡፡ የተፈጥሮ ሕግ እንዳይዛባ... Read more »

 ዕንባና እልልታ …

እንደ መነሻ .. የባልና ሚስት የዓመታት ጥምረት ከጽኑ ፍቅር ጋር ነው። ሁለቱም ከቀድሞ ትዳራቸው ልጆችን አፍርተዋል። ልጆቹ ዛሬ ከእነሱ ጋር አይኖሩም። ለሁሉም ግን የእናት አባት ወግ ሳይነፍጉ ፍቅራቸውን ይለግሳሉ። ወላጆች ከልጆቻቸው፤ ልጆችም... Read more »

 ኢሬቻ የምስጋና፣ የአንድነት እና የመቻቻል በዓል

ኢሬቻ የምስጋናና የአብሮነት በዓል ነው። የኦሮሞ ሕዝብ ከፈጣሪው ጋር የሚገናኝበት፣ አምላኩን የሚያመሰግንበት የተማጽኖ ክብረ በዓል ነው። በማህበረሰቡ ወግና ሥርዓት በሚመራ የአባቶች ምርቃትና ቡራኪ የመስቀል በዓልን ተከትሎ በመዲናችን አዲስ አበባ ሆራ ፊንፊኔ፣ በቢሾፍቱ... Read more »

“ክብርንና ፍቅርን ይዘን ድህነትና ችግር አውልቀን እንጣል፣ ወደ ብልጽግና መልካ እንገሥግሥ”  – የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣  የኢሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል

የተከበርከው የኦሮሞ ሕዝብ ሆይ እንኳን አስቸጋሪውን የክረምት ወቅት አልፈህ ለብሩሁ ብራ ተሸጋገርክ! ኢሬቻ ዕርቅ ነው፤ ፈጣሪ ደግሞ ዕርቅ ይወዳል። የተጣሉ ሰዎች ቂም ይዘው ለኢሬቻ ወደ መልካ አብረው አይወርዱም። ኢሬቻ መትረፍረፍ ነው! ኢሬቻ... Read more »

 የማዳመጥ ሃይል

“ብዙ ከማውራት ብዙ መስማት” የሚል ጥሩ አባባል አለ። ይህ አባባል ያለምክንያት አልተነገረም። ብዙ ማውራት ትርፉ አድማጭን ከማሰልቸት ውጪ ብዙ ትርፍ ስለማይገኝበት ነው። ብዙ ማውራት ቁም ነገር ከማስጨበጥ ይልቅ ፍሬከርስኪ ወሬ ብቻ የሚደሰኮርበት... Read more »