የሥነ-ጽሁፍ ዋርካተባባሪ ፕሮፌሰር ዘሪሁን አስፋው ሲታወሱ

ኢትዮጵያ ባሳለፍነው ሳምንት መጀመሪያ ላይ ታላቁን የሥነ-ጽሁፍ ሰው ተባባሪ ፕሮፌሰር ዘሪሁን አስፋውን አጥታለች።ይህ ድንገተኛ የሞት ዜና በእሳቸው እጅ ተምረውና ተኮትክተው ካደጉ፤ ትልቅ ደረጃ ከደረሱ ተማሪዎቻቸው ጀምሮ መላውን የኪነ-ጥበብ ማህበረሰብ ልብ የነካ ሆኖ... Read more »

ዘመን ተሻጋሪው የሀገር ባለውለታ- “ብላታ መርስዔ ኀዘን ወ/ቂርቆስ”

በዛሬው የባለውለታችን አምድ ይዘን የቀረብናላችሁ ለኢትዮጵያ ዘመናዊ ትምህርት ፤ መንፈሳዊና ታሪካዊ መፅሐፍት እንዲሁም ለትርጉም ስራዎች መስፋፋት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከቱትን ብላታ መርስዔ ኀዘን ወ/ቂርቆስን ነው፡፡ ብላታ መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ የተወለዱት መጋቢት 17... Read more »

ካርልሄይንዝ በም -የኢትዮጵያ የምንጊዜም ባለውለታ

 በዓለም ላይ ዘር ፣ ቀለም፣ ዝና፣ ማንነት እና ቦታ ሳይገድባቸው ለሰዎች በጎ አድርገው ያለፉ ግለሰቦች ቁጥር በጣም ጥቂት ነው:: በተለይም ደግሞ ባሕር አቋርጠው፤ የራሳቸውን ሕይወት አደጋ ላይ ጥለው በምንም ለማይዛመዷቸው ችግረኛ ሰዎች... Read more »

ባለ አስገምጋሚ ድምፁ ጋዜጠኛ – ታደሰ ሙሉነህ

በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ታሪክ ትልቅ አበርክቶ ትተው ካለፉ ሰዎች መካከል ታደሰ ሙሉነህ ዋነኛው ነው:: በሙያው ስርነቀል ለውጥ እንዳመጣ የሚመሰከርለት ይህ ታላቅ ጋዜጠኛ ትውልዱም ሆነ ዕድገቱ እዚሁ አዲስ አበባ ፈረንሳይ ለጋሲዮን አካባቢ ነው::... Read more »

አምሀ እሸቴ – የኢትዮጵያ ሙዚቃ ባለውለታ

የሙዚቃ ታሪክ ሲወሳ ከፍተኛውን ድርሻ ይዘው ታሪካቸው የሚነገርላቸው፤ ህዝብም የሚያውቃቸው ድምፃውያኑ ብቻ ናቸው። ከድምፃውያኑ ጀርባ ሆነው ሙዚቃውን ሙዚቃ ያደረጉ ባለሙያዎች ባስ ሲልም ከነጭራሽ ስማቸውን የሚያነሳ የለም። አልያም በሥራቸው ልክ ታሪካቸው አልተነገረላቸውም። በተመሳሳይ... Read more »

 ትንታጉ የአየር ኃይል አብራሪ – ኮሎኔል ባጫ ሁንዴ

ሀገራቸውን በቅንነትና በታማኝነት በማገልገል፣ ክብሯንና ዳር ድንበሯን በማስጠበቅ የገቡትን ቃል ኪዳን አክብረው በተለያዩ የውጊያ ዐውዶች ከተዋደቁ ምርጥ ኢትዮጵያውያን ጀግኖች መካከል ኮሎኔል ባጫ ሁንዴ አንዱ ናቸው። በተለይም በወታደራዊ ግዳጅ ከሚጠይቀው በላይ በሶማሌ ወረራ... Read more »

ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ (1923-2013 ዓ.ም)

ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ አገራችን ካሏት የግዕዝ ቋንቋ ሊቃውንትና ምሁራን ዋነኛው ባለውለታ ናቸው። በግዕዝ ቋንቋችን ዙሪያም የበርካታ መጻሕፍት ደራሲ ናቸው። የግዕዝ ቋንቋን በልጅነት ዕድሜያቸው በተለምዶ የቄስ ትምህርት ቤት ከሚባለው በመጀመር እስከ አሁን ድረስ... Read more »

ታላቁ ጥበበኛ – መሪ ራስ አማን በላይ

‹‹ይህ የጥንቷ ኢትዮጵያ ታሪክ ከሱዳን አጥበሀራ በነበርኩ ጊዜ የኢትዮጵያ ታሪክ ከመጽሀፈ ሲራክ እያነበብኩ ስለድንጋይ ጥበብና ስለሌላም ስከታተል እንደቆየሁ ጀቢል ኩራርና ጀቢል ኑባ ወደሚገኘው አገር ሄጄ የጥንት ቤተክርስቲያን ፍርስራሽና የክርስቲያን መቃብር አገኘሁ። ከዚያም... Read more »

ብርሀኑ ገበየሁ — ሥነግጥምን በ’ሱ አየሁት

 መቸም የኢትዮጵያ ሥነግጥም ታሪክ ሲነሳ ሺህ ዘመናትን ወደ ኋላ መሄድ፤ በግዕዝና አማርኛው የተቀኙ በርካታ ልሂቃንን መጥቀስ የግድ ቢሆንም፣ እንደ አንድ የጋዜጣ ገጽ ይዞታ ግን በአንድ ሰው ላይ ማተኮር፣ አተኩሮም በእርሱ አማካኝነት የተቻለውን... Read more »

እማማ ጽዮን ሚካኤል አንዶም

እማማ ጽዮን ሚካኤል አንዶም፤ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ባሕላዊ አልባሳት ፋሽን ዲዛይነር፣ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል፣ የሴቶች ማኅበር፣ ማየት የተሳናቸውና ቼሻየር ሆም ምግባረ ሰናይ ድርጅቶች መስራችና የቀድሞው የኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳዳር ደርግ ሊቀመንበር ጄኔራል አማን... Read more »