ዛሬ የታሪክ ጸሐፊውን ታሪክ በጥቂቱ ልንመለከት ነው። በጋዜጠኝነት፣ በዲፕሎማትነትና በተለይ በታሪክ ጸሐፊነት ዘመን የማይሽራቸው አስተዋፅዖዎችን ያበረከቱት የአንጋፋው ባለሙያ፣ አምባሳደር ዘውዴ ረታ ታሪካቸው እጅግ ሰፊ ቢሆንም ካልተዘመረላቸው የአገር ባለውለታዎች አንዱ በመሆናቸው አበርክቷቸውን አጠር... Read more »
ኢትዮጵያ ከሰሜን እስከ ደቡብ፤ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ በተለያዩ ጊዜያት በርካታ ጀግኖችን ያፈራች አገር ናት። እነዚህ ጀግኖች ልጆቿ የጀግነታቸው ዓይነት ቢለያይም በተለያዩ ጊዜያትና ዘርፎች ለኢትዮጵያ ነፃነት፣ ክብርና መሻሻል ያደረጉት ተጋድሎና ያበረከቱት አስተዋፅዖ እጅግ... Read more »
ኢትዮጵያ ወራሪ ኃይሎች ሉዓላዊነቷን በመዳፈር በመዳፋቸው ስር ሊያስገቧት በሞከሩባቸው አጋጣሚዎችም ይሁን በሌሎች ጊዜያትና መስኮች አኩሪ ተግባራትን የፈፀሙ ብዙ ጀግኖችን አፍርታለች። ይሁን እንጂ የእነዚህን ጀግኖች ውለታ ጠንቅቆ የማወቁና በዋጋ የማይተመነውን ትልቅ ውለታቸውን የመዘከሩ... Read more »
በዚህ ዕትም በርካታ ተግባራትን አከናውነው ሳለ ስለሥራዎቻቸውና አበርክቷቸው ግን ብዙም ያልተነገረላቸውን የብላታ መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስን ታሪክ በጥቂቱ እንመለከታለን። መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ መጋቢት 17 ቀን 1891 ዓ.ም ተወለደ። አባቱ አለቃ ወልደ... Read more »
ዛሬ ኢትዮጵያ እስከአሁን ድረስ ካፈራቻቸውና ካየቻቸው ታላላቅ የእግር ኳስ ባለሙያዎች መካከል አንዱ የሆነውን የዝነኛውን መንግሥቱ ወርቁን ወርቃማ ታሪክ በጥቂቱ እንመለከታለን። መንግሥቱ የተወለደው በ1932 ዓ.ም በቀድሞው በጌ ምድር ጠቅላይ ግዛት፣ ቋራ ተብሎ በሚታወቀው... Read more »
ዛሬ የኢትዮጵያ ማሕጸን ስላፈራቻቸውና በመላው ዓለም የሚገኙ ብዙ ሚሊዮኖችን ከስቃይ ስለፈወሱት ስለ ታላቁ ሳይንቲስት ፕሮፌሰር አክሊሉ ለማ የሕይወት ተሞክሮና አበርክቶ እንቃኛለን። አክሊሉ ለማ በ1928 ዓ.ም በምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል በምትገኘው ጂግጂጋ ከተማ ውስጥ... Read more »
ዛሬ በዚህ አምድ የምንዘክራቸው ባለውለታችን ብዙ መልካም ተግባራትን አከናውነው ሳለ ታሪካቸውና አበርክቷቸው በስራቸው ልክ ካልተነገረላቸው ኢትዮጵያውያን መካከል አንዱ የሆኑትን ደራሲ፣ የታሪክ ተመራማሪ፣ የግብርና ሳይንስ ሊቅ፣ የምጣኔ ሀብት ባለሙያና ፖለቲከኛ የነበሩትን ብላቴን ጌታ... Read more »
እንደ ኢትዮጵያውያን የዘመን አቆጣጠር 1888 ዓ.ም ዓድዋ፣ የቅኝ ግዛት ፍላጎቱን ለማሳካት ኢትዮጵያን የወረራው ዒላማ አድርጎ ገስግሶ የመጣው የኢጣሊያ መንግሥት ሠራዊት በኢትዮጵያውያን ልዩና ታሪካዊ አንድነት በተሰጠ ምላሽ የሽንፈት ማቁን ተከናነበ። ጣልያኖች ዓድዋ ላይ... Read more »
ኢትዮጵያ ለነፃነቷ፣ ለአንድነቷና ለእድገቷ መስዋዕትነትን የከፈሉና አስተዋፅዖ ያበረከቱ አያሌ ባለውለታዎች አሏት። በእርግጥም የአገሪቱ ባለውለታዎች መስዋዕትነትን ቢከፍሉና አስተዋፅዖ ቢያበረክቱ ብዙም የሚያስገርም ላይሆን ይችላል። ነገር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ተወልደው ያላደጉና የዘር ሐረጋቸውም ከኢትዮጵያ የማይመዘዝ... Read more »
ኢትዮጵያ የራሷ የሆነ ፊደል ያላት አገር ናት። ይህም ከበርካታ የዓለም አገራት ተለይታ እንድትታይ ከሚያደርጓት መገለጫዎቿ መካከል አንዱ ነው። ይህ የኢትዮጵያ ፊደል በመላ አገሪቱ ተስፋፍቶ አገራዊ መገለጫነቱ ይዳብርና ብዙዎችም ማንበብና መፃፍ ችለው ከመሃይምነት... Read more »