በ1866 ዓ.ም ምዕራብ ሸዋ፣ አገምጃ ውስጥ ልዩ ስሙ ሰርቦኦዳ ኮሎ በተባለ ቦታ አቶ ጋሪ ጎዳና እና ወይዘሮ ሌሎ ጉቴ 13ኛ ልጃቸውን አገኙ። ስሙንም ‹‹ገሜሳ›› አሉት። ሕፃኑ ገሜሳ የልጅነት እድሜውን ያሳለፈው በተወለደበት አካባቢ፣... Read more »
ኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት ለነፃነቷ፣ ለአንድነቷ እና ለእድገቷ መስዋዕትነትን የከፈሉና አስተዋፅዖ ያበረከቱ አያሌ ባለውለታዎች አሏት:: በእርግጥ ኢትዮጵያ ማንነታቸውና አገራቸው ለሆነችው ሰዎች ለነፃነቷ፣ ለአንድነቷ እና ለእድገቷ መስዋዕትነትን ቢከፍሉና አስተዋፅዖ ቢያበረክቱ ብዙም የሚያስገርም ላይሆን ይችላል::... Read more »
አንዳንድ ሰዎች በምድር ላይ ለጥቂት ዓመታት ብቻ ኖረው እጅግ የሚያስገርሙ በርካታ ታላላቅ ተግባራትን ይፈፅማሉ። ከዚህ በላይ የሚስገርመው ደግሞ እነዚህ ጥቂት ዓመታትን ብቻ በሕይወት ኖረው ብዙ ተግባራትን ያከናወኑ ሰዎች ታላላቅ ስራዎቻቸው ምንም ዓይነት... Read more »
በአርበኛነታቸው፣ በደራሲነታቸው፣ በሴቶች መብት ተሟጋችነታቸውና በፖለቲከኛነታቸው የሚታወቁት የክብር ዶክተር ስንዱ ገብሩ በዘመናዊው የኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ደማቅ አሻራቸውን ካሳረፉ እንስቶች መካከል ተጠቃሽ ናቸው። በጠላት ወረራ ወቅት ጠመንጃ ይዘው ከጠላት ጋር ከመፋለም ጀምሮ አገራቸው... Read more »
በውጊያ ችሎታቸው፣ በተለይም በመድፍ አተኳኮስ ጥበባቸው፣ እጅግ ተደናቂ ጀግና ነበሩ፡፡ለዚህ ምስክሩ ደግሞ የአድዋ ተራሮችና ወርቃማው የአድዋ ድል ናቸው፡፡እስከ ‹‹… ተተካ ባልቻ …›› ድረስ የተገጠመላቸውም በዚሁ በደፉት የጀግንነት አክሊል ነው፡፡ፋሺስት ኢጣሊያ ኢትዮጵያን በድፍረት... Read more »
አንተነህ ቸሬ ገና በታዳጊነታቸው የጀመሩት ሰዎችን የመርዳት ተግባራቸው እስከሕይወታቸው ፍፃሜ ድረስ አብሯቸው ዘልቋል። 60 ዓመታትን ያስቆጠረው የበጎ አድራጎት ሥራቸው ከ250ሺ የሚበልጡ ዜጎችን የትምህርት፣ የጤናና የሰብዓዊ ድጋፍ እድል እንዲያገኙ አድርጓል። ብዙዎችን ባስደነገጠና ባስገረመ... Read more »
አንጋፋው ‹‹አዲስ ዘመን›› ጋዜጣ ከተመሰረተ፣ ግንቦት 13 ቀን 2013 ዓ.ም፣ 80 ዓመት ሞላው:: በአፍሪካ ውስጥ በሀገር በቀል ቋንቋ እየታተሙ ረጅም ዓመታትን ካስቆጠሩ ጋዜጦች መካከል ‹‹አዲስ ዘመን›› አንዱ ነው:: ንጉሰ ነገሥት ቀዳማዊ አፄ... Read more »
እንደ ኢትዮጵያውያን የዘመን አቆጣጠር 1888 ዓ.ም፣ ዓድዋ … የቅኝ ግዛት ፍላጎቱን ለማሳካት ኢትዮጵያን የወረራው ዒላማ አድርጎ ገስግሶ የመጣው የኢጣሊያ መንግሥት/ጦር በኢትዮጵያውያን ልዩና ታሪካዊ አንድነት በተሰጠ ምላሽ የሽንፈት ማቁን ተከናነበ። ጣልያኖች ዓድዋ ላይ... Read more »
“ትእዛዝ” ወይም “ትእዛዛት” ቀላል ጽንሰ ሀሳቦች አይደሉም፤ ከቃላት ባለፈ እምነት ናቸው፤ ፍቅርና አብሮነት፤ ወንድማማችነትና ጉርብትናም ጭምር። ይህን ስንል ከምንም ተነስተን ሳይሆን ከምንጩ፣ ከኃይማኖት፤ በተለይም ከታላቁ መጽሐፍ ቅዱስ (በሌሎቹ ቅዱሳን መፃሕፍትም እንደሚኖር ይታመናል)... Read more »
ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ የኦሮምኛ ሙዚቃን በመሰንቆ ተጠብበውበታል። የሙዚቃ ስራዎቻቸው ከኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች አልፈው በሌሎች ሰዎችም ዘንድ ተወዳጅ ናቸው። ከዘፋኝነታቸውና ከመሰንቆ ተጫዋችነታቸው በተጨማሪ ተወዳጅ የግጥምና ዜማ ስራዎችንም ለአንጋፋ ድምፃውያን ሰጥተዋል። የእርሳቸውን ግጥምና... Read more »