በህገ ወጥ መልኩ ለተላለፉ የጋራ መኖሪያ ቤቶችና የሚያስከትሉት ህጋዊ ተጠያቂነት

ጌትነት ምህረቴ በአዲስ አበባ ከተማ ከ21 ሺህ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች፣ 322 ባለቤት አልባ ህንጻዎችና ከአንድ ሺህ 338 ሄክታር በላይ መሬት በህግ ወጥ መልኩ መያዛቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች... Read more »

ክስ እንዴት ይነሳል?

ጌትነት ምህረቴ በቅርቡ በእነ አቶ ጃዋር መሃመድ ላይ ከቀረቡ ተደራራቢ አስር ክሶች ስድስቱ እንዲቋረጡ ፍርድ ቤት ውሳኔ ማስተላለፉ ይታወሳል::እነዚህ ግለሰቦች የሽብር ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣውን አዋጅ፤ የቴሌኮም ማጭበርበር ወንጀል አዋጅ ፤ የጦር... Read more »

ህግ አስከባሪው ፖሊስ ህግ ሲጥስ

ምህረት ሞገስ ከዋናው የአስፓልት መንገድ ገባ ብሎ አንድ ፈርጣማና ጎረምሳ ወንድ እና አንዲት ሴት ልጅ ቆመው ይጨቃጨቃሉ። ወንድየው ልጅቷን አንገቷን አንቆ በቀኝ እግሩ ግራ እግሯን በካልቾ ሲመታት በጀርባዋ የኮብል ስቶን መንገዱ ላይ... Read more »

ቤተ እምነት ላይ ጉዳት ማድረስ እና ተጠያቂነቱ

ምህረት ሞገስ በሃይማኖት ተገርቶ ባደገ ማህበረሰብ ውስጥ፤ ማህበረሰብ ብቻ አይደለም፤ በሃይማኖት ውስጥ በኖረ ህዝብ ዘንድ ቤተ ዕምነትን ማቃጠል የብዙዎችን ስነልቦና የሚጎዳ እና ትልቅ የሞራል ድቀት የሚያስከትል መሆኑን ጠያቂ አያሻም። ቤተ እምነት በየትኛውም... Read more »

ህወሓት በዓለም ላይ ካሉት አስር አደገኛ ወንጀሎች አራቱን ፈፅሟል

ሙለቀን ታደገ  በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ ትምህርት ቤት የወንጀል ህግ መምህር ዶክተር ስሜነህ ኪሮስ አሰፋ እንዳስታወቁት፤ ህወሓት በዓለም ላይ ካሉት አስር ወንጀሎች አራቱን በኢትዮጵያ ላይ ፈፅሟል። በአለም አቀፍ ከባድ ከሚባሉት አስር ወንጀሎች... Read more »

በወንጀል የተገኘን ንብረት ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብ

ከገብረክርስቶ ለማሟሻ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! የትህነግን ታሪክ መሆን ተከትሎ የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ባለፉት ጥቂት ወራት የዚያን የዘራፊ ቡድን ሀብትና ንብረቶችን በማደን ላይ ይገኛል፡፡ትህነግ ከፈጸማቸው ወንጀሎች ውስጥ አንደኛው በወንጀል ድርጊት... Read more »

የፌዴሬሽን ምክር ቤት ታሪካዊ ውሳኔ በአከራካሪው የሰበር የፍቺ ውሳኔ ላይ

ከገብረክርስቶስ  እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! በዚሁ የሕግ ዓምዳችን ላይ “ጋብቻ የሚፈርስባቸው ምክንያቶች” በሚል ርዕሰ-ጉዳይ ዙሪያ ከረዥም ጊዜ በፊት አንድ ጽሁፍ አቅርበንላችሁ ነበር። በዚያ ጽሁፍ በአገራችን በተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ መሰረት ጋብቻ የሚፈርስባቸውን... Read more »

አንድ ድርጅት ወይም ግለሰብ በሽብርተኝነት የሚፈረጀው ምን ምን ወንጀሎችን ሲፈጽም ነው?

ሶሎሞን በየነ ማንኛውም ሰው የፖለቲካ፣ የሃይማኖት ወይም የርዕዮተ ዓለም ዓላማን ለማራመድ በማሰብ ሕዝብን ወይም የተወሰነ የህብረተሰብን ክፍል ለማሸበር ወይም መንግሥትን፣ የውጭ አገር መንግሥትን ወይም ዓለም አቀፍ ድርጅትን ለማስገደድ በሰው አካል ላይ ከፍተኛ... Read more »

ማይካድራ – የትህነግ የዘር ማጥፋት ጥግ ቋሚ ምስክር

ከገብረክርስቶስ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! “በሚኖሩባት ሰዎች ክፋት የተነሳ ፍሬያማዋን ምድር ጨው አደረጋት” የሚል ቃል በቅዱሱ መጽሀፍ ውስጥ ሰፍሯል።ሕዝብ መቼም ቢሆን ክፉ ሆኖ አያውቅም፤ አይሆንምም።ነገር ግን ከሕዝብ የወጡ ጥቂቶች በዕኩይ ዓላማና... Read more »

ሲሾሙ ወይም የመንግስት ሠራተኛ ሲሆኑ ይህንን ልብ ይበሉ

ስለ ሙስና ወንጀሎች በጥቂቱ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! በሥልጣን ያለአግባብ መገልገል በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት የሙስና ወንጀሎች ውስጥ አንዱ ነው። ከአዋጁ እንደምንገነዘበው የሙስና ወንጀል በሶስት ዓበይት ዘውጎች የሚመደቡ ወንጀሎችን ያጠቃልላል። የመጀመሪያው የመንግስት ወይም... Read more »