‹‹ አብረውኝ ለነበሩ ስምንት ተነሺዎች የካሣ ክፍያ ሲከፈል እኔ ገለል ተደርጌያለሁ ›› አቶ አቤሴሎም ነጋሽ

የዛሬው የፍረዱኝ አምዳችን ወደ ድሬዳዋ ከተማ አስተዳዳር ቀበሌ 02 ነዋሪ ይዞን ይጓዛል:: ‹‹ ከነባር ቦታችን ላይ የመሬት የካሣ ክፍያ ተከፍሎን እንድንነሳ ከተደረገ በኋላ በከተማ ከንቲባ ጽህፈት ቤት በተወሰነልን የካሳ ክፍያ መሠረት አብረውኝ... Read more »

በመልካም አስተዳደር እጦት ያልተፈጸመው የፍርድ ቤት ውሳኔ

“መንግስት በሰጠኝ ቤት እንደዜጋ በነጻነት እንዳልኖር ተደርጌ ፣ የዜግነት መብቴ ተገፎና ህይወቴ የደህንነት ስጋት ውስጥ ከገባ ድፍን ሦስት ዓመት ከአምስት ወር በላይ ሆኖታል። ከሶስት ዓመት በላይ ፍትህ ለማግኘት ተከራክሬ ፍርድ ቤት ቢወስንልኝም... Read more »

በስማቸው የቤት ካርታ የተጭበረበረባቸው አርሶ አደር ሮሮ

ወይዘሮ ትዕግስት ጥላሁን ይባላሉ፡፡ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ልዩ ስሙ ቡልቡላ አካባቢ ተወልደው ያደጉ የአርሶ አደር ልጅ ናቸው ፡፡ እኝህ ባለጉዳይ በ2012 ዓ.ም ከአርሶ አደር ኮሚቴ እስከ ክፍለ ከተማ ድረስ በዝምድና... Read more »

ህጋዊ ሼዶችን እስከመንጠቅ የደረሰ የመሬት ወረራ

ህገወጦች ከወረዳው አመራሮች ባገኙት ከስምንት በላይ ሼዶች እና የማምረቻ መሳሪያዎቻችን ወድመውብን ተስርቀውብናል ፤ ህዝብ ይፍረደን ሲሉ በጥቃቅን እና አነስተኛ የተደራጁ የብሎኬት አምራች ማህበራት ለአዲስ ዘመን ዝግጅት ክፍል አቤት ብለዋል። ይህ ድርጊት የተፈጸመው... Read more »

የመሬት ምሪቱ እና የአርሶ አደሮቹ አቤቱታ

የሞጣ ከተማ በምሥራቅ የመርጦ ለማርያም መካነ ሰላም መንገድ፤ በደቡብ መሥራቅ አዲስ አበባ ደጀን፤ በደቡብ ደብረማርቆስ ቢቡኝ፤ በምዕራብ የአዴት፣ ባህርዳር፣ ጎንደር እና በሰሜን ደግሞ እስቴ ደብረ ታቦርን የሚያገናኙ መንገዶች የሚያልፉባት ከተማ ናት።ከከተማዋ የንግድ... Read more »

“የፍትህ ያለ ፤ጩኸቴን ስሙልኝ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍርደ ገምድል ውሳኔ ወስኖብናል” -ባለጉዳይ

ፍትህ የለም ወይ?ኢ ፍትሀዊ ፍርድ እንደተ ፈረደብኝ መንግሥት ይወቅልን፣የኢትዮጵያ ህዝብ ጩኸታችን ይስማ የሚለው እናቱ በጠና ታማው ሆስፒታል በመተኛታቸው እሳቸውን ወክሎ ቅሬታውን ሊያሰማ ወደ ዝግጅት ክፍላችን የመጣው የወይዘሮ የሺ ልጅ አቶ ዳንኤል ፋንቱ... Read more »

የፍትህ ያለህ የሚሉት የ87 ዓመት አረጋዊቷ እሮሮ

<<ጉልበቴ እንደዛሬው ሳይደክም በ1976 ዓ.ም የሰራሁትን መጸዳጃ ቤት በተንሻፈፈ ፍርድ አፍርሽ ተብዬ ተወስኖብኝ የፍትህ ያለህ! ፍትህ ተዛብቶብኛል የሚሉት ገርበ ጉራቻ ከተማ ነዋሪ የ87 ዓመት አዛውንቷ ወይዘሮ እናኑ ክብረት ናቸው፡፡ ሰሚ አጥቼ እያለቀስሁ... Read more »

በወራሪዎች የተወሰነለትን ቦታ ያጣው የበጎ አድራጎት ድርጅት

ሶሎሞን በየነ በቤተሰቦቿ ልዩ ድጋፍና ክብካቤ ከእኩዮቿ ሳታንስ በትምህርቷ ጥሩ ውጤት እያስመዘገበች ዘጠነኛ ክፍል ደርሳለች። ነገር ግን ዘጠነኛ ክፍል ስትደርስ በድንገት አባቷ ለእስር ይዳረጋሉ። በዚህ ጊዜ እናቷ የቤት እመቤት በመሆናቸው ወጥተው ወርደው... Read more »

የታሸገው የቀበሌ ቤት

ምህረት ሞገስ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ በሆነችዋ አዲስ አበባ ዋነኛ ከሆኑት ጉዳዮች መካከል የመኖሪያ ቤት ጉዳይ ዋነኛው አጀንዳ ነው። አዲስ አበባ ውስጥ የሚኖር ሰው በሙሉ ስለቤት ሲነሳ ጆሮውን የማያቆም ቢኖር ጥቂት ሰው ነው።... Read more »

ያለመናበብ መዘዝ

 ሙሉቀን ታደገ አንድ ቀን በሥራ ምክንያት ከአዲስ አበባ፣ በደብረ ማርቆስ ባህር ዳር በሚወስደው መንገድ የመሄድ እድሉ ገጠመኝ። በጉዞዬ አንድ ነገር ታየኝ። ለእርሻ መዋል የሚችል መሬት በባህር ዛፍ ተሞልቶ ተመለ ከትኩ ። ‹‹እንዴት... Read more »