የተቀማ ጩኸት

ትከሻቸው ላይ ጣል ባደረጉት ሻርፕ በአንድ እጃቸው ዓይናቸውን አበስ የሚያደርጉት እናት በሌላኛው ደግሞ ፌስታል ሙሉ የሰነድ ማስረጃዎችን ይዘዋል። ማስቀመጫ እንደሌላቸው የሚያመላክተው አያያዛቸው ለሚመለከታቸው ምነው ጎናቸውን ከሚያሳርፉበት ቢያስቀምጡት? የሚል ጥያቄ አዘል ሐሳብን ማጫሩ... Read more »

ቤት ነጥቆ፤ ምትክ ቤትም ነፍጎ – ፍትህ ወዴት ?

60ዎቹ የዕድሜ ክልል የሚጠጉት አባት አቀርቅረው ሲራመዱ አንገታቸውን ሰበር ያስደረገ ችግር እንዳጋጠማቸው መገመት ይቻላል። ወዳለሁበት እየቀረቡኝ ሲመጡ ወረቀቶች የታጨቁበት ሰነድ ማስቀመጫ ላስቲክን በቀኝ እጃቸው ጠበቅ በማድረጋቸው አያያዛቸው ምን ያክል አስፈላጊ ነገር ቢሆን... Read more »

‹‹ምዝበራ›› የፈተነው የቤተክርስቲያን አስተዳደር

አንድን ዜጋ በሥነምግባርም ሆነ በአዕምሮ ማጎልበትና ለቤተሰቡ፣ ለማሕበረሰቡ ብሎም ለአገር አምራችና ጠቃሚ እንዲሆን በሚደረገው የግንባታ ሒደት ቤተዕምነቶች ያላቸው ድርሻ ከፍተኛ እንደሆነ የተለያዩ የማሕበራዊ ሣይንስ ምሁራን ያስቀምጣሉ:: ሆኖም ግን ይህ መሆን የሚችለው ተቋማቱ... Read more »

ይዞታው የማን ነው?

ከ28 ዓመታት በፊት በወቅቱ አጠራር የሥጋ ሜዳ ቀበሌ ገበሬ ማሕበር በአሁኑ ደግሞ የታጠቅ አሸዋ ሜዳ አካባቢ ነዋሪዎች የመልካም አስተዳደር ጥያቄያቸውን ያነሳሉ። ጥያቄያቸውም በሚመለከታቸው አካላት ምላሽ አግኝቶ ለዓመታት በሠላም ቢኖሩም ከአምስት ዓመታት በፊት... Read more »

ትምህርት ቤቱ ትውልድ ገንቢ ወይስ አምካኝ?

በርካቶች ለባሕር ማዶ ያላቸው አመለካከት በተሳሳተ መልኩ የተቀረፀ በመሆኑ በአገራቸው ሠርተው ከመለወጥ ይልቅ ውጭን ናፋቂ እንዲሁም የቆዳ ቀለማቸው ነጭ ለሆኑ የሠው ልጆች ከፍተኛ ክብርን እንዲሰጡ ሲያደርጋቸው ይታያል፡፡ የሕይወት ዕጣ ፈንታን አለማወቅና መድረሻን... Read more »

ከቤት ወጣ ብላችሁ ስትመለሱ ቤታችሁ በሌላ ግለሰብ ተይዞ ብታገኙ ምን ታደርጋላችሁ!

ከእንግሊዝ ኤምባሲ ወደ መገናኛ በሚወስደው አቋራጭ አስፋልት መንገድ ከደጃፋቸው ላይ አንዲት የተንበረከኩ እናት ተመለከትኩ። መንገዱና የቤታቸው ጣሪያ ያላቸው ርቀት ተቀራራቢ ነው። የመኖሪያ ቤታቸው በር ግማሹ በመንገዱ የተከለለ በመሆኑ ቆመው መግባትም ሆነ መውጣት... Read more »

ማህደሩን ማን ወሰደው?

በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ አምስት ነዋሪ ወጣት ዳንኤል ደምሴ ተወልዶ ያደገው በዚሁ ወረዳ የቤት ቁጥር 280 ውስጥ እንደሆነ ይናገራል፡፡ ቤቱም በ1967 ዓ.ም በአዋጅ የተወረሰ እንደነበር ያስታውሳል፡፡ በወቅቱ እነ ገብሩ ንስራነ በሚል ስም... Read more »