
እፀገነት አክሊሉ ፍርድ ቤት ፍርድ የመስጠት ሥልጣን ያለው ከሦስቱ ከፍተኛ የመንግሥት አካላት ማለትም ሕግ አውጭ፣ ሕግ ተርጓሚ እና ሕግ አስፈፃሚ አንዱ ነው። በዚህም የወንጀለኛ መቅጫ፣ ሲቪል፣ አስተዳደራዊ እና ሌሎች ሕጎችን የሕግ የበላይነት... Read more »

ክፍለዮሐንስ አንበርብር የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በአገሪቱ ዘመናዊ ፖሊስ ማደራጀት ከጀመረ ከአራት ዓመት በኋላ በ1939 ዓ.ም የተቋቋመ አንጋፋ ነው። ኮሌጁ በእውቀት እና በክህሎት የበቃ ሠራዊትና ተልዕኮውን በአግባቡ የሚወጣ የፖሊስ አመራር ለማሟላት የተመሠረተ... Read more »
እፀገነት አክሊሉ በአገሪቱ የእድል ጨዋታዎችን በማጫወት ብቸኛ ተቋም ነው፤ ከዚህ ስራና ሃላፊነቱ ባሻገር የተለያዩ ድርጅቶችና መንግስታዊ ተቋማት ለሚያወጧቸው የእድል ጨዋታዎች ፍቃድ በመስጠት፣ በመቆጣጠርና ችግር ሲኖርም እንዲታረም በማድረግ በጠቅላላው የአገሪቱን ህግና ደንብ አክብረው... Read more »
በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ የመጀመሪያው ሰው የተገኘው በመጋቢት ወር የመጀመሪያ ቀናት ነው። እስከ ትናንት ድረስ በተጠናቀረ መረጃ በአጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 19 ሺ 289 ደርሷል። የ336 ሰዎች ህይወትም በቫይረሱ ምክንያት ተቀጥፏል።... Read more »

በትግራይ ክልል በደቡብ ምስራቃዊ ዞን በህንጣሎ ወጀራት ነው የተወለዱት። እድገታቸው እንደ ማንኛውም የትግራይ ልጅ በገጠር ነው። እስከ አራተኛ ክፍል አካባቢያቸው በሚገኝ ዋሸራ ትምህርት ቤት ተምረዋል። 7ኛ እና 8ኛ ክፍልን በርካታ ኪሎ ሜትሮችን... Read more »

የትውልድ ቦታቸው ወሎ ገፍረ በሚባል አካባቢ ነው። እስከ ሰባት ዓመታቸው በከብት ጠባቂነት አሳልፈዋል። ቤተሰቦቻቸውን በሞት ሲነጠቁ ሳዑዲ ዓረቢያ በሚኖሩ ታላቅ ወንድማቸው አማካኝነት ወደሳዑዲ ለመሻገር ቻሉ። እስከ 12ኛ ክፍል የተማሩት በመካ መዲና ነው።... Read more »

የከተማ ውበት ከሆኑ መሰረታዊ ነገሮች መካከል አንዱ ጽዳት ነው። ጽዳቱ ያልተጠበቀ ከተማ ለነዋሪዎቹ የጤና ጠንቅ ከመሆን ባለፈ ለኑሮም ሆነ ለመልክም ገጽታ ጥሩ ምሳሌ አይደለም። ከዚህ አንጻር የእኛዋ አዲስ አበባ ከተማ ለነዋሪዎቿ ጽዱና... Read more »

ምንም እንኳን ሶስት አስርት ዓመታት ለሚጠጋ ጊዜ የአገሪቱን ሁለንተናዊ እርምጃና የፖለቲካ ጉዞ በበላይነት ሲዘውር የቆየ መሆኑ ቢነገርለትም፤ ከህዝቦች የመልካም አስተዳደርና ችግር ብሶትና የዴሞክራሲ ተስፋ መመናመን ጋር ተያይዞ በተፈጠረው ህዝባዊ እንቢተኝነት የመጣውን አገራዊ... Read more »

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 5ኛ ልዩ ስብሰባው ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል። ጥያቄ... Read more »

የ2012 የትምህርት ዘመን ከወትሮው በተለየ ሁኔታ ሞቅ ደመቅ ብሎ ነበር የተጀመረው። በተለይም የከተማ አስተዳደሩ በመንግስት ትምህርት ቤት ለሚማሩ ተማሪዎች የደንብ ልብስ አሰፍቶ ሁሉን ተማሪ አንድ አይነት በማልበስ፣ የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ በማሟላት ፣... Read more »