ፍቃዱ ደርበው እና አያልሰው አባይ ጓደኛሞች ናቸው። ከሕፃንነት ዕድሜያቸው ጀምሮ መልካሙን እና መጥፎውን ጨዋታ እየተጫወቱ አድገዋል። ምንም እንኳ ወንድማማቾች ባይሆኑም አንድ አካባቢ ተወልደው አብረው በማደጋቸው አስተሳሰባቸው እጅግ ተቀራራቢ ነው። በ2013 ዓ.ም ሁለቱም... Read more »
ከቀናት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የባሕር በር ፍላጎቷን በሰላማዊ መንገድ የማሳካት ፍላጎት እንዳላት አስታውቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ስድስተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አራተኛ ዓመት የሥራ ዘመን... Read more »
በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አራተኛ ዘመን የመጀመሪያ ስብሰባ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ የመንግሥትን የ2017 በጀት ዓመት ዋና ዋና የትኩረት አቅጣጫዎች ማመላከታቸው ይታወሳል። ምክር ቤቱ ትናንት ባካሄደው... Read more »
የመታወቂያ አገልግሎት ማንነትን ከመግለጽ ባለፈ የብዙ ሥራዎች ማከናወኛ ከሆነ ዘመናትን አሳልፏል። በኢትዮጵያም በዲጂታል መታወቂያ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የነዋሪዎችን የተመጠነ የባዮሜትሪክ እና ዲሞግራፊክ መረጃ በመሰብሰብ አንድን ሰው ልዩ በሆነ ሁኔታ መለየት የሚያስችል ሥርዓት ከተጀመረ... Read more »
በሐምሌ 22 ቀን 2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሪው በገበያ ላይ የተመሠረተ እንዲሆን በሚል ትልቅ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ለውጥ መደረጉ ይታወሳል። ሶስት ወራትን ለማስቆጠር ሶስት ቀን የቀረው ይህ ‹‹ፍሎቲንግ›› ገበያ መር የውጭ ምንዛሪ ሥርዓት... Read more »
የዛሬ የወቅታዊ እንግዳችን ፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሉ በሻህ ይባላሉ። የቀድሞ ዲፕሎማትና የፖለቲካል ሳይንስ ምሁር ሲሆኑ፤ በአሜሪካ ሀገር በኖርዝ ካሮላይና እና በተለያዩ ዩኒርሲቲዎች ለረጅም ዓመታት በመምህርነትና በተማራማሪነት የሠሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ናቸው ። ፕሮፌሰር ብሩክ... Read more »
ከአቶ ንጉሴ እሸቴ እና ከወይዘሮ መስቱ ሮባ የተወለደው ተሾመ፤ ፊደል ለመቁጠር እና ለመማር አልታደለም። ትምህርት በኢትዮጵያ በተሻለ መልኩ ማቅረብ እና ማዳረስ ተችሏል በተባለበት በ1993 ዓ.ም የተወለደ ቢሆንም፤ ቤተሰቦቹ ለማስተማር ባለመፈለጋቸው ይሁን ወይም... Read more »
አቶ አሸናፊ አሰፋ የላይፍ አግሮ የቡና ማሰልጠኛ ተቋም ባለቤትና ስራ አስኪያጅ ሰሜን ሸዋ ዞን፣ መንዲዳ የሚባለው አካባቢ የትውልድ ስፍራቸው ነው። የተማሩትም በዚያው አካባቢ ነው። የ12ኛን ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው ለከፍተኛ ትምህርት የሚያበቃ ነጥብ... Read more »
የሰው ልጅ ከራሱ አልፎ ፍቅርን ፣ወንድማማችነትን እነ ሰላምን ከእንስሳት መማር ይችላል። ለመማር የፈለገ ማለቴ ነው። በተለይም ለሰው ልጆች አብሮ ለመኖር እና ኑሮንም በደስታ ለማሳለፍ ሰላም የማይተካ ሚና አለው። ሰላም ሁሉም ነገር ማጠንጠኛ... Read more »
የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያን ለመተግበር የተለያዩ ሕጎች እና አዋጆች እየፀደቁ፤ ማሻሻያውን ከአንድ ወደ ሁለት በማሳደግ እየተተገበረ እና ውጤት እየተገኘበት ነው። በዚህ ላይ የባንኮች ሚና አንደኛው ሲሆን፤ ባንኮች እና የኢኮኖሚ ማሻሻያውን በተመለከተ የሲዳማ... Read more »