«የኢትዮጵያ ህዝብ በአረመኔዎች እየተፈተነና የጭካኔን ጥግ እያየ በመሆኑ እያንዳንዳችን ስለራሳችን ስንል ለመሰዋት ዝግጁ መሆን አለብን» አቶ ተስፋዬ አለማየሁ የትዴፓ የፖለቲካ ጉዳዮች ምክትል ሀላፊ

ህወሓት ወደ ስልጣን ከመጣ በኋላ እታገልልሃለሁ ያለውን ህዝብ በመርሳት ወደዘረፋና የራሱን ቡድኖች ወደማደራጀት ነው የገባው፡፡ ከዛን ጊዜ ጀምሮም የህዝቡን ዴሞክራሲያዊ መብት መጠበቅ ጉዳዩም አልነበረም፡፡ ይህ መጥፎ ሀሳቡ ደግሞ ለ27 ዓመታት አብሮት ኖሮ... Read more »

ልጓም አልባው የግል ትምህርት ቤቶች ክፍያና የወላጆች እሮሮ

በቀደሙት ጊዜያት ልጆቻቸውን ወደ ዘመናዊ ትምህርት ቤት የሚልኩ ወላጆች ልጆቻቸውን ለማስተማር በሳዩት ፈቃደኝነት ብቻ ከመንግስት የማበረታቻ ሽልማት ይሰጣቸው ነበር፡፡ በንጉሱ ዘመን ልጆቻቸውን ወደ ዘመናዊ ትምህርት ቤት የሚሉኩ የአካባቢ ገዥዎችም (እነ ደጅ አዝማች... Read more »

የቀብድ ምንነት እና ህጋዊ ውጤቱ

ሕግ ማለት የህብረተሰቡን ሰላም፣ ደህንነትና ጸጥታ ለመጠብቅ ከአንድ መንግሥት የወጣ መተዳደሪያ ደንብ ነው። ይሁን እንጂ ብዙ ጊዜ በተለምዶ የምናደርጋቸው ነገር ግን በህግ አውጭዎች ደግሞ እንደ ህግ የወጡ፣ በህግ ተርጓሚዎች የሚተረጎሙ እና በህግ... Read more »

የዲያስፖራው አበረታች እንቅስቃሴ

አሁን ላይ በዓለም በተለያዩ ሀገራት የሚኖሩት ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ከመቼው ጊዜ በላይ ከሀገራቸው ጎን መቆማቸው በተግባር እያሳዩ ነው፡፡ በዕውቀት ፣በክህሎት፣ በቴክኖሎጂ ሽግግር፣ በንግድ፣ በኢንቨስትመንትና የውጭ ምንዛሪን ህጋዊ በሆነ መንገድ ወደ ሀገር... Read more »

“ምዕራባውያኑ ጫና እየፈጠሩ ያሉት የለውጡ መንግስት ጥቅማችንን አያስከብርም የሚል ስጋት ውስጥ በመግባታቸው ነው”ዶክተር ሞገስ ደምሴ የሰላም ሚኒስቴር የሚንስትሯ አማካሪ

ዶክተር ሞገስ ደምሴ ይባላሉ፡፡ ከመጀመሪያ እስከ ሶስተኛ ዲግሪ የፖለቲካል ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ጥናት ትምህርትን ተከታትለዋል፡፡ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለ15 ዓመታት በዚሁ ትምህርት ክፍል መምህር እና ተመራማሪ ሆነው አገልግለዋል፡፡ አሁን ደግሞ በሰላም... Read more »

‹‹አሸባሪው ህወሓት ከምስረታው ጀምሮ የማይወደውን ህዝብና ሀገር የመራ፣ አሁንም ሀገርን ለማፍረስ የተነሳ ጠላት ነው››አቶ አንጋው ሲሳይ የትግራይ የኢዜማ ተወካይ

አቶ አንጋው ሲሳይ ይባላሉ። ከ1968 ዓም ጀምሮ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ከፍተኛ የሆነ አስተዋጽኦ አድርገዋል። ከ1968 ዓም እስከ 1972 ዓም ድረስ የኢህአፓ በመሆን እስከ በረሃ ድረስ በመውረድ ከፍተኛ የሆነ ትግል ያደረጉ ናቸው። በ1983... Read more »

ገጀራና የመሳሰሉ መሳሪያዎች ዝውውር በህግ ያላቸው ተጠያቂነት

አሁን ላይ ባለው ነባራዊ ሁኔታ ህገወጥ የጦር መሳሪያዎች ዝውውር እየተበራከተ መምጣቱ ይነገራል። በተለይ አሁን ካለው ሀገራዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ በህግ የተከለከሉ የጦር መሳሪያ ዝውውሮች መያዛቸው በስፋት ይስተዋላል። ህገወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር የሚካሄደው... Read more »

ስለገድላቸው በገለልተኛ አካል ይጣራላቸው

‹‹ለብሳ የማታውቀውን የሰው ጃኖ ለብሳ ተይ መልሺ ቢሏት እንዴት ትመልሳ ›› ይላል ያገሬ ሰው። መቼም የሰውን ድርሻ የወሰደች በተለይ በብዙዎች ዘንድ ብርቅ የሆነን እንደድንቅ የሚታየውን የተዋሰች ደረቅ፤ የተዋሰችውን ወይም ያለአግባብ የወረሰችውን የሰውን... Read more »

“ኢትዮጵያ ካደገች የአፍሪካ ሞዴል ትሆናለች በሚል ዓለምአቀፉ ኃይል ኢትዮጵያ ላይ ጫና እንዲፈጥር አድርጓል” መምህር ታዬ ቦጋለ የማህበረሰብ አንቂ፣ ደራሲ እና የታሪክ መምህር

በተለያዩ መድረኮች እና በማህበራዊ ሚድያዎች የሚሰማቸውን ስሜት በግልጽ በመናገር ይታወቃሉ፡፡ `መራራ እውነት በኢትዮጵያ ታሪክ` በሚል ርዕስ በ2011 ዓ.ም ያሳተሙት መጽሀፍ ከ80ሺ ኮፒ በላይ ተሰራጭቷል፡፡ በኢትዮጵያ ባህል እና ታሪክ ላይ የሚያጠነጥኑ ሁለት መጽሀፎችን... Read more »

የዲያስፖራው ድጋፍ

በኢትዮጵያ ህዝብ ዘንድ ሰፊ የጋራ እሴቶች አሉ።የተለያየ ቋንቋ እና ባህል ያላቸው ኢትዮጵያውያን ልዩነት ብቻ ሳይሆን አንድ የሚያደርጋቸው ብዙ ጉዳዮች አሏቸው።ከዚህ መካከል ተጠቃሹ የጠነከረ የእርስ በርስ ግንኙነት እና መተባበር አንደኛው ነው።እነዚህ ኢትዮጵያውያን በአገር... Read more »