‹‹በዓለማችን ላይ ውሃ እሳት ሲያጠፋ እንጂ እሳት ሲያቀጣጥል አይተን አናውቅም›› – አቶ ፈቅአህመድ ነጋሽ የምስራቅ ናይል የቴክኒክ አህጉራዊ ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር

ክፍለዮሐንስ አንበርብር የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከተጀመረ 10 ዓመታትን አስቆጥሯል። በእነዚህ ዓመታት ውስጥ ግድቡ ግንባታ እየተከናወነና ድርድም እየተካሄደ ቢሆንም በርካታ እክሎች መፈጠራቸው አልቀረም። በተለይም ደግሞ የታችኛው የተፋሰሱ ሀገራት የሆኑት ግብፅ እና... Read more »

«ይህ ለውጥ የሚቀለበስበት ሁኔታ ቢፈጠር ተጎጂው ሲዳማ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው» አቶ በየነ በራሳ የሲዳማ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ

አስቴር ኤልያስ  የሲዳማ ሕዝብ ራሱን በራሱ ለማስተዳደር ሲል ያልተቋረጠ ትግል ከማድረጉም በላይ ለዚህ ትግል ስኬት ሲሉ ሲባልም ብዙዎች የሕይወት መስዋዕትነት መክፈላቸው ይታወቃል። ትግሉ አንዴ በረድ ሌላ ጊዜ ደግሞ ጋል እያለ ሲጓዝ የነበረ... Read more »

«የህዳሴ ግድቡን ለመሙላት የሚከለክል ምንም ዓይነት ዓለም አቀፍ ሕግ የለም»- አቶ ዘወዱ መንገሻ በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት የዓለም አቀፍ ሕግ መምህር

አስቴር ኤልያስ እነሆ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዛሬ አስረኛ ዓመቱን ደፈነ። በኢትዮጵያውያን ብርቱ ጥረትና በመንግሥት ቆራጥ አመራር ዛሬ ላይ ሲደርስ ያስቆጠረው ዓመታትን ብቻ ሳይሆን በተባበረ ክንድ ተገንብቶ ከ78 በመቶ በላይ ተጠናቆም ጭምር... Read more »

«የኢትዮጵያ ፖለቲካል ኢኮኖሚ ለውጥ ባያገኝ ኖሮ ሀገሪቱ ወዳልተፈለገ ሁኔታ የምትሄድበት አጋጣሚ ይፈጠር ነበር» ዶክተር ነመራ ገበየሁ የፕላንና ልማት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር

ለምለም መንግሥቱ ከሀገራዊ ለውጡ በፊት በኢትዮጵያ በነበረው ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ብዙ ሥራ በሳንካዎች የተሞላና ሀገሪቱንም በሚፈለገው የኢኮኖሚ ዕድገት ደረጃ ላይ እንዳላደረሳት በተለያየ ጊዜ የወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ።እየተንከባለለ የመጣው ችግርም ሀገራዊ ለውጡ ላይ ጫና ማሳደሩ... Read more »

ሦስቱ የፈተና እና ድል ዓመታት

በአብርሃም ተወልደ እንደመነሻ ኢትዮጵያ- ባለፉት ሁለት አስር ዓመታት የኢፌዴሪ ህገመንግስትን ጨምሮ የተጻፉ ወርቃማ ህጎች ቢኖሯትም፣ በመሬት ላይ ያለው እውነታ ግን ሕጎቿ የተጣሱባት ፣ ዳኝነት እና ፍትህ የተጓደሉባት፣ ሰብአዊ መብቶች እና የዜጎች መሰረታዊ... Read more »

እየፈሩም እያፈሩም የሚያስፈራሩንን አንፈራም

ኃይለማርያም ወንድሙ የኢትዮጵያ ወንዞች ከአገር ውስጥ ወደ ጎረቤት አገሮች የሚፈሱ ናቸው፤ ከጎረቤት አገሮች ወደ አገራችን የሚፈስ ወንዝ የለም፤ ጥቁር አባይ በአገራችን የሚገኙ 19 ገባር ወንዞችን ውኃ በማጠራቀም ወደ ሱዳን ካርቱም ካለው ነጭ... Read more »

የለውጡ ዋዜማና ማግሥት በታጋዮቹ አንደበት

አንተነህ ቸሬ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ) ስልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ ‹‹ግንባሩ ለኢትዮጵያ አንድነት የሚበጅ ቡድን አይደለም›› ያሉ ብዙ ወገኖች ተቃውሟቸውን ሲገልፁና ትግል ሲያካሂዱ ቆይተዋል። ቡድኑ ያሳካቸው በጎ ነገሮች እንደተጠበቁ ሆነው... Read more »

‹‹ በአገራችን ደህንነት ላይ ጥላ የሚያጠሉ ነገሮችን መቃወምና ስለ አገር መቆምን ልምዳችን ማድረግ ይገባናል ›› ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት ኢትዮጵያ ዲያስፖራዎች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር

ጽጌረዳ ጫንያለው  በአገራችን የመጣው የለውጥ ሂደት እነሆ ሦስት ዓመት ሞላው።በነዚህ ሦስት ዓመታት ታዲያ አገርን ከውድቀት የታደጉ በርካታ ሥራዎች ተከናውነዋል።ለአብነትም በኢኮኖሚው ረገድ የተሰራው ሥራ ተጨባጭ ለውጥ የታየበት ነው።በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውንም በአገራቸው ጉዳይ... Read more »

«የእናት ሆድ ዥንጉርጉር እንደሚባለው አንዱ ሰላም ወዳድ ሌላው አደፍራሽ ሆኗል» -ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበር እና የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ

 እፀገነት አክሊሉ ከ1983 ዓ.ም ጀምሮ በፖለቲካው ውስጥ የነቃ ተሳትፎ ሲያደርጉ ቆይተዋል። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትም የመግባት አጋጣሚን አግኝተውም መንግሥትን ቢያሻሽል ያሉትን ለህዝብ ይበጅ የመሰላቸውን ሃሳብ ሲሰጡ ቆይተዋል። ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልን እንደ አማራጭ... Read more »

«በጎና ቀና ህልም ይዞ የመጣው ለውጥ ስር በሰደደ ክፉ የከፋፍለህ ግዛው ሴራ ምክንያት የታሰበውን ያህል ስኬታማ ሊሆን አልቻለም» – አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ የኢሳት ዋና ስራ አስኪያጅ

ማህሌት አብዱል በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ብዙ ዋጋ ከከፈሉ ሰዎች መካከል በግንባር ቀደምትነት ስማቸው ይጠቀሳል። በተለይም ባለፉት 27 ዓመታት ህወሓት መራሹ ስርዓት በህዝቦች ላይ የሚፈፅመውን ግፍና በደል በይፋ በመቃወም፣ የቀረበላቸውን መደለያ አሻፈረኝ በማለትና... Read more »