የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ 28 ቀን 2013 ዓ.ም ባካሄደው 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 13ኛ መደበኛ ስብሰባው ከሚኒስትሮች ምክር ቤት “ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ(ህወሓት)” እና “ሸኔ” በሽብርተኝነት እንዲሰየሙ የቀረበለትን የውሳኔ ሃሳብ መርምሮ... Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ መሠረታዊ የምግብ ፍጆታ እቃዎች አቅርቦት እጥረት በየጊዜው የሚስተዋል እና እስካሁን ያልተቀረፈ ችግር ነው። የመዲናዋ ነዋሪዎች በዕለት ተዕለት ኑሯቸው አስፈላጊ የሆኑ መሠረታዊ የምግብ ፍጆታ እቃዎች በሚፈልጉት መጠን እና ልክ ለማግኘት... Read more »
ሀገራት አንድ ሰው ማድረግ ያለበት ነገርና ማድረግ የሌለበት ነገር ምን እንደሆኑ በየሀገራቱ ህጎች ሰፍረው ይገኛሉ። በሀገራችን ኢትዮጵያም ዜጎች በህገ-መንግስቱም ሆነ በሌሎች ህጎች የተሰጣቸውን መብቶች ሲጠቀሙ በምን አግባብ እንደሆነ ዝርዝር ህጎች ተቀምጠው ይገኛሉ።... Read more »
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን የአንድነት መሠረት ያጸና ነው። ምንም እንኳን ኢትዮጵያውያን መካከል የተለያየ አመላካከትና እሳቤ ቢኖርም የግደቡ ግንባታ አንድ ሆነው ለአንድ ዓላማ እንዲሰለፉ ያስገደደ ፕሮጀክት ነው። ግድቡን የኢትዮጵያውያን የህልውና መሠረት ነውና... Read more »
በመንግሥት የሚከናወኑ የልማት ተግባራት መሰረታቸው የህብረተሰብን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ነው። ማንኛውም በመንግሥት ወይም በሌሎች አካላት የሚታቀዱና የሚተገበሩ ፕሮጀክቶች ዜጎችን የሚያፈናቅሉ ከሆኑ የሰዎቹ የኑሮ ሁኔታ ሊሻሻል እና ካሳ ሊሰጣቸው ይገባል። አካባቢው ሲለማ ሰዎች ተፈናቅለው... Read more »
ኢትዮጵያ ሀገራችን በዘመናት መካከል ያጋጠሟትን ፈተናዎች እና የተጋጠሟትን የክፋት ኃይላት ሁሉ ድል በመንሣት ታፍራና ተከብራ ነጻነቷን አስጠብቃ ኖራለች። ጀግኖች እናቶቻችንና አባቶቻችን የውጭ ወራሪዎችን ብቻ ሳይሆን የውስጥ ባንዳዎችን በማንበርከክ የዛሬይቱን ኢትዮጵያ በነፍሳቸው ተወራርደው... Read more »
አቶ ውብሸት ታዬ ላለፉት 20 ዓመታት በጋዜጠኝነት ሙያ ውስጥ ቆይቷል፡፡ ህወሓት መራሹ መንግስት ለ27 ዓመታት በህዝቡ ላይ ሲያደርስ የነበረውን ግፍ ሲቃወም የቆየ ሲሆን፣ በዚህም ጥርስ ተነክሶበት የበቀል በትር አርፎበታል፡፡ በፀረ ሽብር ህጉ... Read more »
በመንግስት የተወሰደው የተናጠል የተኩስ አቁም ውሳኔ የትግራይ ህዝብ የጥሞና ጊዜ እንዲያገኝና አርሶ አደሩም የጥይት ድምጽ ሳይሰማ ወደ እርሻ ተግባሩ እንዲሰማራ በማሰብ የተላለፈ ውሳኔ ነው። ነገር ግን በሚያሳዝን ሁኔታ የአሸባሪው ቡድን ተመሳሳይ እርምጃ... Read more »
በአዲስ አበባ የሚገኙ የግል ትምህርት ቤቶች ለሚሰጡት የትምህርት አገልግሎት የሚያስከፈሉት ክፍያ ወጥነት የሌለው እንደሆነ ይታወቃል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ ለምዝገባ እና ለመደበኛ ክፍያ የሚያስከፍሉት ክፍያ እየጨመረ በመምጣቱ ብዙ ወላጆችን እያሳሰበ ይገኛል። ትምህርት... Read more »
የሽብር ድርጊት በሰው ልጆች ህይወትና ንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ የሚገኝ ወንጀል ነው። ሽብርተኝነት ለዓለም ሕዝብ ሰላምና ደህንነት ከፍተኛ ስጋት ሲሆን፤ መንግሥትም የአገርና የሕዝብን ሰላምና ደህንነት የመጠበቅ ኃላፊነቱን ለመወጣት፤ ወንጀሉን ለመከላከልና ለመቆጣጠር... Read more »