የኔታ ፍሬው በሚቀኙት ቅኔ ወደር እንዳማይገኝላቸው እና የተናገሩት አንዱም መሬት ጠብ እንደማይል እንዲሁም የነባሮን ሮማን ፕሮቻዝካ፣ ሞሶሎኒ ፣ ክርሲፒ እና ባራቴሪ ፓስታ ቀቃይ እና ደቀ መዝሙር የሆኑት አይተ ጭሬ ልድፋው እና ልጃቸው... Read more »
ወቅቱ የጦርነት ወቅት ነው። ከጦርነቱ ጋር ተያይዞ የሚወጡ መረጃዎች በአብዛኛው ተዓማኒነት የሚጎድላቸው እና የተለያዩ በመሆናቸው ኅብረተሰቡን ብዥታ ውስጥ እየጨመሩት ይገኛሉ። በሌላ በኩል በአሁኑ ወቅት አሸባሪው ሕወሓት የሚያሰራጫቸው መረጃዎች በአብዛኛው በውሸት ላይ የተመሠረቱ... Read more »
የምጣኔ ሀብት ምሁራን እንደሚያስረዱት፣ ኢኮኖሚ ብቻውን የሚቆም አይደለም። ኢኮኖሚ ከማህበራዊና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች ጋር ጥብቅ ትስስር ያለው ነው። በተለይ ከፖለቲካ ስክነት ጋር ከፍተኛ ቁርኝት አለው። ፖለቲካው ካልተረጋጋ በተለይ በግጭትና በጦርነት ወቅት ኢኮኖሚ በእጅጉ... Read more »
በሰዎችና በድርጅቶች መካከል የሚደረጉ ውሎችንና መሰል ህጋዊ ግንኙነቶችን የሚወስኑ ሰነዶችን የፌዴራል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጂንሲ በህግ አግባብ ያጣራል። በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በመታገዝ ያረጋግጣል እንዲሁም ይመዘግባል። በተጨማሪ ሲፈልጉ በቀላሉ ማግኘት እንዲቻሉ ያደርጋል። እነዚህ ለኤጀንሲው... Read more »
በዓለም አቀፍ ደረጃ የሳይበር ጥቃት ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ ስለመምጣቱ ይነገራል፡፡ በዚህ ጉዳይ ልዕለ ኃያል ናቸው የሚባሉ አገራትም በመረጃ መንታፊዎች በከፋ ሁኔታ በመፈተን ላይ ይገኛሉ፡፡ የአለም የገንዘብ ድርጅት ያወጣው ዘገባ እንደሚያመለክተውም በባንኮች ላይ... Read more »
በዓለም አቀፍ ደረጃ የአገራት አቅም እና ህልውና የሚለካው በዋናነት ባላቸው የኢኮኖሚ ጥንካሬ መሆኑ አያከራክርም፡፡ ኢኮኖሚ ሲጠነክር ስራ አጥነት ይቀንሳል። በሽታ ይርቃል፡፡ ድህነት ይጠፋል፡፡ ብልጽግና ይመጣል። በተቃራኒው ኢኮኖሚው ሲዳከም የሕዝብ ህልውናም አብሮ አደጋ... Read more »
100 አለቃ ከነበሩት እና አዲግራት ካፈራቻቸው አባቷ እና ከሰቆጣ ከተገኙት እናቷ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሐረርጌ ሚኤሶ ከተማ ነው የተወለደችው። የቀለም ትምህርቷን በሚኤሶ፣ በደሴ፣ በአዲግራት ከተሞች በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ተከታትላለች። የዛሬዋ የወቅታዊ እንግዳችን... Read more »
ቅኔን በመቀኘት የኔታ (የኔታ) ፍሬውን የሚያህል የለም እየተባለ በሀገራችን በሰፊው ይወራል።እያንዳንዱ ንግግራቸው ቅኔ ነው።የሚናገሩት ቅኔ የረቀቀ በመሆኑ የሚረዳቸው ልቡን በቀናነት የከፈተ ብቻ ነው።የሚናገሩት ጠብ አይልም። ፍጹም ኢትዮጵያዊ ናቸው።ኢትዮጵያን አንስተው አይጠግቡም ። ይሁን... Read more »
ጥበብ ኢትዮጵያን ሰርታለች፤ ጥበብ የኢትዮጵያን የጋራ ህልም አበጅታለች፤ ጥበብ የኢትዮጵያን የጋራ ፈተናዎች ተዋግታለች፤ ጥበብ ከጥንት እስከ ዛሬ ኢትዮጵያ ስለ ኢትዮጵያ እንዳለች አለች። በተለያዩ ጊዜያትም በርካታ አርቲስቶች ኢትዮጵያን የሚያወድሱ ታሪኳን ባህሏን አልደፈር ባይነቷን... Read more »
ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም በተካሄደው አገራዊ ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ህዝቡ የሌሊት ቁርና ዝናብ ሳይበግረው በነቂስ በመውጣት ድምጹን ለመረጠው ፓርቲ ሰጥቷል። ለምርጫውም የተለያዩ ፓርቲዎችና የግል እጩዎች ተወዳድረዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ... Read more »