በዛሬ ዕትም በሰነድ መለያ ቁጥር 78470 ሚያዝያ 7ቀን 2005 ዓ.ም አምስት ዳኞች በተሰየሙበት እስከ ፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሎት ደርሶ ውሳኔ የተሰጠበትን የወንጀል ሁኔታ ያስቃኛል። በዕለቱ አመልካቾች አቶ ታሪኩ ጫኔ እንዲሁም ተጠሪ የፌዴራል... Read more »
የተወለዱት በቀድሞ አጠራር ጎንደር ክፍለሃገር ጋይንት አውራጃ ነው። የመጀመሪያም ሆነ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ጋይንት ንፋስ መውጪያ ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። በ1976 ዓ.ም የኢትዮጵያ አየር ሃይል ያወጣውን ማስታወቂያ መስፈርት በማሟላታቸውና ፈተናውን በማለፋቸው ተቀጠሩና ለስልጠና... Read more »
በድሮ የጦር ስልት ድልን በመናፈቅ ዳግም አራት ኪሎን ስታልም በሩቅ እንኳን ማተራምስ ከአራት ኪሎ ዳግም ከመቀሌም መዋል ሆኖሃል የቀን ህልም! የሰው ልጅ ሊያስገድለው እና ሊግድለው የሚችለው «የሚወደው» ነገር ነው ፡፡ ሲኦል መግባትን... Read more »
በኢትዮጵያ ማዕከላዊ ክፍል የሚገኘው የኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳድር ከትግራይ ክልል በስተቀር ከተቀሩት ክልሎች ጋር የሚዋሰን ሲሆን በደቡብ ምስራቅ ከኬንያ ጋርም ይዋሰናል። ከተቀሩት ክልሎች ጋር ሲነጻጸርም በቆዳ ስፋቱ የመጀመሪያውን ደረጃ ይይዛል። በለም መሬትና በአስደናቂ... Read more »
የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን እንደሚያስረዱት፣ ‹‹ፖለቲካ የአስተሳሰብም ልዩነት ፣ፉክክርና የሚጋጭ ፍላጎት (Conficting Interest) ባለባቸው አገራት ውስጥ ችግሮች በአንድ ፓርቲ ፣በአንድ ቡድን ወይንም በጥቂት ሰዎች አይፈቱም።ጥቂቶች በር ዘግተው ቢጨነቁና ቢጠበቡም መፍትሄ ሊሆኑና ሊያመጡም ፈፅሞ... Read more »
አሸባሪው ሕወሓት የፈጸመውን ወረራ ተከትሎ በአማራ ክልል በርካታ አካባቢዎች በጠላት ቁጥጥር ስር ሆነው ነበር። ታዲያ እንደ ሀገር የቀረበውን የህልውና ትግል በመቀላቀል የክልሉና የፌደራል ብሎም የክልል የፀጥታ ኃይሎች ጠላትን በማሽመድመድ ወደነበረበት መልሰውታል። ምንም... Read more »
በጎጥ በረት ውስጥ የተፈለፈለውና የጎሳ ጡጦ ጠብቶ ያደገው አሻባሪው የሕወሓት ቡድን በኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ስልጣኑን ከተነጠቀ በኋላም የስልጣን አባዜ የሚያመጣው እብደት ከእኛ በላይ ላሳር በሚል ትእቢት ተወጥሮ እኩይ ምግባሩን ሲያስቀጥል ቆይቷል።... Read more »
አሸባሪው ሕወሓት ጦርነት ከፍቶ እናት አገሩን ቁም ስቅል ከማሳየቱም በላይ በተለይም መሰረተ ልማቶችን የትምህርት ተቋማትን የህክምና ተቋማትን ሆን ብሎ ለማውደም ሰፊ ስራ ሰርቷል። በብዙ ድካም በአገር ሀብት የተገነቡ ተቋማት እንዳልነበር አንዲሆኑ አድርጓቸዋል።... Read more »
ኢትዮጵያ አሁን ላይ የገጠማት የህልውና አደጋ ከምን ጊዜውም በላይ የከፋ ነበር:: ሕወሓት መራሹ የሽብር ቡድን በአገሪቱ ላይ የጋረጠው አደጋ ብዙ የሰው ሕይወት አስከፍሏል፤ ከባድ የአገርና የሕዝብ ሀብት እንዲወደም ምክንያት ሆኗል:: ኢትዮጵያም ይህንን... Read more »
የዴሞክራሲ ተቋማት ተብለው ሥራቸውን በገለልተኝነት እንዲሰሩ ከሚጠበቅባቸው ተቋማት መካከል የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም አንዱ ነው። ተቋሙ በተለይም በዜጎች ላይ የሚከሰቱ አስተዳደራዊ በደሎችን በማየትና ከአስፈጻሚ አካላት ጋር በመነጋገር ችግሮች እልባት እንዲያገኙ የሰዎች... Read more »