“ዛሬን እያበላሸን ያለፈውን ሥርዓት ልንኮንን አንችልም” አቶ አለልኝ ምህረቱ የሰብአዊ መብት ተሟጋችና ጠበቃ

የተወለዱት በቀድሞው አጠራር ጎንደር ክፍለ ሀገር ሰሜን አውራጃ ነው። እድሜያቸው ለትምህርት እንደደረሰ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ትምህርት ሥርዓት መሰረት የድቁና ትምህርት ጀምረው እስከ ፆመ-ድጓ ደርሰዋል። በመቀጠልም ድልይብዛ እና ጎርጎራ በተባሉ ትምህርት ቤቶች የመጀመሪያና... Read more »

«አሁን እንደቀድሞው አንዱ ውሳኔ ሰጪ፣ ሌላው በር ላይ ቆሞ ውሳኔ ተቀባይ የሚሆንበት አካሄድ ሙሉ በሙሉ ተወግዷል» – አቶ ላክዴር ላክዴር ብርሃኑ የጋምቤላ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል

ኢሕአዴግ የአራት ክልሎች እና የፌዴራል መንግሥቱ ገዢ ፓርቲ ነበር። የሌሎቹን አምስት ክልሎች ገዢ ፓርቲዎች ኢሕአዴግ ‘አጋር’ በሚል ይጠራቸው ነበር። በምርጫ ቦርድ አሠራር ‘አጋር’ የሚለው አደረጃጀት ስለሌለ እንደተለያዩ ፓርቲዎች ነበር ሲታዩ የኖሩት። ከ... Read more »

ከምሥራቅ ዕዝ ጀግኖች ጥቂቶቹን እናስተዋውቃችሁ

በአገር መከላከያ ሰራዊት የምሥራቅ ዕዝ ሰሞኑን የእውቅና፤ ሽልማትና ማዕረግ የማልበስ ሥነሥርዓት አካሂዷል። «እኛ እያለን ኢትዮጵያ አትፈርስም» በሚል መሪ ሃሳብ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በተካሄደው ሥነሥርዓት ላይ በምርጥ አዋጊ፣ በምርጥ ተዋጊ በአሃድና በግለሰብ፣... Read more »

ከምሥራቅ ዕዝ ጀግኖች ጥቂቶቹን እናስተዋውቃችሁ

 በአገር መከላከያ ሰራዊት የምሥራቅ ዕዝ ሰሞኑን የእውቅና፤ ሽልማትና ማዕረግ የማልበስ ሥነሥርዓት አካሂዷል። «እኛ እያለን ኢትዮጵያ አትፈርስም» በሚል መሪ ሃሳብ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በተካሄደው ሥነሥርዓት ላይ በምርጥ አዋጊ፣ በምርጥ ተዋጊ በአሃድና በግለሰብ፣... Read more »

‹‹ዋናው ጉዳይ አርብቶ አደሩ በራሱ ድርቅን እንዲቋቋም ማስቻል ነው›› ዶክተር ዮሐንስ ግርማ በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ዓሣ ሀብት ሚኒስትር ዴኤታ አማካሪ

በኢትዮጵያ ዝናብ በሚጠበቅባቸው ወራት ምንም ዓይነት ዝናብ ማግኘት ባለመቻሉ ድርቅ አጋጥሟል። ብዙ አርብቶ አደሮች ኑሯቸውን የሚመሩባቸውን ከብቶቻቸውን አጥተዋል። የተረፉትም ቢሆኑ ክፉኛ ተጎድተው ለችግር መዳረጋቸው ሲገለፅ ቆይቷል። በኦሮሚያ ክልል በቦረና እና በሌሎችም ዞኖች፣... Read more »

የብልፅግና ፓርቲ ሁለት መልክና ቀጣይ የቤት ሥራዎች

ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም የተካሄደውና በርካታ መራጮች ድምፅ የሰጡበትን ስድስተኛው አገራዊ ምርጫን ተከትሎ ብልፅግና ፓርቲ መንግስት ለመመስረትና ኢትዮጵያን ለማስተዳደር የሚያስችለውን ድምፅ ማግኘቱ የሚታወስ ነው፡፡ ፓርቲው ታሪካዊ ያለውን የመጀመሪያ ጠቅላላ ጉባዔውንም ‹‹ከፈተና... Read more »

ከፈተና ወደ ልዕልና የብልጽግና ፓርቲ የመጀመሪያው ጉባኤ የአቋም መግለጫ

ፈተናዎችን ተሻግረን የኢትዮጵያን ልዕልና ማብሰር እንደምንችል በመተማመን ቅድመ ጉባኤ ጥልቀት ያለው ውይይት በአዳማ አደርገናል። ከየካቲት 28 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መጋቢት 3 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ሲከናወን የቆየው የመጀመሪያው የብልጽግና ፓርቲ... Read more »

“ባለሃብቶች ከተማ ውስጥ ፎቅ ከመሥራት ይልቅ፤ ገጠር ገብተው እንዲያርሱ የሚያበረታታ ሥርዓት መኖር አለበት” – አቶ አማን ይኹን ረዳ የንግድ፤ ምጣኔ ሃብትና ኢንቨስትመንት ጉዳዮች አማካሪ

አቶ አማን ይኹን ረዳ የንግድ፤ ምጣኔ ሃብት እና ኢንቨስትመንት ጉዳዮች ላይ የማማከር አገልግሎት ይሰጣሉ፡፡ በኢኮኖሚው ዘርፍ ለመገናኛ ብዙሃን አውታሮች ሙያዊ ሃሳቦችን በመስጠት የሚታወቁ ናቸው፡፡ በዛሬው ዕትማችን የዋጋ ንረት፣ የዓለም አቀፍ ኢኮኖሚ ነባራዊ... Read more »

“የአፋር ሕዝብ ሞቶ፣ ቆስሎ እና ተጎድቶ ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ አድርጓል” ወይዘሮ ዘሃራ ሁመድ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈጉባኤ

ተወልደው ያደጉት በአፋር ክልል በዱብቲ ከተማ ነው:: ዱብቲ ተንዳሆ የመንግሥት የእርሻ ልማት እና ሌሎችም ሰፋፊ የእርሻ ሥራዎች የነበሩበት አካባቢ በመሆኑ ከተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች የተሰባሰቡ የማሕበረሰብ ክፍሎች ይኖሩበት ነበር:: በዚህ የተነሳ የተለያየ ባህልና... Read more »

‹‹የቤት ችግር ለማቃለል ብልሹ አሠራርን እና የሥነምግባር ጉድለትን መቆጣጠር የሚቻልበትን ሥርዓት መፍጠር የግድ ነው›› – ኢንጂነር ኪያ በሬቻን በአዲስ አበባ አስተዳደር ቤቶች ልማት ቢሮ የቤት ልማት ትግበራ እና የሥራ ዕድል ፈጠራ ክትትል ዳይሬክተር

የኢትየጵያን ዋና ከተማ የሆነችው አዲስ አበባ እጅ እና እግሯን ጠርንፈው ከተበተቧት ችግሮች መካከል ዋነኛው የመኖሪያ ቤት አቅርቦት እጥረት ነው። በየዕለቱ እየጨመረ ያለው የቤት ፍላጎት ከአዝጋሚው አቅርቦት ጋር ሲወዳደር ልዩነቱ በፍፁም ሊቀራረብ የሚችል... Read more »