አሸባሪው ሕወሓት መራሹ ችግር ፈጣሪ ቡድን እንደ አገር ጦርነት አውጆብን ሁሉ ነገር ወደ ጦር ሜዳ ከሆነ አመታት እየተቆጠሩ ነው። በእነዚህ ጊዜያት ውስጥ ኢትዮጵያ እንደ አገር ሃብት ንብረቷን ከማጣቷ፣ የጀመረችውን ልማት ከማስተጓጎሏ ባሻገር... Read more »
ባለፈው ሳምንት ህትመታችን ወፈፌው ይልቃል አዲሴ፣ እንደዚህ ቀደሙ በሌሊቱ ተነስቶ በሰፈራችን ከሚገኘው ዋርካ ስር ቆሞ እየጮኸ እያለ ከአራቱም አቅጣጫ የይልቃል አዲሴን ጩኸት እንደ መጽሐፍ ለማንበብ የሰፈራችን እና የእድራችን ሰዎች መሰባሰባቸውን አውግተናችሁ ነበር።... Read more »
እጩ ዶክተር ፍሬዘር እጅጉ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ትምህርት ክፍል መምህር ናቸው። በአሁኑ ወቅትም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጆርናሊዝም ኤንድ ኮሙኒኬሽን ትምህርት ክፍል ሶስተኛ ዲግሪያቸውን በማጠናቀቅ ላይ ይገኛሉ። ከእጩ ዶክተር ፍሬዘር አንድ ሀገር... Read more »
ፋሪድ ዘካሪያ፣”The Future of Freedom” በተሰኘው ማለፊያ መጽሐፉ ፤ “በ1980ዎቹ ስለ ቴክኖሎጂና መረጃ ዝግጁና ተደራሽ መሆን (ዴሞክራታይዜሽን)በተደጋጋሚ አንብበናል። ክስተቱም በአንጻራዊነት እንግዳና አዲስ ነበር። ከዚህ በፊት የነበረው ቴክኖሎጂ ግን ማዕከላዊነትንና ስልጣንን የሚያጠናክርና የሚያደላድል... Read more »
የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣ ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት፣ ከአንድ ወር በፊት፣ ሚያዝያ 14 ቀን 2014 ዓ.ም.፣ ሀገራዊ የጸጥታ ሁኔታን በጥልቀት መገምገሙ ይታወሳል። በዚያ ግምገማውም እንደ አልሸባብ፣ ሸኔና ጁንታ ያሉ የሽብር ኃይሎችን ሁኔታ ተመልክቷል።... Read more »
ዝክረ ሰሙነ ቀብር፤ አበውና እመው፤ “አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ሞቴንና አሟሟቴን አሳምርልኝ” የሚሉት የተለመደ የሠርክ ጸሎት አላቸው። ይህ የተማጽኖ ጸሎት ካዘቦት ቀናት መቃተት ከፍ ብሎ የብዙኃን ምኞት ወደ መሆን ደረጃም ያደገ ይመስላል። ምኞት... Read more »
አሸባሪው ሕ.ወ.ሓ.ት ወደ ትጥቅ ትግል ከገባ 50 ዓመታትን እያስቆጠረ ነው ። ቡድኑ የብሄር አጀንዳን ይዘው ጫካ የገቡት መሪዎቹ 27 ዓመታት ኢትዮጵያን የማስተዳደር ዕድል ቢያገኙም ዛሬም ድረስ የትግራይን ሕዝብ እርዳታ ጠባቂነት ፍፁም ሊያድኑት... Read more »
ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ የመስከረም ወር 2014 ዓ.ም አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 34 ነጥብ 8 በመቶ መድረሱን በሪፖርቱ ይፋ ማድረጉ ይታወቃል። ከጊዜ ወደጊዜ እያሻቀበ የመጣው ይህ የዋጋ ግሽበት ከቁጥጥር ውጭ ሆኖ አገሪቱን እንዳይፈትን ደግሞ... Read more »
ለዘመናት ፈተናዎቹን ሁሉ ተቋቁሞ ፤ ከምንም ነገር በላይ ሀገርን አስቀድሞና ህልውናዋን አስቀጥሎ ከትውልድ ወደ ትውልድ እያስተላለፈ ያለ ታላቅ ሕዝብ ሚሊየን ጊዜ ቢደነቅ ፣ ቢመሰገንና ቢወደስ ያንስበታል እንጅ አይበዛበትም ። ከጥላቻ ፣ ከልዩነት... Read more »
የኑሮ ውድነቱን ለማርገብና የዋጋ ንረቱን ለማረጋጋት አዲስ አበባ ከተማ ላይ የእሁድ ገበያ ሲጀመር እኔን ጨምሮ ብዙዎቻችን የኅብረተሰብ ክፍል በእጅጉ ደስ ብሎን ነበር። በእርግጥም የመጀመሪያዎቹ ሰሞን የእሁድ ገበያ እንደታሰበው ምግብ ነክና ምግብ ነክ... Read more »