3ኛው የብራ አረንጓዴ ጎርፍ

የተወደዳችሁ የ”አዲስ ዘመን”ቤተሰቦችና አንባ ቢዎች ፤ በቅድሚያ አትሌቶቻችን በ18ኛው የኦሪገን የአለም ሻምፒዮን ባስመዘገቡት አንጸባራቂ ድል እንኳን ደስ አላችሁ ! እንኳን ደስ አለን ! ማለት እፈልጋለሁ ። የምንጊዜም ጀግናችን፣ ብሔራዊ ምልክታችንና ኩራታችን አትሌት... Read more »

ደራርቱአዊነት ይስፋፋ!!!

 “ደራርቱ ሀገር መሆኗን አሁን ያወቀ ሰው ዘግይቷል። ለዚያውም ድንቅ ሀገር ናት። ዝናዋ ሰማይ ነክቶ፣ስሟ ዓለምን በናኘ ጊዜ እንኳ ደራርቱ በትህትና መሬት የነካ ልብ ያላት አትሌት ነበረች።…ሀገር ማለት ሰፊ ልብ ያላት ዓመለ ሸጋውን... Read more »

ነጋሪ የሌለው የታማ አይመስለው

ዛሬ መጠጥ ቤቱ ከወትሮ በተለየ መልኩ ደመቅ ብሏል። የጎሪጥ ከሚተያየው ይልቅ እየተቀላለደ እየጠጣ የሚያውካካው ጎልቷል። ከስንት ዘመን በኋላ አንድ አዲስ እንግዳ ከወደ ባህር ማዶ ያደረገውን ኑሮውን ትቶ ወደኢትዮጵያ መመለሱን አብስሯል።የተገኝ ወደ ኢትዮጵያ... Read more »

‹‹በምንሠራቸው ሥራዎች ሁሉ፤አቅማችን ሕዝባችን ነው›› -አቶ ጃንጥራር ዓባይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ

ከዛሬው እንግዳችን ጋር በከተማዋ ያለውን የኢንተርፕራይዞች ሽግግር፣ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ጉዳይ፣ የሥራ ዕድል ፈጠራ፣ የኑሮ ውድነት፣ መሰረተ ልማት ግንባታ፣ የመታወቂያና በከተማዋ የሚንቀሳቀሱ የውጭ ሀገር ዜጎች ጉዳይ፣ የከተማዋ ሠላምና ፀጥታ፣ የአገልግሎት አሰጣጥ እና... Read more »

“ዛሬም እንደ ትናንቱ ፈተናዎችን በድል ተሻግረን፣ እጃችንን ለምስጋና እንዘረጋለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ

የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት፣ ኢትዮጵያ የሚለው ስም ለችግሮች ያለመንበርከክ፣ በፈተና ሳይበገሩ የማለፍና እንቅፋቶችን ተሻግሮ ድል የማድረግ የክብር ስም ነው። ሀገራችን በታሪኳ ያለ ፈተና ያሳለፈቻቸው ዘመናት እጅግ ጥቂቶች ናቸው። በብርቱ ልጆችዋ ጥረትና... Read more »

የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድጋፍና ብድር ሚስጥሩ ሲፈተሽ

የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችን ለመልሶ ማቋቋሚያ የሚሆን የ300 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ስምምነቱን እንደገለፀ ግንቦት 8 ቀን 2014 ዓ.ም ተነግሯል። የድጋፍ ስምምነቱ በአማራ፣ አፋር፣ ትግራይ፣ ኦሮሚያና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች በግጭት... Read more »

«ቤተክርስቲያን እየተቃጠለ መስጊዴ አይነካ፤ መስጊድ እየተቃጠለ ቤተክርስቲያኔ አይነካ ማለት አይቻልም »ሼህ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት

 የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቋማዊ ለውጥና አንድነት ሁለተኛ ዙር አገር አቀፍ ጉባኤ በቅርቡ ተካሂዷል። በወቅቱም ጉባኤው የአመራሮች ምርጫ ያካሄደ ሲሆን፤ ሼህ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋን ፕሬዚዳንት፣ ሼህ አብዱል ከሪም፤ ሼክ በድረዲን እና ሼክ አብዱላዚዝ አብዱል... Read more »

የግብርና ሜካናይዜሽኑ ምርጥ ዘሮች

የግብርናው ዘርፍ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት ሆኖ ቀጥሏል፤ ኢኮኖሚውን የሚዘውረው ግብርናው ነው። ኢኮኖሚውን ከግብርና ወደ ኢንዱስትሪ ለማሻገር ብዙ ጥረት ቢደረግም፣ ለእዚህም ግብርናውን ጭምር አንደመሣሪያ ለመጠቀም ቢሞከርም፣ ኢኮኖሚው ከግብርናው ጫንቃ ላይ ሊወርድ አልቻለም።... Read more »

አጼ – ሕወሓትን እንደ አጼ – ሱስንዮስ በቃህ የሚሉ እንዴት ይጠፋሉ !?

 የኢትዮጵያ አምላክ ይመስገንና አውሮፓና አሜሪካ በሙቀትና በሰደድ እሳት እየተንገበገቡና እየተለበለቡ ሀገራችን ግን በአብዛኛው መደበኛውን የክረምት ዝናብ እያገኘች ነው ። ሀምሌ እንደ አምናውና ካች አምናው እኝኝ እያለ ነው ። በሀገር አማን በቆሎ አንዱ... Read more »

ዓባይ የኢትዮጵያ ራትና ኩራት

በአንድ ወቅት የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ በፓርላማ ግብፅ ጦርዋን ልካ ብትወረንስ? ተብለው ተጠይቀው ነበር፤ በወቅቱ በሰጡት ምላሽ እኛ እኮ የያዝነው የእግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን አይደለም አሉ። ተሰብሳቢውን ሁሉ ሳቅ በሳቅ... Read more »